የቡኻሪ ድልና የናጀሪያ ፖለቲካ DW Amharic April 1, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ብዙ የፖለቲካ ተንታኞች እንደተስማሙበት የቅዳሜዉ ምርጫ ቡኸሪን ለሥልጣን ማብቃቱ ከማሰገረሙ ይልቅ ጆናታን ሽንፈታቸዉን መቀበላቸዉ የዚያችን ሐገር ፖለቲከኞች ብስለት፤ አርቆ አሳቢነት፤ለሐገርና ለሕዝብ ተቆርቋሪነትን መስካሪ ነዉ።