የኢራን የኒኩሊየር መርሃግብር ድርድር DW Amharic April 1, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic እስከትናንት የመጨረሻ ቀነ ገደብ ተሰጥቶት የነበረዉ የኢራን የኒኩሊየር መርሃግብር ድርድር ዛሬም እንደገና መቀጠሉ እየተነገረ ነዉ። ዘገባዎች እንደሚሉት ከስድስቱ ሃገራት የሶስቱ ተደራዳሪዎች አልተገኙም።