የአሸባብ ጥቃት በጋሪሳ ኬንያ DW Amharic April 2, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በምሥራቃዊ ኬንያ በጋሪሳ ከተማ የሚገኘው ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ጥዋት የጦር መሳሪያ ባነገቱ ሰዎች ጥቃት እንደደረሰበት ተነገረ። በጥቃቱ ቢያንስ 70 ሰዎች መገደላቸውን፣ ወደ 80 የሚጠጉ ደግሞ የመቁሰል አደጋ ደርሶባቸው ወደ ሀኪም ቤቶች መወሰዳቸውን ያካባቢው ፖሊስ አስታውቋል።