ፖሊሷን የደበደበው የፌዴራል ፖሊስ አባል ተፈረደበት
(በታምሩ ጽጌ) በልደታ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 01/18 ልዩ ቦታው ሳህሉ ጫካ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ ሐምሌ 28 ቀን 2002 ዓ.ም ዋና ሳጅን ስንታየሁ አረጋ የተባሉትን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ባልደረባና ወንድማቸውን የደበደበው የፌዴራል ፖሊስ ባልደረባ ኮንስታብል ቸኮል ይስማው በስድስት ወራት እስራት …
(በታምሩ ጽጌ) በልደታ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 01/18 ልዩ ቦታው ሳህሉ ጫካ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ ሐምሌ 28 ቀን 2002 ዓ.ም ዋና ሳጅን ስንታየሁ አረጋ የተባሉትን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ባልደረባና ወንድማቸውን የደበደበው የፌዴራል ፖሊስ ባልደረባ ኮንስታብል ቸኮል ይስማው በስድስት ወራት እስራት …
(በታምሩ ጽጌ) ከንብረት ምዝበራ ጋር በተያያዘ ተጠርጥረው መስከረም 21 ቀን 2003 ዓ.ም. በቁጥጥር ሥር የዋሉት የዳሸን ቢራ ፋብሪካ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ብርሃኑ አድማሱ፣ የዋስትና መብታቸው እንዲከበርላቸው ለአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ያቀረቡት ጥያቄ ተቀባይነት አጣ፡፡
– በአንድ ዓመት 257 ሺሕ መንገደኞችን አጓጉዟል (በዳዊት ታዬ) ሰላም ባስ አክሲዮን ማኅበር ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ በግዥ ያስመጣቸውን አሥር አውቶቡሶች ወደ መስመር ሊያስገባ መሆኑን አስታወቀ፡፡
(በዳዊት ታዬ) በአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ የባንኩን ፕሬዚዳንትና ሰባት ሌሎች ሠራተኞች የግዳጅ የዓመት ዕረፍት እንዲወጡ ካደረገ በኋላ፣ በባንኩ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ዙሪያ ደረሰ የተባለውን ጥፋት ተከትሎ እያደረገ ባለው ማጣራት ተጨማሪ ዕርምጃዎችን በመውሰድ ላይ እንደሆነ ተገለጸ፡፡
– ዘንድሮ በ229 ሔክታር መሬት ላይ የመልሶ ማልማት ፕሮጀክቶች ይካሄዳሉ (በውድነህ ዘነበ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያረጁ አካባቢዎችን መልሶ ማልማት የሚለውን ዕቅድ በስፋት ቀጥሎ፣ አሁን ትኩረቱን በአራት የከተማው ዋነኛ አካባቢዎች ላይ አድርጓል፡፡
– ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ ባንኮች ተጠቃሚ ይሆናሉ (በውድነህ ዘነበ)
(ሙሉ ገ.) በአዲስ አበባ ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ እሁድ ዕለት ሕዳር 19 ቀን 2003 ዓ.ም በተካሄደው የኢህዴን (ብአዴን- ኢሕአዴግ) 30ኛ ዓመት ዝክረ በዓል ማጠናቀቂያ ላይ የተተኮሱ ርችቶች የአዳራሹን ጣራ በእሳት በማያያዛቸው ምክንያት በተፈጠረ ድንገተኛ ድንጋጤ በርካታ ሰዎች የመረጋገጥ እና የመጋጋጥ አደጋ …
በብአዴን-ኢሕአዴግ 30ኛ ዓመት ዝክረ በዐል ላይ በርችት ምክንያት በተነሳ እሳት በሰዎች ላይ የመጋጋጥ እና የመረጋገጥ አደጋ ደረሰ Read more »
የመሬት አጠቃቀምና በዓለምአቀፍ ደረጃ እየተስተዋለ ያለው መንግሥታት “ኪራይ” የሚሉት፣ የሚቃወሙት ተሟጋቾች ደግሞ “የአፍሪካን መሬት መቀራመት” የሚሉት አያያዝ የአፍሪካን ግብርና ሊጎዳ እንደሚችል አንዳንዶች ይናገራሉ፡፡ ሌሎች ደግሞ የምግብ ሰብል በዓለም ላይ የተትረፈረፈ እንዲሆን ስለሚያስችል ዋጋውን ያወርደዋል፤ የዓለምን የምግብ ዋጋም ያረጋጋል ብለው ያስባሉ፡፡ …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ፣ ዜጎች፣ በበጎ ፈቃድ ለህሙማን ፣
ዓለም ዓቀፍ የኤድስ ቀን ነገ ሲታሰብ፤ ዓለማችን ዛሬስ ከዚህ ወረርሽኝ ተላቀቀች የሚል ዜናን አልያዘም።
ከትናንት በስትያ በግብፅ የተካሄደው የምክር ቤት ምርጫ ማጭበርበር እንደተከሰተበት ተቃዋሚዎች ገለፁ። ሁኔታዎች እንደሚያመለክቱት ከሆነ በምክር ቤቱ ምርጫ የፕሬዚዳንት ሆስኒ ሞባረክ ፓርቲ ከፍተኛ መቀመጫ እንደሚያገኝ ተገምቷል። ተቃዋሚዎች ውጤቱን እንደማይቀበሉት እየዛቱ ነው። ማንተጋፍቶት ስለሺ ዝርዝር ዘገባ አጠናቅሯል።
Ipsum sagittis venenatis Phasellus pretium pretium Suspendisse lorem accumsan non montes. Tellus ultrices Vestibulum at a porttitor ut pede elit nec laoreet. Egestas In semper auctor Pellentesque Quisque id In justo risus pretium. Id vitae Aliquam dui nibh eros et …
(DW) — ዊኪ ሊክስ የተሰኘው የኢንተርኔት መረብ ሰሞኑን ይፋ ያደረጋቸው ሚስጥር ነክ መረጃዎች ከአሜሪካን እስከ ጀርመን ዓለምን እያነጋገሩ ነው። ዊኪ ሊክስ በአሜሪካን የጦር ሄሊኮፕተር አብራሪዎች ኢራቅ ውስጥ ተፈፀመ ያለውን የሰላማዊ ሰዎች ግድያ የሚያሳየውን ቪዲዮ ጨምሮ እስካሁን በርካታ መረጃዎችን ይፋ አድርጓል። …
ቅዳሜ ኖቬምበር 27 ቀን 2010 እ ኤ አ በአትላንታ ጆርጅያ በአቶ ዳዊት ቸኮል የተጠራው ስብሰባ ሳይጀመር ተጨናግፏል። አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን የስብሰባ ጥሪ መኖሩን ሲሰሙ፤ ስብሰባው ምንን አስመልክቶ እንደሆነና፤ የስብሰባው ጠሪወች እነማን እንደሆኑ ጠንቅቀው ካወቁ በኋላ በተጀመረው ወያኔ/ኢሕአዴግንና ተባባሪ ደጋፊወቹን በያሉበት …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
What do Americans diplomats think about Meles Zenawi? This week the American embassy in Addis Ababa briefed government officials about the Wikileaks release(which just came out). According to my sources, these state department documents(a lot of which are classified, secret …
Leaked Documents Show Unflattering Assessment of Meles Zenawi Read more »
‹‹ግብፅ የኢትዮጵያን ሰላም ለማናጋት አማፂያንን ትረዳለች›› የኢትዮጵያ መንግሥት ‹‹አማፂያንን መርዳት ፀባያችን አይደለም›› የግብፅ መንግሥት (በዘካሪያስ ስንታየሁ)
(በአስራት ሥዩም) ከዛሬ ሁለት ዓመት በፊት የአገሪቱ የዋጋ ግሽበት አሳሳቢ ደረጃ በደረሰበት ወቅት፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ወስዶት የነበረው የንግድ ባንኮችን የማበደር አቅም የመገደብ ዕርምጃ ሙሉ በሙሉ በቅርቡ እንደሚነሳ ታወቀ፡፡
– አቶ ፀሐይ ሽፈራው በጊዜያዊነት ተክተዋቸዋል (በዳዊት ታዬና በየማነ ናግሽ) የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክን በፕሬዚዳንትነት ከአሥራ አራት ዓመታት በላይ ሲያገለግሉ የቆዩት አቶ ለይኩን ብርሃኑ የግዳጅ የዓመት እረፍት እንዲወጡ ተወሰነ፡፡
– ድርጅቱ 200 ሺሕ ብር እንዲቀጣ ተጠየቀ (በሚኪያስ ሰብስቤ) የደቡብ አፍሪካውን የዓለም ዋንጫ አስታክከው የማጭበርበር ወንጀል መፈጸማቸው የተረጋገጠባቸው፣ ተከሳሾች ህዳር 15 ቀን 2003 ዓ.ም. የቅጣት ማቅለያቸውን ለፍርድ ቤቱ አሰሙ፡፡
(በታምሩ ጽጌ) ሚስተር ቱር ኤድቫርድ ቱርጌሴን የተባለ የኖርዌይ ዜጋ ‹‹እኔንና ቤተሰቦቼን አላስኖር አለን›› የምትለው ኢትዮጵያዊቷ ወ/ሮ መስከረም ከተማ ‹‹የፍትሕ ያለህ›› እያለች ነው፡፡
‹‹ሁኔታው ለቤንዚን ዋጋ ጭማሪ ሊዳርግ ይችላል›› የነዳጅ ኢንዱስትሪ ባለሙያ (በኃያል አለማየሁ) የኢትዮጵያ ነዳጅ ድርጅት የሱዳን ነዳጅ ማጣሪያ ለዓመታዊ ጥገና ሥራ ከማቋረጡ በፊት፣ በኢትዮጵያ የሚገኙ የነዳጅ ኩባንያዎች ለወደፊት ፍጆታ የሚውል ቤንዚን በመረባረብ ከሱዳን ወደ አገር ውስጥ እንዲያመላልሱ አዘዘ፡፡
(በጋዜጣው ሪፖርተር) የአውራምባ ታይምስ ጋዜጣ ማኔጂንግ ኤዲተር ዳዊት ከበደ ባለፈው ማክሰኞ ሲፒጄ በመባል በሚታወቀው የጋዜጠኞች መብት ድርጅት የተዘጋጀውን 20ኛ ዓመታዊ ዓለም አቀፍ የፕሬስ ነፃነት ሽልማት ተቀበለ፡፡
– ተማሪዎቹን ወደ ሌላ የትምህርት ክፍል አዛወረ– ዩኒቨርሲቲው ቁጥራቸው ስላነሰ ነው አለ (በጋዜጣው ሪፖርተር)
• ኢትዮጵያ አሁንም ከፍተኛ የትራፊክ አደጋ ይመዘገብባታል (በብርቱካን ፈንታ)
(በኃይሌ ሙሉ) ምርጫ 2002 ከመካሄዱ በፊት በተፈጠረ አለመግባባት በፍርድ ቤት እስከመካሰስ የደረሱት፣ በኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራው የሚመራው አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲና በፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም የሚመራው ‹‹መርህ ይከበር›› የተሰኘው ቡድን ችግራቸውን ለመፍታት እየተነጋገሩ መሆኑ ታወቀ፡፡
ቻይና ለኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ግንባታ አስተዋፅዖ እያደረገች ነው ማለት ግን “በምዕራቡ ዓለም የዴሞክራሲ ግንባታን ከምንረዳበት ትርጉም አኳያ ምንም ትርጉም የለውም” ብለዋል፡፡ ረቡዕ ዕለት የቻይና ፕሬዚደንት ሁ ጂንታዎ አገራቸው ከኢትዮጵያ ጋር ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የጀመረችበትን አርባኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ከኢትዮጵያ ፕሬዚደንት …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!
(አሮን ፀሀዬ) ኤደን ቤቲና ሜላት ገፀ-ባሕርያት አይደሉም፡፡ የገናናው ኀይሌ ገብረ ሥላሴ ሴት ልጆች ናቸው፡፡ በአመዛኙ በእናታቸው ነው የወጡት፡፡ ሲበዛ ቆንጆ ናቸው፡፡ ቀያይ ናቸው፡፡ ፈረንጅ ነው የሚመስሉት፡፡ በዚያ ላይ አማርኛ ይከብዳቸዋል፡፡ እንግሊዝኛ ይቀናቸዋል፡፡ ከሶስቱ ሴት ልጆቹ መሀል ሁለቱ የመስቀል በዓል ሲከበር …
(Mulu G) The Ethiopian Ministry of Farming is calling for a donation of $20 million USD to feed those severely affected by hunger. In a press conference held on November 24, 2010, Agriculture and Rural Development Minister d’Etat Mitiku Kassa …
Ethiopia Calls for Donation of $20 Million to Feed the Hungry Read more »
ለሊቀ ጳጳሱ ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ እና ለሥራ አስኪያጁ ንቡረ እድ አባ ገብረ ማርያም አቀባበል ተደርጓል፡፡ አጥቢያ አብያተ ክርስቲያኑ ለሀገረ ስብከቱ ፈሰስ ማድረግ የሚጠበቅባቸው የ58 ሚሊዮን ብር ዕዳ ያለባቸው ሲሆን ሀገረ ስብከቱ ለጠቅላይ ቤተ ክህነቱ ፈሰስ ማድረግ ከሚጠበቅበት የዘመኑ ገቢ የ13 ሚሊዮን …
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በአጥቢያ አብያተ ክርስቲያን የገንዘብ እና ንብረት ቆጠራ ላይ ጥብቅ መመሪያ ሰጠ Read more »
(ደጀ ሰላም፤ ኖቬምበር 26/2010፤ ኅዳር 17/2003 ዓ.ም)፦ የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ደቀ መዛሙርት ከኅዳር ስምንት ቀን 2003 ዓ.ም ጀምሮ ትምህርት በማቆም እና ከምግብ ቤቱ አገልግሎት በመከልከል ባነሷቸው ችግሮች አፈታት ላይ ስምምነት ተደረሰ፤ ደቀ መዛሙርቱም ከትናንት ኅዳር 18 ቀን 2003 ዓ.ም …
የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ደቀ መዛሙርት ወደ ትምህርት ገበታቸው ተመለሱ Read more »
ባርነት ክፉ ነገር ነው። ለጌታ በመስገድ ብዛት በተገኘ ሙገሳ መፈንጠዝ ደግሞ ከባርነትም የባሰ ነው። ባርያ ዛሬ ነፃ ባይሆንም ወደፊት ነፃ የመውጣት ህልም አለው። በጉልበተኛ ፈንጋይ ነፃነቱን ቢያጣም የህሊና ነፃነቱን ያላስደፈረ ባርያ ለሙሉ ነፃነት መታገሉ የማይቀር ነው። የባርያው ከአሳዳሪው ጋር እኩል …
ከሁለት ዓመት በፊት፤ ዝነኛው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ “ስታፍ ላውንጅ”። በወቅቱ ከሥራዬ በተጨማሪ የዩኒቨርሲቲው የድኅረ ምረቃ ተማሪ ስለነበርኩም ጭምር ከግቢው አልጠፋም ነበር። በንባብና በመጻፍ መካከል የቡና እረፍት ለማድረግ ስታፍ ላውንጅ እንደገባሁ በአንድ ጠረጴዛ ዙሪያ ወደ ተቀመጡት መምህራን እንድቀላቀል የተሰጠኝን የግብዣ ምልክት …
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ የኡጋንዳውን ሎርድ ሬዚስታንስ አርሚ የተሰኘውን አማፂ ቡድን ትጥቅ ለማስፈታት አዲስ ስልት ቀይሰው ለምክር ቤት አቅርበዋል።
በ 32 የተለያዩ ቋንቋዎች በዓለም ዙሪያ ፕሮግራሞችን የሚያሠራጨው ዶቸ ቨለ ራዲዮ ጣቢያ፣ ቋሚ ሠራተኞቹ ብቻ ሳይሆኑ፣ በተለያዩ አገሮች የሚገኙ ዘጋቢዎቹም በየጊዜው ሙያዊ ማሠልጠኛ እንዲያገኙ ያደርጋል።
ሰሞኑን ከጀርመን ፓርቲዎች አንደኛው የሆነው አረንጓዴው ፓርቲ ኢትዮዽያን በተመለከተ ጠንከር ያለ ውሳኔ አስተላልፏል። ፓርቲው ይህንን ውሳኔ ያስተላለፈው በጠቅላላው ጉባዔው ላይ ነው።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በማርች ወር፣ 2008 አመተ ምህረት፣ በ 22ው International Conference on Advanced Information Networking and Applications (http://www.aina-conference.org/2008/) ላይ ለመካፈል ወደ ጃፓን፣ ኦኪናዋ ሄጄ በነበረበት ወቅት፣ በኮንፍራንሱ ላይ በእንግሊዝ አገር በአንድ ዪኒቨርሲቲ ውስጥ ፕሮፌሰር ከሆነ ቻይናዊ አዛውንት ጋር ተዋወቅሁ፡፡ የትውልድ ሀገሬን ጠይቆኝ …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
(ሙሉ ገ) በምግብ እጥረት ለተጎዱ ዜጎች ከምግብ እርዳታ ውጪ 20 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር የእርዳታ ድጋፍ ያስፈልገኛል ሲል የግብርና ሚንስቴር ለለጋሽ አገሮች እና ለእርዳታ ድርጅቶች አስታወቀ። ህዳር 15 ቀን 2003 ዓ.ም በቀድሞው አደጋ መከላከልና ዝግጁነት ኤጀንሲ መሰብሰቢያ አዳራሽ ከቀኑ በ10፡00 ሰዓት …
ያለፈው ወር የመለስ የሹመት እስክስታ የማይሸፍነው የትግራይ ገዥ ጉጅሌ ፍጹማዊ ዘረኛ አማባገነናዊነትና ዘራፊነት ግንቦት 7 – የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ትንታኔ ህዳር 13 2003 ዓ.ም ሰሞኑን መለስ ዜናዊ አዳዲስ ሚኒስትሮችንና አምባሳደሮችን መሾሙን ነግሮናል። በዚህ ጽሁፍ የምናተኩረው ሹመቱ ላይ አይደለም። ትኩረታችን በዚህ …
ያለፈው ወር የመለስ የሹመት እስክስታ የማይሸፍነው የትግራይ ገዥ ጉጅሌ ፍጹማዊ ዘረኛ አማባገነናዊነትና ዘራፊነት Read more »
ዘረኛው አምባገነን መለስ ዜናዊ ግብጽ ከኢትዮጵያ ጋር ጦርነት ባታስብ ይሻላታል ሲል በብዙዎች ዘንድ አነጋጋሪ የሆነ ማስጠንቅቂያ መስጠቱ እራሱን እንደ አገር-ወዳድ ኢትዮጵያዊ ለማስቆጠር ከሚያደርጋቸው ሙከራዎች ውስጥ አንዱ ነው ተብሏል። ዘረኛው አምባገነን ማክሰኞ እለት ለሬውተርስ የዜና አውታር በሰጠው ቃለ መጠይቅ፥ “ኢትዮጵያን ለመውረር …
መለስ ዜናዊ በግብጽ ላይ ያስተላለፈው ማስጠንቀቂያ እራሱን እንደ አገር-ወዳድ ዜጋ ለመቅረጽ የሚያደርገው ሙከራ አካል ነው ተባለ Read more »
ህዳር 11 ቀን፣ ለተከበረው የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ – ብአዴን – የልደት በዓል፣ በአስርት ሚሊዮን ብር የሚቆጠር ገንዘብ ከአማራ ክልል መንግስት ካዝና ወጪ መደረጉን የግንቦት 7 ድምጽ ምንጮች ገለጹ። በብአዴን ውስጥ ያሉ የዝግጅት ክፍላችን ምንጮች የላኩት ዝርዝር መረጃ እንደሚያሳየው፥ በባህርዳር …
የአማራ ክልል መንግስት ለብአዴን የልደት በአል 58.6 ሚሊዮን ብር ወጪ አደረገ Read more »
የህዝብ ድምጽ እንደ ጦር የሚያስፈራው ዘረኛው አምባገነን መለስ ዜናዊ፣ በአስረኛው የታላቁ ሩጫ ዝግጅት ላይ እንዳለፉት አመታት ሁሉ የህዝብ ተቃውሞ ለመስማት መገደዱን የግንቦት 7 ድምጽ ዘጋቢ ከአዲስ አበባ ባስተላለፈው መረጃ አሳውቋል። የታላቁ ሩጫ አስተባባሪዎች የዘንድሮው ሩጫ መግቢያ ቲኬት ገና ሳይተዋወቅ ተሸጦ …
በኦሮምያ ክልል በጉጂ ዞን በሚኖሩ የጌዴዮ ብሔረሰብ አባላት እና በንብረታቸው ላይ ጥቃት እየተካሄደ መሆኑን ከኢትዮጵያ የደረሰን ጥቆማ አመልክቷል። ለግንቦት 7 ድምጽ የዝግጅት ክፍል እና ለሌሎችም መገናኛ ብዙሃን የደረሰው ሪፖርት እንደሚያመለክተው፥ በጉጂ ዞን በአዶላ ረዴ ወረዳ ከሃይለስላሴ ዘመን ጀምሮ የሰፈሩ እና …
በጉጂ ዞን በሚኖር አንድ አናሳ ማህበረሰብ ላይ ጥቃት እየተፈጸመ መሆኑ ተዘገበ Read more »