በኒዘርላንድ ወንጀለኛ በመጥፋቱ 8 ማረሚያ ቤቶች ተዘጉ፡፡
በኒዘርላንድ ወንጀለኛ በመጥፋቱ 8 ማረሚያ ቤቶች ተዘጉ፡፡ ከዚህ ቀደም 19 ማረሚያ ቤቶችን ኒዘርላንድ መዝጋቷ ይታወሳል ፡፡ፆመኛ ማረሚያ ቤት የፈጠረችው ኒዘርላንድ ታድያ ማረሚያ ቤቶቿን ለኪራይ እየተጠየቀች ነው፡፡በተለይም ጎረቤቷ ቤልጂየም እስር ቤት እንድታከራያት ደጅ እየፀናቻት ነው፡፡ኒዘርላንድ ዜጎቿ የደረሱበት የጎነ ማህበራዊ የአስተሳሰብ ልዕልና …