እየሮጠ ጊዜው ለእኛም ሊነጋጋ፤ ታየኝ ከጋዳፊ ነፃነት ተጠጋ። ሞት ይመርጣል እንጂ ሕዝቡማ አይምርም?? የራበው ነፃነት፦ ህልም ሆኖም አይቀርም። ቃዠን ሃያ ዓመታት፦ራዕይ ጥበቃ፤ መለስ ነው ተረኛ ጋዳፊም አበቃ:: እኛም አልን በቃ፤ ብርጥቆ ከነቃ፡ አይሆንም ለዕቃ:: እናም ገዬ በቃ!!!! እንነሳ በቃ!!! ሕዝብ አይታለልም ባመፁ አይምርም፤ እንንቃ ከቅዠት ህልም ሆኖ አይቀርም። በሰበብ እንውጣ ይህ አጋጣሚ ነው ፤ መጥቷል […]

ያ ያልደረቀ ደም በመላክ ታትሞ ኢሐደግ ሸንቁሮት ደጋግሞ አሁንም በኢትዮጵያ ምድር ሰሜን ሆነ ደቩቭ ወይንም በጎንደር እሪታው አልጠፋም ያ ያልደረቀ ደም መላክ ሥለሆነ ያተመው ያነን ደም ቅን ፍርድ የማያውቀው ኢሀደግ አይሠጥም ኢትዮጵያ ባንድነት ለእግዚር አቬት ትቨል ደም መላሽ ነውና መላክ ይሁን ሌላም ለዚያ ላልደረቀ ደም ለምለም ጸጋው ደራሲ፣ ጥቅምት 12፣2004 (October 19, 2011)in objection to […]

የኢትዮጵያ የምርት ገበያ ሥራ ከጀመረ ከሦስት ዓመታት በላይ ተቆጥረዋል፡፡ በዚህ ዘመናዊ የግብይት ሥራዎች ውስጥ ግብይቱን በማስፈጸም በዋና ተዋናይነት የ…

ሥጋዊ-ወመንፈሳዊ ብትጠየቁ ዛሬ፤ለሞት ሽረት መልሳችሁ፤ የደም-ዕዳ እንዳትከፍሉ: ትናንትስ የት ነበራችሁ??? ሕዝቡ በአንድነት ሊቆም:-ብሶቱ አመፅን ፀንሷል፤ በሰላም ሥም ሲረገጥ ሃያ ዓመታትን ታግሷል:: አሁን ግን በቁሙ እንዳሞቶ ሰበብ ብቻነው የሚሻው፤ ርኩስ ሲፈጠር ከጥንትም:- ሞት ብቻ ነውና ማርከሻው። እናም ! ልብ እናድርግ የሕዝብ ዳኝነት ሳይመጣ፤ በማይቀር አመፅ ተወግረን ባደባባይ-ሞት ሳንቀጣ፤ ይቅርታው እንዲቀላችሁ፤ አሁንም ለአንድነት ትጠራላችሁ። የኢትዮጵያ ሕዝብ:በሞት እሣት […]

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ከስብስብነት ወደ ግንባር ለመሸጋገር መወሰኑን የድርጅቱ አመራር አባላት ባለፈው ሐሙስ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቀዋል፡፡ በዕለቱ በተካሄደው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የመድረክ አመራር አባልና የኦሮሞ ሕዝብ ኮንግረስ (ኦሕኮ) ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ወደ ግንባር በተደረገው ሽግግርና በሌሎች የአገሪቱ ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች ከጋዜጠኞች ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡትን ማብራሪያ እንደሚከተለው አቅርበነዋል፡፡ ጥያቄ፡- የመድረክ አንዱ ጥያቄ ብሔራዊ […]

ሐሙስ ጥቅምት ሁለት ቀን 2004 ዓ.ም ፣ ከሰዓት በኋላ በስምንት ሰዓት አካባቢ እንደሚቀመጥ ቀጠሮ የተያዘለት፣ እነ አቶ አንዱዋእም አርጌና እስክንድር ነጋ ጨምሮ በሽብር ሥራ የተከሰሱ ኢትዮጵያዉያን ጉዳይ የያዘዉ ችሎት፣ በድንገት ተከሳሾች አስቀድሞ ሳይነገራቸዉ፣ የዚያን ቀን በጠዋቱ ሁለት ሰዓት መቀመጡን ከአዲስ አበባ የደረሰ ዘገባ ያመለክታል። ፖሊስ መረጃዎች ለማሰባሰብ ተጨማሪ ጊዜ ያሰፈልገኛል በማለቱ፣ ፍርድ ቤቱ ያለ ምንም […]