ቀነኒሳ በቀለ ከብራዚል ኦሎምፒክ ውጪ ሆነ!
by ኢትዮአዲስ ስፖርት ቀነኒሳ በቀለ ከብራዚል ኦሎምፒክ ውጪ ሆነ! ዘገባ – በናታ በላቲን አሜሪካዋ ብራዚል የሚካሄደው 31ኛው የሪዮ ዴጄኔሮ ኦሎምፒክ ላይ የሶስት ጊዜያት የኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳሊያ ባለቤት ቀነኒሳ በቀለና በተጨማሪም በካናዳ ኦቶዋ የማራቶን ባለ ክብረ ወሰን የማነ ፀጋዬም ከሪዮ ኦሊምፒክ …
by ኢትዮአዲስ ስፖርት ቀነኒሳ በቀለ ከብራዚል ኦሎምፒክ ውጪ ሆነ! ዘገባ – በናታ በላቲን አሜሪካዋ ብራዚል የሚካሄደው 31ኛው የሪዮ ዴጄኔሮ ኦሎምፒክ ላይ የሶስት ጊዜያት የኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳሊያ ባለቤት ቀነኒሳ በቀለና በተጨማሪም በካናዳ ኦቶዋ የማራቶን ባለ ክብረ ወሰን የማነ ፀጋዬም ከሪዮ ኦሊምፒክ …
‹እኛና መንፈስ ቅዱስ› ማለት ሊቀር ነውን? .. ዲ/ን ዳንኤል ክብረት…….. ቅዱስ ሲኖዶስ የፓትርያርኩን እንደራሴ ሹመት በተመለከተ ለመወያት የያዘው አጀንዳ የመንግሥት ተወካይ ባለበት እንዲታይ መወሰኑን ዛሬ ጠዋት ሰማን፡፡ ከብጹዐን ጳጳሳት በቀር ካህናትና ቆሞሳት እንኳን የማይገቡበት የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ አማኝ ይሁን ኢአማኒ፣ …
የቅዱስ ሲኖዶሱን ውሳኔ የሚጥሱና የቤተ ክርስቲያንን ልዕልና የሚያስደፍሩ የፓትርያርኩ እንቅስቃሴዎች መበራከታቸው፤ ሙስናንና የፍትሕ ዕጦትን በማስወገድ መልካም አስተዳደርን ለማስፈን በየጊዜው ከሚያደርጓቸው ንግግሮች በተፃራሪ ችግሩ እየተባባሰ መምጣቱ፤ ከዚኽም አልፎ ራሳቸው ፓትርያርኩ በአማሳኞቹና ችግሩን እንደ ከለላ(safe heaven) ተጠቅመው ኅቡእ ዓላማቸውን በሚያራምዱ የተሐድሶ ኑፋቄ …
ሰበር ዜና – የእንደራሴ ምደባ አጀንዳ የመንግሥት ታዛቢ ባለበት እንዲታይ ተወሰነ፤ ፓትርያርኩ በተቃውሟቸው እንደቀጠሉ ናቸው Read more »
ንብረትነቱ የመንግስት የሆነ በጎሮ ከተማ የሚገኝ የመሳርያ መጋዘን ሙሉ በሙሉ በእሳት ጋይቶ ወደመ።(ፎቶዎች)
ከንግግራቸው በተፃራሪ በአማሳኞችና በተሐድሶ መናፍቃን ተጽዕኖ ውስጥ ወድቀዋል የተጽዕኖው አስጊነት ምደባውን አስፈላጊ እንዳደረገው በምልዓተ ጉባኤው ታምኖበታል ፓትርያርኩ፣ “ሌላ አለቃ ልታስቀምጡብኝ ነው ወይ?” በሚለው ተቃውሟቸው ውለዋል በተቃውሞ ከጸኑ፣ ጉባኤው በአብላጫ ድምፅ ወስኖበት ሌላ ሰብሳቢ በመምረጥ ይቀጥላል * …
በእንደራሴ ምደባ ጉዳይ: ፓትርያርኩ እስከ ነገ አቋማቸውን የሚያሳውቁበት የማሰላሰያ ጊዜ ተሰጣቸው Read more »
የሞቅታና የሆታ ፖለቲካ ያከስራል – ግርማ ካሳ የኢትዮጵያ ፖለቲክ በጣም ፈታኝ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። በጣም ከባድና አስቸጋሪ ባህል ነው ያለን። ትላንት የካብነዉን ሰው ዛሬ እንዘረጥጠዋለን። አንድ ሰው የተለየ ሐሳብ ካቀረበ ወይንም ከተቸኝ እንደ ጠላት እንቆጥረዋለን። ስንተች አንወድም። ግፉ ጭክኔው ከጊዜ ወደ …
ኢትዮጵያዊያን ሯጮች በካናዳ ኦታዋ ማራቶን ድል ቀናቸው by ኢትዮአዲስ ስፖርት ኢትዮጵያዊያን ሯጮች በካናዳ ኦታዋ ማራቶን ድል ቀናቸው! ዘገባ – በናታ በካናዳዋ ኦታዋ የጎዳና ላይ የማራቶን ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያዊያን በሁለቱም ጾታዎች ድል ቀንቷቸዋል። እ.ኤ.አ. በ1975 የተጀመረው ታሪካዊው የኦታዋ የሩጫ ውድድር በማራቶን ክብረወሰኑ …
ስኬት እና ተምሳሌት ይድነቃቸው ከበደ (እርገጤ) —- “በዛሬው ዕለት በታሪክ ተመዝግቦ የሚኖር አኩሪ ድል በደማቅ ተጽፏል!!!” —— ብልህነት የተሞላበት ስትራቴጂ ከተነደፈ፣ አምባገነናዊ ሥርትዓት እና የሥራዓቱ አራማጆችን በአነስተኛ መሰዋዕትነት ትልቅ ድል ማስመዝገብ ይቻላል።ለዚህም በዛሬው ዕለት በታሪክ ተመዝግቦ የሚኖር አኩሪ ድል በደማቅ …
ስኬት እና ተምሳሌት – “በዛሬው ዕለት በታሪክ ተመዝግቦ የሚኖር አኩሪ ድል በደማቅ ተጽፏል!!!” ይድነቃቸው ከበደ (እርገጤ) Read more »
የብሄራዊ ፈተናው መሰረዝ ለሕዝብ ልጆች ድል ለአገዛዙ የፖለቲካ ኪሳራ ነው:: #Ethiopia #Oromoprotests #ESLCE #Oromo #MinilikSalsawi #Freedom አገዛዙ ያልገባው እያወቀ ሊውጠው የማይፈልገው አንድ እውነት አለ::ይህም ሕዝብ ለውጥ ይፈልጋል ሕዝብ ነጻነት ይፈልጋል:: ሕዝብ እኩልነት ይፈልጋል:: ሕዝብ የመንግስት ሌቦችን ተሸክሞ ሊጓዝ በፍጹም አይሻም:: …
የብሄራዊ ፈተናው መሰረዝ ለሕዝብ ልጆች ድል ለአገዛዙ የፖለቲካ ኪሳራ ነው:: አንድ እውነት … !!! Read more »
በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ የ12ኛ ክፍል ፈተና ዛሬ ሰኞ እንደሚካሄድ ቀነ ቀጠሮ ተይዞለት የነበረ ሲሆን ሆኖም ግን ፈተናው ተሰርቆ ቀድሞ በኢንተርኔት መሰራጨቱ ታወቀ:: በDropbox አማካኝነት እንዲሁም በፌስቡክ እና በሌሎች ሶሻል ሚድያዎች ፈተናው ተሰራጭቶ የሚገኝ ሲሆን መንግስት ግን ምንም ዓይነት …
የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ የ12ኛ ክፍል ፈተና ተሰርቆ በDropbox እና ሶሻል ሚድያዎች ተሰራጨ Read more »
መኢአድ ከ”አንድነት” ጋር አድርጎት የነበረውን ስምምት አጸደቀ- የሚሊዮኖች ጽምጽ መኢአድ አዲስ አመራር መርጧል። የአንድነት ሴንትሪስት ፕሮግራም ፕሮግራሙ አድርጎ አጽድቋል፡ በምርጫ ቦርድ የፖለቲካና የደርጅቶች ጉዳይ ሃላፊ የሆኑት ወ/ሮ አክሊል እና አቶ ዮሴፍ የተባሉ የምርጫ ቦርድ ታዛቢ በተገኙበት መኢአድ ጠቃላላ ጉብዬውን ዛሬ …
መኢአድ ከ”አንድነት” ጋር አድርጎት የነበረውን ስምምት አጸደቀ- የሚሊዮኖች ጽምጽ Read more »
News Ethiopia Wetatoch Dimts May 30 , 2016 መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ [youtube http://www.youtube.com/watch?v=62rZ2cYUGqA]
የሕወሓት ባለስልጣናት ከአደባባይና መድረክ ለመደበቅ የወሰኑ ሲሆን ቀጣዩ የደህንነት ተቋሙ አሰራር ላይ መከሩ #Ethiopia #EPRDF #የግንቦት_20_ፍሬዎች #25Years_of_Tyranny #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የደህንነት ተቋሙ አሰራር በአዲስ መልክ ሊቀየር መሆኑ ተሰምቷል::አዲሱ አሰራርን በተመለከተ ጥናት መጀመሩን እና በደህንነት ተቋሙ ውስጥ ከሕወሓት …
የሕወሓት ባለስልጣናት ከአደባባይና መድረክ ለመደበቅ የወሰኑ ሲሆን ቀጣዩ የደህንነት ተቋሙ አሰራር ላይ መከሩ Read more »
የትራንስፖርት ደህንነት ኤጀንሲን ተመልከቱ – የአሜሪካ ኤርፖርቶችን በወረፋ አጨናንቆ እያተራመሳቸው ነው። የአሜሪካ፣ የትራንስፖርት ደህንነት ኤጀንሲ ኤርፖርቶችን በወረፋ አጨናንቆ እያተራመሳቸው ነው። በትልልቅ ኤርፖርቶች ላይ፣ ፍተሻና የፀጥታ ቁጥጥር የማካሄድ ስልጣን የተሰጠው የአሜሪካ የትራንስፖርት ደህንነት ኤጀንሲ፤ ከሌሎች የመንግስት መስሪያ ቤቶች ሁሉ የሚበልጥ ልዩ …
መንግስት ቢዝነስ ውስጥ ሲገባ፣ በወረፋ ይታጀባል (በአሜሪካም?) – ዮሃንስ . ሰ. Read more »
ባለፉት 25 ዓመታት በዲሞክራሲ ግንባታ፣በሰብአዊ መብት አያያዝና በፍትህ ሥርዓት—-የተመዘገቡ ስኬቶችና ውድቀቶች እንዴት ይገመገማሉ? ግንቦት 20 ለኢትዮጵያውያን ምን ፈየደላቸው? የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ መታሰቢያ ካሳዬ፤አንጋፋውን የህግ ባለሙያ አቶ አብዱ አሊ ኢጂራን አነጋግራቸዋለች፡፡ እርስዎ ግንቦት 20ን እንዴት ይገልጹታል ? ግንቦት 20 ትልቅ ቀን …
“ግንቦት 20፤ደርግን ከማስወገድ የዘለለ ፋይዳ አላመጣም” አንጋፋውን የህግ ባለሙያ አቶ አብዱ አሊ Read more »
ግንቦት 20፤ ለኪነ-ጥበቡ አበረከተየሚባለው ነገር ቅድመ ምርመራን ማስቀረቱቢሆንም ቴአትርና ፊልምን ግን ከደርግ ሳንሱርአልተላቀቁም፡፡ ለምሳሌ ሥነ ጽሑፍ፣ ስዕልናሙዚቃ ቅድመ ምርመራ አይካሄድባቸውም፤ቀድመው አይታዩም፤ አይመረመሩም፡፡ ይሄመጽሐፍንም ጋዜጣንም ጭምር ነው፡፡ ፊልምናቴአትር ግን ይገመገማሉ፡፡ በደርግ ጊዜ የነበረውአሰራር በፊልምና ቴአትር ላይ እስካሁን ቀጥሏል፡፡ለምሳሌ ቴአትር ለማሳየት ባህልና …
ቴአትርና ፊልም አሁንም ባርነት ላይ ናቸው፡፡ ክ/ሀገር ቴአትር ማሳየት አይታሰብም፡፡ Read more »
ከ 300 ሺ በላይ ሶማሊያውያን ስደተኞችን ወደ አገራቸው ለመመለስ ወስናለች ኬንያ በአለማችን በትልቅነቱ ቀዳሚውን ስፍራ የሚይዘውን የዳዳብ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ለመዝጋት መወሰኗን የአገሪቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ መግለጻቸውን ተከትሎ፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ውሳኔውን እንደሚቃወመው ማስታወቁን ኦል አፍሪካን ዶት ኮም ዘገበ፡፡ …
ባለፉት 25 ዓመታት ከምርጫ ጋር ተያይዞ፣ ከተቃውሞ ሰልፍና ውጤታቸው፣ ከፕሬስ ነፃነትና ከጋዜጠኞች ስደት እና እስራት፣ ከብሄር ጎሳዉ ጥቃት እና ከመሳሰሉት ዲሞክራሲያዊ፣ፍትሃዊና፣ ሰብአዊ ጊዳዮች ጋር በተያያዘ በርካታ አሉታዊ ሪፖርቶች በአለማቀፍ ተቋማት ቀርበዋል፡፡ መንግስት በበኩሉ የሚወጡትን ሪፖርቶች በሙሉ እንደማይቀበላቸው እየተከታተለይፋ ሲያደርግ ከርሟል፡፡ …
Addis Admass በየመን በኢትዮጵያ መንግስት በቁጥጥር ስር የዋሉትና በእስር ላይ የሚገኙት የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ልጅ የሆነቺው የ9 አመቷ ታዳጊ ምናበ አንዳርጋቸው፤ አባቴ ከእስር የሚፈታበትን መንገድ አላመቻቸም በሚል የእንግሊዝን መንግስት ልትከስ እንደሆነ ዘ ኢንዲፔንደንት ዘገበ፡፡ የታዳጊዋ የህግ ባለሙያዎች የእንግሊዝ መንግስት …
Addis Admass ከኢትዮጵያ መንግስት በፊት፣ 31 አገራት ለዶ/ር ቴዎድሮስ ድጋፍ ሰጥተዋል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም፤ ከአመት በኋላ የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ለመሆን በምርጫ ካሸነፉ፣ በተባበሩት መንግስታት ውስጥ ከፍተኛ የሃላፊነት ቦታ የያዙ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ይሆናሉ፡፡ ለዓለም ጤና ድርጅት …
Addis Admass – በኢንተርኔት የሚሰራጩ ጽሑፎችን፣ ምስሎችን፣ ቪዲዮዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለመቆጣጠር፣ መንግስት አዲስ ህግ እያዘጋጀ ነው፡፡ ህጉ የሚዘጋጀው በመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሲሆን፤ በኢንተርኔት የሚሰራጩ መረጃዎችንና በኢንተርኔት የሚከናወኑ ስራዎችን በሙሉ የመቆጣጠር ስልጣን እንዳለው ሚኒስቴር መ/ቤቱ ገልጿል፡፡ የኢንተርኔት መረጃዎችን ለመቆጣጠር የህግ …
ባለፉት 25 ዓመታት ሀገሪቱ በዲሞክራሲ፣ በሰብአዊ መብትና በፍትህ የሚጠበቅባትን ያህል ወደፊት አልተራመደችም ሲሉ አንጋፋ የህግ ባለሙያዎች የተቹ ሲሆን የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ም/ፕሬዚዳንት በበኩላቸው፤ በአሁኑ መንግስት ከምንግዜውም የተሻለ የዲሞክራሲ፣ የሰብአዊ መብትና የፍትህ ስርአት ተዘርግቷል ብለዋል፡፡ አንጋፋው የህግ ባለሙያ አቶ አብዱ አሊ …
“ሀገሪቱ በዲሞክራሲና በፍትህ ወደፊት አልተራመደችም” ሲሉ አንጋፋ የህግ ባለሙያዎች ተቹ:: Read more »
በወይንሸት ሞላ ወይንሸት ሞላ የ25 ዓመት ወጣት ስትሆን፤ በኢ.ሕ.አ.ዴ.ግ ዘመን ተወልዳ አድጋለች፡፡ በሌላ አነጋገር ወይንሸት አንዳንዶቹ ‘The EPRDF Generation’ የሚሉት ትውልድ አባል ነች፡፡ ወይንሸት ብቻ ሳትሆን ስልሳ አምስት በመቶው የኢትዮጵያ ሕዝብ ኢ.ሕ.አ.ዴ.ግ ሥልጣን ከያዘበት ጊዜ ወዲህ የተወለደ ሲሆን፤ ይሄም ከአገሪቱ …
“በአንድ ስርዓት ሥር ይህን ያህል ጊዜ መቆየት እጅግ ያንገበግባል” በወይንሸት ሞላ Read more »
በዮሴፍ መርጉ ዮሴፍ መርጉ የ25 ዓመት ወጣት ሲሆን፤ በኢ.ሕ.አ.ዴ.ግ. ዘመን ተወልዶ ያደገ ነው፡፡ በሌላ አነጋገር አንዳንዶቹ ‘The EPRDF Generation’ የሚሉት ትውልድ አባል ነው፡፡ ዮሴፍ ብቻ ሳይሆን ስልሳ አምስት በመቶው የኢትዮጵያ ሕዝብ ኢ.ሕ.አ.ዴ.ግ. ሥልጣን ከያዘበት ጊዜ ወዲህ የተወለደ ሲሆን፤ ይሄም ከአገሪቱ …
የግንቦት 20 ፍሬዎች – በቤተል ፋንታሁን ቤተል ፋንታሁን የ25 ዓመት ወጣት ስትሆን፣ በኢ.ሕ.አ.ዴ.ግ. ዘመን ተወልዳ ያደገች ነች፡፡ በሌላ አነጋገር አንዳንዶቹ ‘The EPRDF Generation’ የሚሉት ትውልድ አባል ናት፡፡ ቤተል ብቻ ሳትሆን ስልሳ አምስት በመቶው የኢትዮጵያ ሕዝብ ኢ.ሕ.አ.ዴ.ግ. ሥልጣን ከያዘበት ጊዜ ወዲህ …
“ሆዳም ሀገሩ ሆዱ ነው” በሚል ርዕስ ከአሚናት ኢብራሂም ከኖርዌይ የተላከ ወቅታዊ መጣጥፍ ሙሉውን ቃል ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። ሆዳም ሀገሩ ሆዱ ነው።
ወያኔ በባዕዳን እርዳታና መሪነት የሥልጣን ማማ ላይ ከተቆነናጠጠበት ጊዜ አስንቶ በአማራው ማሕበረሰብ ላይ እጅግ በጣም ብዙ ለቁጥርና ለግምት አዳጋች የሆኑ የዘር ጭፍጨፋዎችን፣ ከኖረበት ቀዬ ማፈናቀል፣ በእስር ቤቶች ማሰቃየት፣ ዘግናኝ አካላዊና ህሊናዊ ሰቆቃዎችንና ሌሎችንም መከራዎች እያወረደበት ይገኛል። በዐማራው ላይ እየደረሰ ያለው …
ሞረሽ ወገኔ በዐማራው ላይ ስለደረሰው የዘር ማጥፋትና ማጽዳት ወንጀል ያወጣው ዘገባ Read more »
በድንፋታና በሃሰት የታጠረው የግንቦት ሃያ አከባበርና አስታዋሽ ያጡ በረሃብ የተጎዱ ወገኖቻችን ዋይታ #Ethiopia #EPRDF #የግንቦት_20_ፍሬዎች #25Years_of_Tyranny #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ወያኔ ኢሕአዴግ ስልጣን የተቆጣጠረበት እና የስጋና የመንፈስ መንታ ወንድሙን ገድሎ እሱ የተነሳበትን 25 አመት በማክበር ላይ ይገኛል::ሕወሓት መራሹ ኢሕአዴግ …
በድንፋታና በሃሰት የታጠረው የግንቦት ሃያ አከባበርና አስታዋሽ ያጡ በረሃብ የተጎዱ ወገኖቻችን ዋይታ Read more »
በእመቤት ግርማ እመቤት ግርማ የ21 ዓመት ወጣት ስትሆን፤ በኢ.ሕ.አ.ዴ.ግ. ዘመን ተወልዳ ያደገች ነች፡፡ በሌላ አነጋገር አንዳንዶቹ ‘The EPRDF Generation’ የሚሉት ትውልድ አባል ነች ማለት ነው፡፡ እመቤት ብቻ ሳትሆን ስልሳ አምስት በመቶው የኢትዮጵያ ሕዝብ ኢ.ሕ.አ.ዴ.ግ. ሥልጣን ከያዘበት ጊዜ ወዲህ የተወለደ ሲሆን፤ …
ሄኖክ የሺጥላ

ወዳጄ እና ጓደኛዬ በቅርቡ በሱዳን አሳብሮ፣ በሊቢያ በረሃ አቋርጦ፣ በባህር አሳልጦ ጣሊያን፣ ከጣሊያን ደሞ ጀርመን እንደደረሰ አጫወተኝ። እርግጥ የተጓዘው መንገድ፣ ያየው መከራ፣ የቀመሰው ችግር እንዲህ በሁለት መስመር በሱዳን አድርጎ በሊቢያ አቋርጦ ጣሊያን ደረሰ ብሎ እንደማለት ቀላል አይደለም።
ታዛቢ (ከአዲስ አበባ)
ሥራየ መምህርነት ነው። በአንድ የመንግሥት የ2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት ውስጥ አስተምራለሁ። ሰሞኑን ታዲያ የግንቦት 20 የኢትዮጵያ የነፃነት ቀን እንደመሆኑ የበዓሉን መቃረብ አስታክኬ በየምገባባቸው በርካታ ክፍሎች ትምህርቱን ከመጀመሬ በፊት “እንኳን አደረሳችሁ” እላለሁ። ይሀንን የምለው ኢህአዲግ መራሹ ዴሞክራሲያዊው መንግሥታችን ጨቋኙን የደርግ መንግሥት ደምስሶ ህዝባዊ መሠረት የተላበሰና በሀገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ የቆመ የዴሞክራሲ ሥርዓት በመትከሉ ነው።
ይገረም ዓለሙ
በ1982 ዓ.ም. ኢትዮጵያ ወዴት እየሄደች እንደሆነ አይደለም የት ላይ እንዳለች አንኳን መናገር በማይቻልበት ወቅት፤ ከአንድ ባልንጀራየ ጋር እየሄድን፤ እኔ ከማላውቀው የእርሱ ጓደኛ ጋር መንገድ አገናኘን። እናም ሠላምታ ተለዋውጠው፤ ታዲያስ እንዴት ነህ፣ እንዴት ናችሁ ሲለው፤ ምን እባክህ ሰውም አለን ሰውም የለንም ሲል መለሰለት።
#የግንቦት_20_ፍሬዎች #25Years_of_Tyranny ባለፉት 25 አመታት ክብራችንን አተናል::ባለፉት 25 አመታት ተሰደናል::ባለፉት 25 አመታት ተገድለናል::ባለፉት 25 አመታት ታስረናል:: ባለፉት 25 አመታት ተሳቀናል::ባለፉት 25 አመታት የፖለቲካና የኢኮኖሚ ቀውሶችን አስተናግደናል::ባለፉት 25 አመታት ሃገራችን እና ሕዝባችን በአለም የዲፕሎማሲ መድረክ ውርደትን አስተናግደዋል::ባለፉት 25 አመታት ልጆቻችንን ለበረሃና …
የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምጽ የግንቦት 20 25ኛ አመት የተመለከተ መልእክት ( VIDEO ) Ginbot 20 Read more »
ሠሞኑን የመንግስቱ ሐይለማሪያም ስም በሰፊው እየተብጠለጠለ ይገኛል መነሻው ራዲዮ ፋና መሆኑን ግንዛቤ ውስጥ መክተት ያቃታቸው የተወሰኑ ደህና የምላቸውም ሰዎች መንግሥቱ ኃይለማርያም አውሮፕላን ጠልፎ ነው ከሀገር የወጣው የሚል ፅሁፍ በመፃፍ እንደአዋቂ ሲያደርጋቸው እየተመለከትኩኝ ነው። እነዚህ ሰዎች ራዲዮ ፋና ግንቦት 20 ሲደርስ …
የሱዳን መንግስት ፖሊሶች፣ በካርቱም የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ከወትሮው በተለየ ሁኔታ ከየመንገዱና ከየቤቱ እያደኑ በመኪኖች ላይ በመጫን በጅምላ ወደ እስር ቤት የመወርወር ዘመቻ ጀምረዋል፡፡ ፖሊስ ዋሃዱ አርባይን ወይም ሳኣፋ ዘለጥ እና ዴም በተባሉት የካርቱም ሰፈሮች በከፈተው ዘመቻ፣ በርካታ ኢትዮጵያውያን …
የካርቱም ፖሊስ ኢትዮጵያውያንን እያሳደደ በማሰር ላይ ነው… Anteneh Yigzaw Read more »
ኢትዮጵያ በልጆቿ አኩሪ መሰዋዕትነት ዳግም ትነሣለች!!! ከሰማያዊ ፖርቲ የተሰጠ መግለጫ ከአምባገነኑ የደርግ አገዛዝ ውድቀት በኋላ ኢትዮጵያ ከአገዛዝ ወደ ህዝባዊ አስተዳደር ትሸጋገራለች የሚሉ ወገኖች ነበሩ፡፡ ነገር ግን ያ ሣይሆን ቀርቶ ሀገራችን ባለፋት 25 ዓመታት በአንድ ዘረኛ አምባገነን አገዛዝ መዳፍ እጅ በመውደቋ …
ኢትዮጵያ በልጆቿ አኩሪ መሰዋዕትነት ዳግም ትነሣለች!!! ከሰማያዊ ፖርቲ የተሰጠ መግለጫ Read more »
እውነት ይህ የጉንበት 20 ፍሬ ሳይሆን የጉንበት 20 እሬት( ናይ ጉንበት 20 ፍረ ተለይ ኾነስ ዕረ) ነው። የህወሓት መንግስት ሕገ ወጥ ግንባታ በሚል ሰበብ በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ የድሃ ኑዋሪ ቤቶች ወደ ኣፈር እየቀየራቸው ይገኛል። የዚህ ወደር የማይገኝለት ግፍ በማይካድራ 700 …
በ10 ሺ የሚቆጠሩ ቤቶች ይወድማሉ !!! የትግራይ መንግስት የደረሰበት የኣስተሳሰብ ዝቅጠት እጅጉን ኣሳሳቢ ነው። Read more »
25ኛ ዓመት የስልጣን ዘመኑን በማክበር ላይ ያለው ኢህአዴግ፣ ከፍተኛ አመራሮቹን ይዞ ግምገማ በማድረግ ላይ ነው። ( ESAT TV ) በግምገማው ኢህአዴግ ባለፉት 25 አመታት የተጓዘባቸው መንገዶች እና ያጋጠሙት ችግሮች በነባር አመራሮቹ ውይይት ተደርጎባቸዋል። ከአቶ መለስ ዜናዊ ሞት በሁዋላ የኢህአዴግን የርእዮት …
በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው አገዛዝ ቀኔ የሚለውን ግንቦት 20 ሊያከብር ከካድሬዎች ጋር ቀና ደፋ እያለ ነው። ለአንድ ብሄር የቆመ እንደሆነ ከጅምሩ ይፋ ያደረገው ወያኔ ለ25 ዓመታት አንድ አይነት አቁዋም በመውሰድ በቀሪው የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ከፍተኛ ጥላቻ ያለው መሆኑን በይፋ እያሳየ ይገኛል። …
[ክቡር ሚኒስትሩ አማካሪያቸውን አስጠሩት] አቤት ክቡር ሚኒስትር፡፡ አንድ አስቸኳይ ሪፖርት አዘጋጅ፡፡ የምን ሪፖርት ክቡር ሚኒስትር? እንደ ዶሮ ክሽን ያለች ሪፖርት ነው የምፈልገው፡፡ ኪራይ ሰብሳቢነት ላይ ነው? ኧረ አይደለም፡፡ ታዲያ ሙስና ላይ ነው? ምን ይላል ይኼ? ይቅርታ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ላይ …
ማስተር ፕላኑ ሦስት ክፍላተ ከተሞች ለሁለት እንዲከፈሉ ሐሳብ አቀረበ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ከአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን የጋራ ማስተር ፕላን ዝግጅት ራሱን በማግለሉ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የራሱን ማስተር ፕላን ለይቶ ለሕዝብ ውይይት ሊያቀርብ መሆኑ ታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ …
በፌስቡክ አድራሻቸው አመፁና ብጥብጥ ቀስቃሽ ጽሑፎችን በማሠራጨት፣ የኦነግን ዓላማ ለማስፈጸም ተንቀሳቅሰዋል ተብለው በሽብር ተግባር ወንጀል ተጠርጥረው የተከሰሱት የሰማያዊ ፓርቲ የቀድሞ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፣ የቀረበባቸውን ክስ ተቃወሙ፡፡ አቶ ዮናታን ተስፋዬ፣ ‹‹ሕገ መንግሥቱ በሰጠኝ ሐሳብን በነፃነት የመግለጽ መብትና በክሱ የተጠቀሰው ብጥብጥና አመፅ …
‹‹ሕገ መንግሥቱ በሰጠኝ መብትና ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባረጋገጡት ድርጊት ልከሰስ አይገባም›› አቶ ዮናታን ተስፋዬ Read more »
የመስቀል ሥዕል ያሉባቸው ጫማዎች በማስመጣትና በማሠራጨት የተጠረጠሩ አስመጪ ተከሰሱ:: ‹‹አስመጥቻለሁ ሆን ብዬ ስላልሆነ ጥፋተኛ አይደለሁም›› አስመጪው የወንጀል ሕግ አንቀጽ 492(ለ)ን ማለትም ‹‹ለሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓት የሚያገለግለውን ቦታ፣ ሥዕል ወይም ዕቃ ያረከሰ›› የሚለውን በመተላለፍ፣ የመስቀል ሥዕል ያለባቸውን ጫማዎች በማስመጣትና በማሠራጨት የተጠረጠሩ አስመጪ …
የመስቀል ሥዕል ያሉባቸው ጫማዎች በማስመጣትና በማሠራጨት የተጠረጠሩ አስመጪ ተከሰሱ Read more »
ይህን ጉድ አይተው ይፍረዱ … ውሻ በሰፈሩ አንበሳ ነው::የጎንደር ዳሸን ቢራ ደጋፊዎች በቡና ደጋፊዎች ላይ ካደረሱት ከባድ ጉዳት አንዱ – አህያውን ፈርቶ ዳውላውን ..
ይህ ትወልድ የግንቦት 20 ሰለባ ነው ሲሉ በዲግሪ ተመርቀው ከ2-5 ዓመት ስራ በማጣት የተቀመጡ የራያ ቆቦ ወጣቶች ገለፁ፡፡ ያሬድ አማረ ******************************************************* በሰሜን ወሎ ዞን በራያ ቆቦ ነዋሪ የሆኑ ከ200 በላይ ወጣቶች ከተለያዩ ዪኒቨርስቲዎች በዲግሪ መርሀ ግብር ትምህርታቸውን በማጠናቀቅ ተመርቀው ስራ …
የሌተና ጀነራል ተስፋዬ ገብረኪዳን የመጨረሻ ንግግር Lieutenant General Tesfaye Gebrekidan last speech [youtube http://www.youtube.com/watch?v=OqpE3maAoBY]
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የአፍሪካውያንን ህልውና እየተፈታተኑ ካሉ ጉልህ ችግሮች መካከል ኣሸባሪነት ዋና ጉዳይ ሆኗል። ISIl በሊቢያ፣ ኣልሸባብ በምስራቅ ኣፍሪካ፣ ቦኮ ሃራም በምእራብ ኣፍሪካ በከባድ ፍጥነት እያደጉ ነው። አፍሪካውያን ዛሬ ከመቼውም ጊዜ በላይ በሽብር ስራዎች ላይ የተባበረ ክንዳቸውን ሊያነሱ የሚገባበት፣ ህዝቦች …
ጉድ በል ትግራይ … !!! ¥¥¥¥¥¥¥¥¥ የህወሓት ባለስልጣናት 16.3 ቢልዮን ብር የጨረሰ ኣንድ ግዙፍ ፕሮጀክት ይዘው መጥተዋል። የንፁ መጠጥ ውሃ ችግር ለመቅረፍ፣ ወጣቶች ከስደት የሚገላግልና የስራ እድል ለመፍጠር የሚጠቅም ፋብሪካ ለመገንባት፣ ገበሬው ለመስኖ ልማት ለመሰማራት፣ የመብራት ተደራሽነት ለማስፋት የሚጠቅም ግድብ …
ለትግራይ ክልል የሕወሓት ባለስልጣናት 16.3 ቢልዮን ብር የተገዙ V_8 መኪኖች ጁብቲ ወደብ ደረሱ:: Read more »