ወያኔ ሥልጣን የያዘበትን 20ኛ ዓመት ቅዳሜ ግንቦት 20 ያከብራል
ማርክስት ሌኔንስት የትግራይ ሸማቂዎች በኢትዮጵያ ሥልጣን የያዙበት ሃያኛ ዓመት ነገ ሊከበር መስቀል አደባባይ በወዜማዉ ባዶና ጭር ያለ ነዉ። ጥቂት ሰራተኞች ብቻ ነገ ንግግር የሚደረግባቸዉ መድረኮችና የድምጽ ማጉያዎችን ማዘጋጀት ይዘዋል። በ1983 ዓም አምባገነኑ የደርግ መንግስት የተወገደበትንና መሪዉ ኮሎኔል መንግስቱ ሃይለማሪያም ወደ …