አበራ‬ መንግስቱ … 658 ቀናቶች በጋዛ ስርጥ በሃማስ ቁጥጥር ስር … ትዝብት … የእስራኤል መንግስት ማንኛውንም አደጋ ላይ ያለ ዜጋውን በሰላም የማስመለስ ሃላፊነት አለበት!!! የአይምሮ ችግር ያለበት ይህ ኢትዮ – እስራኤላዊ በጋዛ ሰርጥ በሃማስ ቁጥጥር ስር ከዋለ እንሆ 658 ቀናቶችን …

አበራ‬ መንግስቱ … 658 ቀናቶች በጋዛ ስርጥ በሃማስ ቁጥጥር ስር Read more »

በተናጠል እየሄድንበት ያለው መንገድ አስጊም አደገኛም ሲልም ሊወጡት የማይችሉ አዘቅት ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EthiopianOppositionparties‬ ‪#‎Change‬ ‪#‎Unity‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) አንድ ነን እያልን ራሳችንን አየሸነገልን አናታለው፤እጅለእጅ ተያይዘን ወያኔን የመጣል ታሪካዊ የትውልድ ግዴታ ኣለብን። ኢትዮጵያዊነት ችሮታ አሊያም ስጦታ ሲልም በደረጃ የሚሰጥ …

በተናጠል እየሄድንበት ያለው መንገድ አስጊም አደገኛም ሲልም ሊወጡት የማይችሉ አዘቅት ነው:: Read more »

ባለፈው ፋሲካ አካባቢ ደወለልኝ፡፡ ሀዋሳ ነው ያለሁት አለኝ፡፡ እኛ ጋ የሚሰራ አንድ ጓደኛ አለው፡፡ እሱ ጋ መጥቶ እንዳረፈ በኋላ ነው የሰማሁት፡፡ እኔም የምኖረው እዚያው የምሰራበት ሆቴል ክፍል ተሰጥቶኝ ነው፡፡ የምኖረው ሀዋሳ ነኝ ያለው ለካ እዛ መጥቶ ነው፡፡ ለአንድ ሳምንት ያህል …

“ፊቴ ተመልሶ እንዲመጣ እፈልጋለሁ” Read more »

የቴሌቪዥን ጣቢያ ስርጭት እንዲቋረጥ አድርጓል ተብሏል የኢትዮጵያ መንግስት ባለፈው ሰኞ ዋጃሌ በተባለቺው የኢትዮ-ሶማሊላንድ የድንበር ከተማ አምስት የሶማሊላንድ ጋዜጠኞችን በቁጥጥር ስር አውሎ ማሰሩንና አራቱ ከቆይታ በኋላ ሲለቀቁ አንደኛው አሁንም በእስር ላይ እንደሚገኝ ዳስላን ሬዲዮ ከትናንት በስቲያ ዘገበ፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት ጋዜጠኞቹን ከማሰር …

የኢትዮጵያ መንግስት የሶማሊላንድ ጋዜጠኞችን ማሰሩ ተዘገበ Read more »

የቀድሞ የአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ አመራሮች፤ “ነፃነት ለአንድነትና ለፍትህ (ነፃነት) የተሰኘ አዲስ ፓርቲ መሰረቱ፡፡ የአዲሱ ፓርቲ መስራች ጠቅላላ ጉባኤ ከረጅም የምስረታ ሂደት በኋላ ግንቦት 27 ቀን 2008 ዓ.ም በሆቴል ዲ.አፍሪክ የተካሄደ ሲሆን በእለቱም የፓርቲው የተለያዩ መተዳደሪያ ሰነዶች በጉባኤው ከፀደቁ በኋላ …

የቀድሞው የአንድነት ፓርቲ አመራሮች ነፃነት ለአንድነትና ለፍትህ (ነፃነት) የተሰኘ አዲስ ፓርቲ መሰረቱ Read more »

ከ”330 በላይ ሰዎች ስለመሞታቸው መረጃ አለኝ” – መድረክ የኢሰመኮን ሪፖርት አንቀበለውም ብለዋል Addis Admass ; የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን፤ በኦሮሚያና በአማራ ክልል የተከሰቱ ተቃውሞና ግጭቶችን ተከትሎ የደረሱ ጉዳቶችን በተመለከተ ያቀረበውን ሪፖርት እንደማይቀበሉት መድረክና ሰማያዊ ፓርቲ አስታወቁ፡፡ ከማንም የማይወግን ነፃ ገለልተኛ …

በኦሮሚያና በአማራ ክልል በግጭቶች የደረሱ ጉዳቶች በድጋሚ እንዲጣሩ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጠየቁ Read more »

ኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ፌ ስቡክ የሰመረላቸው የመንግስት ባ ለስልጣናትና ተ ቋማት ጥ ቂት ናቸው ብሏል Addis Admass ኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በኢትዮጵያውያን የፌስቡክ ማህበራዊ ድረገጽ ተጠቃሚዎች ላይ ባደረገው የናሙና ጥናት፣ ኢትዮጵያውያን በፌስቡክ በኩል የሚያስተላልፏቸው የጥላቻ መልዕክቶችና አስተያየቶች መጠን፣ …

የፌስቡክ የጥላቻ መልዕክቶች ላይ የተደረገ ጥናት ምን ይላል? Read more »

ከቀናት በፊት ለሥራ ጉዳይ ባሕርዳር ነበርኩ፡፡ ከአንድ ወዳጄ ጋር ስንጨዋወት ማኅበረሰባችን ከሥልጣናቸው የሚወርዱ ሰዎችን በበጎ የመቀበል ልማድ አለው ወይ? የሚል ነገር አነሣ፡፡ እኔም ‹ከሥልጣን ወርደው በሰላም የኖሩም በመከራ ያሳለፉም ዐውቃለሁ› አልኩት፡፡ ዐፄ ካሌብ ሥልጣናቸውን ትተው አባ ጰንጠሌዎን ገዳም ሲገቡ በልጃቸው …

መውጣትና መውረድ “እናንተም ስትወጡ ዕወቁበት፡፡ እኛም ስትወርዱ እንወቅበት፡፡ (ዲ/ን ዳንኤል ክብረት) Read more »

ዛሬ ጁን 25 /2016 በኔዘርላንድ ሮተርዳም ሕወሓት ሊያደርገው አቅዶት የነበረው ስብሰባ በኢትዮጵያውያን ተቃውሞ ተደናቅፏል:: የሕወሓት ሹማምንት በተደረገባቸው ተቃውሞ ሲደነባበሩ ተስተውለዋል:: የኔዘርላንድ ፖሊስ ሹማምንቱን ከስብሰባው አዳራሽ አስወጥቶ አባሯቸዋል:: አውሮጳ፤ አውስትራሊያና አሜሪካ ለሕወሓት ወንጀለኛ ሹማምንት የምድር ሲኦል ሆነዋል ቀጥለዋል! [youtube http://www.youtube.com/watch?v=bJ7HvO07K0A&w=640&h=360]

#‎Ethiopia‬ ተደጋጋሚው እብደት ፦ ዜጎች በጨለማ እየኖሩ ኤሌክትሪክ ለጎረቤት ኣገር መሸጥ ያሳፍራል። በዜጎች ላይ የሚፈጸመው ሕገወጥ ደባ ነው። ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ከዚህ ቀደም የወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት የወያኔው ኣገዛዝ ለጎረቤት ኬንያ በስድስት ወር ውስጥ የሸጠው መብራት ሰላሳ ኣምስት …

ተደጋጋሚው እብደት ፦ ዜጎች በጨለማ እየኖሩ ኤሌክትሪክ ለጎረቤት ኣገር መሸጥ ያሳፍራል። በዜጎች ላይ የሚፈጸመው ሕገወጥ ደባ ነው። ‪ Read more »

ፒያሳና ኣከባቢዋ በከፍተኛ ጥበቃ ስር መሆናቸው ታውቋል። (በምስል) ዛሬ ከሰዓት በኋላ ጀምሮ ፒያሳና ኣከባቢው በከፍተኛ ጥበቃ እና ፍተሻ ስር መዋላቸውን በኣከባቢው የነበሩ ነዋሪዎች ለመረጃ ድህረገጽ በፎቶግራፍ ኣስደግፈው ጠቁመዋል፥ በምን ጉዳይ እንደሆነ ባይታወቅም ከፍተኛ ጥበቃ እና ወከባ እንደነበር ገልጸዋል። mereja.com

በደቡብ ኦሞ ዞን – – በሀመርና አርቦሬ ህዝቦች መካከል የተከሰተ ግጭት ባለመፈታቱ ህዝቡ በሥጋት ውስጥ ነው // የአርቦሬ የአገር ሽማግሌዎችን በአርበኞች ግንቦት 7 ሥም ለማስፈራራት ተሞክረ ፤ ባለፈው ግንቦት 27 ቀን 2008 ዓ.ም. በአርቦሬዎች ይዞታ ሥር ባለው ቢልብሎ ቀበሌ የሀመር …

በደቡብ ኦሞ ዞን – – በሀመርና አርቦሬ ህዝቦች መካከል የተከሰተ ግጭት ባለመፈታቱ ህዝቡ በሥጋት ውስጥ ነው Read more »

በብሪታኒያ ሕዝበ ውሳኔ ላይ ጥቂት ሀሳቦች (Tadesse Biru Kersmo) የዛሬ የብሪታኒያ ሕዝበ ውሳኔ ውጤት ኣስገርሞኛል። ከኢኮኖሚም ከደህነነትም አንፃር ብሪታኒያ በአውሮፓ ኅብረት ብትቆይ ኖሮ ይሻላት ነበር ብዬ በግሌ አምናለሁ፤ እኔ የብሪታኒያ ዜግነት ቢኖረኝ ኖሮ በኅብረቱ እንድትቆይ ነበር ድምጽ የምሰጠው። ታላቅዋ ብሪታኒያ …

በብሪታኒያ ሕዝበ ውሳኔ ላይ ጥቂት ሀሳቦች (Tadesse Biru Kersmo) Read more »

በሻሸመኔ ወንጀለኞች ታስረዋል ቢባልም ወንጀሉ ግን እንደቀጠለ ነው። By Minilik Salsawi ባለፈው ሳምንት በሻሸመኔ ከተማ ወንጀል ፈጽመዋል የተባሉ ወንጀለኞች ተብለው የተያዙ ሰዎች ካለምንም ምርመራ ከ23 ኣመት እስከ እድሜ ልክ ድረስ የተፈረደባቸው ቢሆንም ኣሁንም ወንጀሎች መቀጠላቸውን የከተማው ነዋሪዎች እየተናገሩ ይገኛሉ።እነዚህ ግለሰቦች …

በሻሸመኔ ወንጀለኞች ታስረዋል ቢባልም ወንጀሉ ግን እንደቀጠለ ነው። Read more »

ሻአቢያ የኢትዮጵያ ወዳጅ ሆኖ አያውቅም (ኤርሚያስ ቶኩማ) ግንቦት 7 ከኤርትራ ሊለቅ ይችላል ተብሎ የተፃፈውን የኖአሚን በጋሻውን ፅሁፍ አነበብኩት። ይህንን ፅሁፍ እንዳነበብኩኝ ቀጥታ የአበበ በለውን ድህረ ገጽ ከፍቼ አበበ በለው ከአቶ ከግንቦት 7 አመራር ጋር ያደረገውን ቃለመጠይቅ ሰማሁት። አቶ ንአመን ሻአቢያን …

ሻአቢያ የኢትዮጵያ ወዳጅ ሆኖ አያውቅም (ኤርሚያስ ቶኩማ) Read more »

በኢትዮጵያ የተደረገው ጸረ – ኢሳያስ ኣፍወርቂ ሰልፍና የወያኔ ሚና ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Eritrea‬ ‪#‎EritreanRefugees‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎demonstration‬ ‪#‎MinilikSalssawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) :- ጸረ – ኢሳያስ ኣፍወርቂ ሰልፍ በኣዲስ ኣበባ ሲደረግ ይህ የመጀመሪያው ኣይደለም በወያኔ ኣቀነባባሪነት አና መሪነት ብሎም ኣጃቢነት የተለያዩ ሰልፎች እና …

በኢትዮጵያ የተደረገው ጸረ – ኢሳያስ ኣፍወርቂ ሰልፍና የወያኔ ሚና Read more »

ግንቦት ሰባት ከኤርትራ ሊለቅ ይችላል – ኖአሚን በጋሻው (ሎንግ ቢች – ካሊፎርኒያ) [email protected] ሁለት ራዲዮ ጣቢያዎች አሉ። ከዲሲ የሚተላለፉ። የግንቦት ሰባት አመራር የሆኑትን አቶ ንአመን ዘለቀን አቅርበው አወያይተው ነበር። የነጻነት ራዲዮና የአቶ አበበ በለው አዲስ ድምጽ ራዲዮ። በሁለቱ ራዲዮዎች መካከል …

ግንቦት ሰባት ከኤርትራ ሊለቅ ይችላል – ኖአሚን በጋሻው Read more »

በሻሸመኔ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚደረገውን ግድያ የተቃወመ ሰልፍ ተካሄደ። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎Shashemene‬ ‪#‎Oromo‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi – Ethiopian DJ በዛሬው እለት በሻሸመኔ ከተማ ተማሪዎች እነ ነዋሪአኦች በጋራ ኣደባባይ ሰልፍ በመውጣት በኦሮሞ ሕዝብ ላይ በሕወሓት መሪነት የሚደረገው ግድያ እንዲቆም ኣጥብቆ …

በሻሸመኔ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚደረገውን ግድያ የተቃወመ ሰልፍ ተካሄደ። Read more »

ሰማያዊ ፖርቲ በባህር ዳር ከተማ ሊያደርገው የነበረው ህዝባዊ ስብሰባ በአገዛዙ የተለመደ ኢ-ዲሞክራሲያዊ ተግባር ታገደ። ፖርቲው በባህር ዳር ህዝባዊ ውይይት ለማድረግ ሰኔ19 ቀን2008 ዓ.ም እቅድ ይዞ የነበረ ቢሆንም ከተማ አሥተዳድሩ “በከተማ አሥተዳደሩ ሌላ ተግባራት ያለ በመሆኑ” በማለት ህዝባዊ ውይይቱ በዕለቱ እንዳይደረግ …

ሰማያዊ ፖርቲ በባህር ዳር ሊያደርገው የነበረው ህዝባዊ ስብሰባ በአገዛዙ ታገደ። Read more »

ከአስመራ ተነስተው የኢትዮጲያን ህዝብ ነጻ ለማውጣት እንታገላለን የሚሉት ማን ቤት ውስጥ ሆኖው ትግሉን እያካሄዱት እንደሆነ አሁም ኣልገባቸውም። ትግርኛ ተናጋሪው የኤርትራን ህዝብ እና የትግራይን ህዝብ አጋሜ እና የአስመራ ህዝብ በማለት ለይተውታል። አለማወቅ ሃጥያት አይደለም ግን ድ ድብና ነው። በተቻለኝ መጠን ማን …

ኤርትራ ውስጥ ያሉ ከፍተኛ ባለስልጣናት 95% አጋሜዎች ናቸው። አቶ ኢሳያስ አፎርቂም አጋሜ ናቸው። (ናትናኤል ኣስመላሽ) Read more »

ወደድክም ጠላህም ስብሃት ነጋ እና ኢሰያስ አፎርቂ ታላቅ እና ታናሽ (ወንድማሞች ናቸው) ናቸው። (ናትናኤል ኣስመላሽ) ከአስመራ ተነስተህ የኢትዮጲያን ህዝብ ነጻ አወጣለሁኝ ብለህ የምታስብ ካለህ አሁንም ሞኝ ነህ። ከደደቢት እና ከሳህል በረሃ ጀምረው አብረው አድገው አስመራ ቤተመንግስት እና አዲስ አበባ ቤተመንግስት …

ወደድክም ጠላህም ስብሃት ነጋ እና ኢሰያስ አፎርቂ ታላቅ እና ታናሽ (ወንድማሞች ናቸው) ናቸው። Read more »

አስመራ ያለው ሰውየ ጥዋት ከነጅሎ ጋር ቁርስ በልቶ ምሳ ሳአት ላይ አራት ኪሎ ካለው ወንድሙ ጋር በስልክ እያወራ ይስቅባቸዋል የጨነቀው እርጉዝ ያገባል!!! (ናትናኤል ኣስመላሽ) ከእንቅልፋቸው ሲነቁ አራት ኪሎ ሁሌም የሚታያቸው እን እንትና ሲጨንቃጨው እርጉዝ አገቡና፣ የእርግዝናው ጊዘ ከዘጠኝ ወር ወደ …

አስመራ ያለው ሰውየ ጥዋት ከነጅሎ ጋር ቁርስ በልቶ ምሳ ሳአት ላይ አራት ኪሎ ካለው ወንድሙ ጋር በስልክ እያወራ ይስቅባቸዋል Read more »

ጀነራል ከማል ገልቹ በሻእብያ ሳንባ ስለማይተነፍሱ ለ15 አመታት ቁም እስረኛ ሆነዋል። ይህ ሰው ጀነራል ከማል ገልቹ ይባላል፣ ጀግና ብቻ ሳይሆን አገር ወዳድም ነው። ለኦሮሞ ህዝብ ብቻ ሳይሆን ለመላው የኢትዮጲያ ህዝብ ነጻነት የሚታገል ጀግና ነበር። በሂወቱ ለሚያምንበት ነገር የማይደራደር ጀግና ነው። …

ጀነራል ከማል ገልቹ በሻእብያ ሳንባ ስለማይተነፍሱ ለ15 አመታት ቁም እስረኛ ሆነዋል። (ናትናኤል ኣስመላሽ) Read more »

የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ም/ፕሬዚዳንት የነበሩትአቶ ብሩ ቢርመጂ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ አቶ ብሩ ዲሞክራሲና ፍትህ በኢትዮጵያ እንዲሰፍን ሲታገሉ የነበሩ፣ በ1997ዓ.ም ከሌሎች የትግል አጋሮቻቸው ጋር በመሆን ቅንጅትን ወክለው የተወካዮች ም/ቤት አባል በመሆን የበኩላቸውን የተወጡ፣ እንዲሁም አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ …

የቀድሞ አንድነት ም/ፕሬዚዳንት የነበሩት አቶ ብሩ ቢርመጂ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ Read more »

በኮንሶ ሦስት ነዋሪዎች ታፈኑ፤ አንድ ወጣት በከፍተኛ ሁኔታ ተደበደበ// በልሁ ማንከልክሎት በትናንትናው ዕለት ሰኔ 13/08 ከጠዋቱ ሶስት ሰዓት ጀምሮ በኮንሶ ከተማ የሰፈረው የፌደራልና የክልሉ ልዩ ፖሊስ ኃይል ከተማዋን በመውረር ሦስት የከተማ ነዋሪዎችን አፍኖ ወዳልታወቀ ቦታ ወስዷል፡፡ ይህንኑ አፈና ተከትሎ ህዝቡ …

በኮንሶ ሦስት ነዋሪዎች ታፈኑ፤ አንድ ወጣት በከፍተኛ ሁኔታ ተደበደበ Read more »

ሲኖዶስ ብየ ስል “የትኛውን?” የሚል አይጠፋም፡፡ በአንድ ሀገር ቤተክርስቲያን ውስጥ ሊኖር የሚችለው አንድ ሲኖዶስ ነው ሁለት ሲኖዶስ የለም፡፡ ሲኖዶስ ይሰደዳል ወይ?፣ እዚህ ሀገር ቤት ያሉትም ሲኖዶስ ነን ይላሉና የትኛው ነው ትክክለኛና እግዚአብሔር የሚቀበለው? ፣ ፓትርያርኩና ጳጳሳቱ መሰደድ ነበረባቸው ወይ? ስደታቸው ከወንጌልና ከሕገ ቤተክርስቲያን አኳያ ትክክልና የሚገባ ነው ወይ? ለሚሉ ጥያቄዎች ከተፈጠሩ ነባራዊ ሁኔታዎች አኳያ ወንጌልንና […]

በምስራቅ ሀረርጌ ጨለንቆ ሰብሪና አብደላ የተባለች ወጣት በግፍ መገደሏን ተከትሎ ተቃውሞ ተነሳ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Harerge‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎OPDO‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ በምስራቅ ሀረርጌ ጨለንቆ ሰብሪና አብደላ የተባለች ተማሪ ከሳምንታት በፊት ነው የ10ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የወሰደችው። ሳብሪና ቤተሰቧችን ለመርዳት መንገድ ላይ ሻይ በመሸጥ …

በምስራቅ ሀረርጌ ጨለንቆ ሰብሪና አብደላ የተባለች ወጣት በግፍ መገደሏን ተከትሎ ተቃውሞ ተነሳ Read more »

የወያኔ ደህንነት ተቋም ከኣዲስ ኣበባ ፖሊስ ለሲቪል ደህንነት የወሰዳቸውን ወደ ቀድሞ የፖሊስነት ስራቸው መለሳቸው። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎TPLFSecurityForces‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ለመንግስታችን አስጊ ናቸው የተሰጣቸውን ስራ ከመስራት ይልቅ የመንግስታችን ምስጢሮች ለማወቅ ያነፈንፋሉ ብሎ የፈረጃቸውን ከኣዲስ ኣበባ ፖሊስ ለሲቪል ደህንነት …

የወያኔ ደህንነት ተቋም ከኣዲስ ኣበባ ፖሊስ ለሲቪል ደህንነት የወሰዳቸውን ወደ ቀድሞ የፖሊስነት ስራቸው መለሳቸው። Read more »

የምዕራብ ትግራይ-ኤርትራ-ሱዳኑ አደገኛና ውስብስብ መረብ ከ60 በላይ ሕይወት በላ፤ ያሳዝናል! በኢትዮያ- ኤርትራ- ሱዳን የተዘረጋውና ከፍተኛ የኤርትራ ወታደራዊ መኮንኖች፣ በትግራይ የምዕራባዊ ዞን ሓለፊዎችና የፖሊስ መኮንኖች፣ በርካታ የሱዳን ባለስልጣናት ወ.ዘ.ተ ተዋናይ የሆኑበት እጅግ ውስብስብ የሕገወጥ የሰዎች ዝውውር መረብ ባለፉት ጊዜያቶች ያለአንዳች ከልካይ …

የምዕራብ ትግራይ-ኤርትራ-ሱዳኑ አደገኛና ውስብስብ መረብ ከ60 በላይ ሕይወት በላ Read more »

 ዮናታን ተስፋዬ ያቀረበው መቃወሚያ ውድቅ ተደርጎ የእምነት ክህደት ቃል ሰጥቷል‹‹ሀሳብን በነጻነት የመግለጽ መብቴን ተጠቅሜ ጽፌያለሁ›› ዮናታን በኦሮምያ ክልል የተቀሰቀሰውን ህዝባዊ ተቃውሞ ለማስቀጠል ተንቀሳቅሰሃል በሚል በፌደራል አቃቤ ህግ የሽብር ክስ የቀረበበት የሰማያዊ ፓርቲ የቀድሞው ህዝብ ግንኙነት ኃላፊና የሰብዓዊ መብት አራማጅ አቶ …

ዮናታን ተስፋዬ ያቀረበው መቃወሚያ ውድቅ ተደርጎ የእምነት ክህደት ቃል ሰጥቷል Read more »

የትግል ስትራቴጂን ግብ ለማድረስ ለአንድ ወጥ ህዝባዊ እና ሃገራዊ አጀንዳ ተግቶ መስራት ይጠበቅብናል። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopianOppositionParties‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi – Ethiopian DJ የህዝብን ትግል ለማስጠበቅ የሕዝብን ነጻነት ለማረጋገጥ የጋራ አንድነታችንን ማጠናከር ግድ የሚልበት እና ሃገራዊ/ህዝባዊ ሃላፊነታችንን በመወጣት ወሳኝ ወቅት ላይ …

የትግል ስትራቴጂን ግብ ለማድረስ ለአንድ ወጥ ህዝባዊ እና ሃገራዊ አጀንዳ ተግቶ መስራት ይጠበቅብናል። Read more »

በደ/ብርሀን ከተማ ልዪ ስሙ በሬሳ ከሚባለው ወንዝ ውስጥ ጭነት የጫነ አይሱሲ መኪና ከአ.አ ወደ ደሴ በሚወስደው አቅጣጫ ድልድዩን ጥሶ በመግባቱ የ 4 ሰዎች ላይ የከፋ ጉዳትና የ 1ሰው ህይወት ሊያልፍ ችሏል፡፡

(ተረፈ ወርቁ):- “… እንደው እነዚህ በአሜሪካ የሚገኙት አባቶች እንደምንም ብለው ተጠናክረው በአገራችን በኢትዮጵያ በእነርሱ በሚመራው በአሜሪካው “ሲኖዶስ” ሥር ያለ/የሚመራ አንድ እንኳን ቤተ ክርስቲያን መመሥረት ቢችሉ በየቦታው ተበታትኖ ያለውን የተሃድሶ እንቅስቃሴ አንድ ማድረግ መምራት ይቻል ነበር እኮ …።”

ይህ ቁጭት፣ ምሬት አዘል ቃል በአንድ  ወቅት የኢትዮጵያን ቤ/ን እናድሳለን ብለው ከተነሡ ሰዎች መካከል ማህበር አቋቁሞና ከአንዳንድ ስለ ሃይማኖታቸው በቂ የሆነ መሠረት ከሌላቸውና የእውነት ዕውቀትን በፍቅር ካልተቀበሉና እንደ “ዘመነ መሳፍንቱ” – የባላባቶች ዘመን “አወዳሽና አንጋሽ” ፈላጊ በሆኑ ባለ ጠጋዎች፣ ወይዛዝርት፣ ነጋዴዎች ምጽዋትና እንዲሁም ከውጭ አገር በሚላክለት ዶላር (በተለይ ከዱባይና ከአሜሪካ) በዐሥር ሺዎች የሚገመት ዘመናዊ ቤት/አዳራሽ ተከራይቶ የተሐድሶን እንቅስቃሴ ለማስፋፋት ላለፉት 20 ዓመታት እየደከመ ያለ ሰው የተናገረው ምሬት ያዘለ ቃል ነው። ለነገሩ ይህ ማህበር በነጋ ጠባ ራሳቸውን በሾሙ በጎበዝ አለቆች የሥልጣን ይገባኛልና በጥቅም ግጭት ሲፈርስ ሲሠራ የኖረ፣ እንዳሰቡትና እንዳለሙት እንኳን የኢትዮጵያን ቤ/ን ሊወርሱ ቀርቶ የሕልም ዳቦቸውን እየገመጡ በቀቢፀ ተስፋ ተውጠው ነው ያሉት።

ይህን የተሐድሶ አራማጆች፣ “ተጠሪነቱ  ለአሜሪካው “ሲኖዶስ” የሆነ ቤ/ን በአገር ቤት ቢያቋቁሙ” የሚለው የጥፋት፣ የክፋት ሐሳብ/የሕልም ዓለም ምኞታቸውን ያነሳሁት አለምክንያት አይደለም። በአሜሪካ የሚገኙት ራሳቸውን “ሕጋዊው የኢትዮጵያ ቤ/ን “ሲኖዶስ”/ስደተኛው “ሲኖዶስ” በሚል የሚጠሩ አንዳንድ አባቶችና አገልጋዮች በቤተ ክርስቲያኒቱ ዶግማና ቀኖና ያላቸው የተዛባ ምልከታ፣ አፍቃሪ-ፕሮቴንስታዊ/Pro-Protestant አስተምህሮአቸው የተነሳ የተሃድሶ አራማጅ ነን ከሚሉ ሰዎች ጋር “የጡት ልጅን” ያህል በጥብቅ ተዛምደዋል፤ ተጣብተዋል። ይህ ደግሞ አለምክንያት የሆነ አይደለም።

እስቲ እነዚህ የተሃድሶ አራማጅ ነን ባዮችን ዓይናቸውን ወደ ምዕራቡ ዓለም/አሜሪካ እንዲያነሡ ያደረጋቸውንና በአሜሪካ ያለው “ሲኖዶስ”ም – “እልል በቅምጤ” እንዲሉ እነዚህን ሰዎች በደስታ እጃቸውን ዘርግተው እንዲቀበሉ ያደረጋቸውን ምክንያቶቹን በጣም በጥቂቱ ለማየት እንሞክር።

ለረጅም ዓመታት በኖሩበት የምዕራቡ ዓለም የዘቀጠ ባህል ተፅዕኖ ስር የወደቁ የአሜሪካው ስደተኛ “ሲኖዶስ” አንዳንድ “Liberal” ነን ባይ አባቶችና አገልጋዮች በፕሮቴስንታታዊ አስተምህሮአቸውና ሥርዓት አልበኝነታቸው በአገር ቤት የተለዩ ሰዎች መጠለያና መሸሸጊያ መሆናቸው ነገር መቼም ፀሐይ የሞቀው የአደባባይ ምስጢር ነው።

“ወንድሜን ሥጋ መብላት የሚያሰናክለው ከሆነ ለዘላለሙ ሥጋን አልበላ።” የሚሉ ቅዱሳን አባቶችና ሐዋርያት ባለፉባት ቤ/ን ስለ “አሳማ ሥጋ” እና ስለ “ኦርጋን መሳሪያ” ክርክር እያስነሡ ምእመናንን የሚያለያዩ ትምህርትን የሚያስተምሩ አባቶችንና አገልጋዮችን የታዘብነው በዚሁ በአሜሪካው “ሲኖዶስ” ነው።

ቁሳዊነት/Materialism፣ ደስታን የማሳደድ የሕይወት ዘይቤ/Hedonism፣ ግላዊነት/Individualism፣ ዘመናዊነት/Modernism …ወዘተ በገነነበት ዓለም የሚኖሩ እነዚህ አንዳንድ አባቶችና አገልጋዮች በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ መንገድ የምዕራቡን ዓለም መንፈሳዊ ተቋማት ከመገዳደር አልፈው እያፈራረሷቸው የሚገኙትን እነዚህን ዓለማዊ የሆኑ አስተሳሰቦችንና የኑሮ ዜይቤዎችን በዘመናዊነት ካባ ወደ ቤ/ን ለማስገባት እየተጣጣሩ ነው።

በዛን ሰሞን በአሜሪካው “ሲኖዶስ” የሚገኙ አባቶችና አገልጋዮች፣ “በኦርጋን መዘመር አለበት!” በሚል መግለጫ እስከማውጣት የዘለቁበት አካሔዳቸው – የአገራቸው/የማንነታቸው መግለጫ፣ የባህል መሳሪያዎቻችን ከሆኑት ከእነ በገና፣ ማሲንቆ፣ ክራር፣ እምቢልታና መለከት …ወዘተ ተለያይተው ምን ያህል በምዕራቡ ዓለም ባህል ተጠልፈውና ተጠላልፈው እንደወደቁ አንድ ትልቅ ማሳያ ነው።

እነዚህ ሰዎች አውቀውትም ሆነ ሳያውቁት ለሺ ዘመናት የትናንትና  ታሪካችን፣ የሥልጣኔያችንና የማንነታችን መገለጫና መታወቂያ ከሆነና የቅዱስ ወንጌል መሠረት ካለው ክርስቲያናዊ ባህላችንና ትውፊታችን፣ ወግና ሥርዓታችን ትውልዱን በማናወጥ የማንነት ቀውስ/Identity Crisis ውስጥ እንዲገባ የማድረግ ዘመቻ ውስጥ እየተዘፈቁ ነው።

ሌላኛዉ ምክንያት የአሜሪካው ሲኖዶስ የአባላቱን ቁጥር ከፍ በማድረግ ሀያልነቱን ለማሳየት ሲባል ወደ እነርሱ የሚመጡትን ሰዎች/አገልጋዮች ብዙም ጥያቄ ሳያበዙ ነው የሚቀበሏቸው። ለነገሩ ይህን ለማድረግም ጠንካራ የሆነ እንደ ሊቃውንት ጉባኤ ያለ መንፈሳዊ ተቋም አለመኖሩም ሌላኛው ጉዳት ነው። ስለዚህም ይህ ጥብቅነት የሌለው ብዛትን እንጂ ጥራትን ከቁጥር ውስጥ ያልሰገባው አሠራር አንዳንዶችን የራሳቸውን አስተምህሮ እንደፈለጋቸው ለመዝራት እንዲችሉ አስችሎአቸዋል።

እዚህ ጋር አባላትን ከማብዛት አንፃር በደቡብ አፍሪካ የሆነ አንድ ታሪክ ላንሳ። እንደሚታወቀው የኢትዮጵያ ቤ/ን በጥቁር ደቡብ አፍሪካውያን ሕዝቦች የነፃነት ተጋድሎ ታሪክ ውስጥ ያላት ስም ትልቅና የከበረ ነው። ደቡብ አፍሪካውያን ለኢትዮጵያ ቤ/ን ያላቸው ይህ ፍቅርና ክብር ከመቶ በላይ ዓመት ያስቆጠረው ለነፃነት ያበቃቸው ANC ፓርቲያቸው የተመሠረተው ቄስ ጆን ዱቤ በተባሉ የቤተ ክርስቲያናችን አባልና ተከታዮቻቸው ነው።

ይህ ታሪክ እውነታ የኢትዮጵያን ቤ/ን በደቡብ አፍሪካ ውስጥ ጠንካራ መሠረት እንዲኖራት አድርጓል። እናም ቤተ ክርስቲያናችን በደቡብ አፍሪካ ምድር ከአምስት የሚልቁ ቤ/ን፣ በማህሌታዊው ቅዱስ ያሬድ ስም የተመሰረተ አንድ ገዳምና ከሃያ በላይ መንፈሳዊ ጉባኤያት አሉ። ታዲያ ከእነዚህ ጉባኤያት መካከል ማፊኬኔ በተባለ ከተማ ያለ አንድ ጉባኤ በወያኔ በሚመራ ሲኖዶስ እንዴት ትመራላችሁ በሚል የፖለቲከኞች ስብከት፣ መንፈሳዊ፣ አስተዳደራዊ ጥያቄና ብሶት ምክንያት ራሳቸውን ለይተው ግንኙነታቸውን በአሜሪካው ሲኖዶስ ስር በሚመራው ቤ/ን ስር ሆነው ነበር።

ይሁን እንጂ በአሜሪካው ሲኖዶስ ስር ያሉ አባቶችና አገልጋዮች መንፈሳዊ አገልግሎታቸው በዋና ከተማው በጆሃንስበርግ፣ በፕሪቶሪያና በአካባቢው ብቻ የተወሰነ በመሆኑ እነዚህ ከጆሃንስበርግ በብዙ ኪሎ ሜትር ርቀው የሚገኙት የማፊኬኔ ጉባኤ የ”እኛ አባል ናቸው” ከሚል ንግግር ባለፈ ተገቢውን መንፈሳዊ አገልግሎትና አስተዳደራዊ መመሪያ ለመስጠት የሚችሉበት ሁኔታ ላይ አልነበሩም። በሂደትም የጉባኤው አባላት እንዳሰቡት መንፈሳዊ አገልግሎት ባለማግኘታቸው፣ በሌላ በኩል ደግሞ የኢትዮጵያ ቤ/ን በደቡብ አፍሪካውያን መካከል እየተስፋፋች መምጣቷ ያሳደረባቸው ባይተዋርነት የተነሳ በመጨረሻ ይቅርታ ጠይቀው ወደ ኢትዮጵያ ቤ/ን የተመለሱበትን ታሪክ አስታውሳለሁ።

በመጨረሻም ለማንሳት የምፈልገው ምክንያት፣ በቤተ ክርስቲያኒቱ መንፈሳዊ አስተዳደር ውስጥ እጃቸውን የሚያስረዝሙ ፖለቲከኞቻችን የፈጠሩት ክፍተት፣ በዘመነ ኢሕአዴግ በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ አገር ባሉ የቤተ ክርስቲያኒቱ አባቶች መካከል የተለያዩበትን አሳዛኝ የታሪክ አጋጣሚ ለመጋፈጥ ተገደናል።  ከዚሁ ጋር ተያይዞም  ለአብነትም በአሜሪካ በስደት ላይ የሚገኙ አባቶቻችን በግንቦቱ ሲኖዶስ ስብሰባቸው ያወጡትን ባለ 15 ነጥብ የአቋም መግለጫ መመልከት በቂ ነው። የቤተ ክርስቲያን ሳይሆን የአንድ የመንግሥት ተቃዋሚ ፓርቲ ያወጣው ሊያውም ስሜት አልባና አደናጋሪ የአቋም መግለጫ ነው የሚመስለው።

ሌላው በጣሙን የገረመኝ ነገር ደግሞ የአሜሪካው ሲኖዶስ በዚሁ መግለጫቸው ከወያኔ መንግሥት ጋር ተባብሮ የሚሠሩትንም ሰዎችን ሁሉ አውገዘናል የሚለው ዐርፍተ ነገር ደግሞ ይበልጥኑ አስገረመኝ፣ አሳዘነኝም። ይሄ ማውገዝ፣ መወጋገዝ በቃ ባህል ሆነ ማለት ነው?!

ከጥቂት ዓመታት በፊትም የአሜሪካው ሲኖዶስ አንድ ሊቀ ጳጳስ የሆኑ አባት፣ “በወንጌል እመኑ፣ ንስሓ ግቡ።” ከሚለው እጅግ በከከበረው የዐዲስ ኪዳን የጌታችንና የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል አገልግሎት ወርደው፣ “በኢትዮጵያ አየር መንገድ እንዳትጓዙ፣ የወያኔ ሽርኮች የሚያስመጡትን በርበሬና ሽሮ እንዳትገዙ … ወዘተ በማለት በየቦታው ሲቀሰቅሱ ብናያቸው በጣሙን አፈርንም፣ ተሳቀቅንም።

የባለፈው ሰሞንም በአሜሪካ ያሉ አባቶች በኦርጋን ይዘመር ዘመቻም የዚህችን ጥንታዊት፣ ባለ ታላቅ ታሪክና የገናና ሥልጣኔ ባለቤት የሆነች የአገራችንና የቤተ ክርስቲያናችንን ታሪክና ቅርስ፣ ማንነትና ባህል፣ ሥርዓትና ትውፊት ለማጥፋት፣ ለመናድ ከሚደረግና እንዲሁም በዘመናዊነትና በሥልጣኔ ስም የምዕራቡን ዓለም ባህል ለመጫን/ለማራገፍ ከሚደረግ እኩይ ዘመቻ/ሴራ ተለይቶ የሚታይ እንዳልሆነ ነው የታዘብኩት።

ወደ ሲኖዶሱ መግለጫ ስመለስም በእውነት ያሳፍራል፣ ያሳቅቃልም። ይህ መግለጫ የጥላቻና የፅንፈኝነት መንፈስ ከሚነዳቸው፣ ዕድሜ ዘመናቸውን ከደምና ከቂም በቀል ትርክት መውጣት ካልቻሉት የ60ዎቹ ትውልድ የፓርቲ ስብስብ ማብቂያ የሌለው፣ የነጋ ጠባ የፖለቲካ መግለጫቸው እምብዛም የተለየ ሆኖ አላገኘሁትም።

ለመሆኑ የተሸከምነው ወንጌል የፍቅር፣ የሰላም መልዕክት እንጂ የጥላቻና የመለያየት ወንጌል ነው እንዴ …?! ሌላው የሲኖዶሱ መግለጫ ከበርካታ የፊደል ግድፈቶቹ፣ እዚህም እዛም የተደነገሩት ትርጉም የለሽ ቃላቶች በላይ ደግሞ የቤተ ክርስቲያናችንን/የግእዙን ቋንቋ አጻጻፍ ሥርዓት የተከተለ አይደለም። ለአብነትም በሐመሩ “ሐ” መጻፍ ያለበት በሀሌታው “ሀ” ተጽፏል፣ ለአልፋው “አ” መጻፍ ያለበት በዓይኑ “ዐ”፣ ሌላም ሌላም የማይጠበቁ ስህተቶች ያሉበት መግለጫ ነው።

እንግዲህ በዚህ ሁሉ ውዝግብ ውስጥ – ፖለቲካው፣ ዘረኝነቱ፣ የአስተምህሮ ችግሩ፣ መለያየቱ፣ መከፋፈሉ … ወዘተ ገና ይሄ ነው የሚባል መፍትሔ ሳይበጅለት በአሜሪካ የሚገኙ አባቶች ኤጲስ ቆጶሳት ሹመቱን ተያይዘውታል። ሊያውም ደግሞ በአስተምህሮአቸውና በመንፈሳዊ ሕይወታቸው ጥያቄ የሚነሳባቸውን ሰዎች ሳይቀር ለዚህ ታላቅ ለሆነ መንፈሳዊ ሓላፊነት ሹሞአቸዋል። ይህ ከመንፈሳዊ ቅናት ይልቅ የእልክ የሚመስል የአባቶቻችን ጉዞ ፍጻሜው ምን ሊሆን እንደሚችል የምናየው ነው የሚሆነው።

አንድ ስለምታደርግ ሥጋውና ደሙ እግዚአብሔር በይቅርታው አንድ ያደርገን ዘንድ ሰላምን እንማልዳለን።
እስከ ፍጻሜያችን ድረስ እግዚአብሔር በመንፈስ ቅዱስ አንድነት ይጠብቀን ዘንድ ስለ አንድነታችን እንማልዳለን። የሚለው ዘወትር በሥርዓተ ቅዳሴያችን የምንጸልየው ጸሎት ትርጓሜው ምን ማለት ይሆን ግን …?!
ወስብሐት ለእግዚአብሔር!    

Deje Selam is a venue of news, views and opinions about or related to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. [email protected]

ምግብ ከቀመሰ ሰባት ቀናት አለፉ። ጉዳቱ በአካሉ ላይ በግልጽ ይታያል፤ ከስቱዋል፤ ጥቁር ብሎዋል። ሲራመድ ጎንበስ ብሎ ነው። ያልበላው አንጀቱ ታጥፎ መሰለኝ። ይህ ሰው አግባው ሰጠኝ ነው፣ ከግንቦት 17/2008 ዓ.ም ጀምሮ ቂሊንጦ ጨለማ ቤት የታሰረው አግባው። ይህ ሰው “ሰው ራበኝ! የህግ …

“ቤተሰቤንና ጠበቃየን እንዳይ ካልተደረገ በርሃብ አድማየ እቀጥላለሁ ቀጣይ ቀጠሮ ሬሳየ ሊመጣ ይችላል” – አግባው ሰጠኝ Read more »

[የክቡር ሚኒስትሩ ሹፌር በጠዋት ከቤታቸው ሊወስዳቸው መጣ] እንቅልፍ አልተኙም እንዴ ክቡር ሚኒስትር? ምን እንቅልፍ አለ? ለምን አልተኙም? ግጥሚያውን ሳይ ነዋ፡፡ አሸነፍን ተሸነፍን? እኛ እኮ የለንበትም፡፡ ከተፋላሚዎቹ አንደኞቹ እኛ አይደለን እንዴ? ከመቼ ጀምሮ ነው እኛ አውሮፓዊ የሆነው? ስለምን እያወሩ ነው ክቡር …

በቃ በአገራችን ዕድገት የከፋው የኤርትራው መሪ ተመቅኝቶ ነው ውጊያ የጀመረው፡- የክቡር ሚኒስትሩ ወታደራዊ ምስጢር Read more »

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት ከሱዳን ጋር በሚዋሰንበት ድንበር ላይ እየታፈኑ የሚወሰዱ ዜጎች ቁጥር እየጨመረ ነው፡፡ የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ታፍነው የተወሰዱ ዜጎች ለማስመለስ፣ ከዚህ በኋላም ይህ ድርጊት እንዳይደገም ከደቡብ ሱዳን ሲናር ግዛት ጋር እየተነጋገረ መሆኑን ገለጸ፡፡ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የቤንሻንጉል …

በሱዳን ወታደሮች ታፍነው የሚወሰዱ ዜጎች ቁጥር እየጨመረ ነው Read more »

“የሥራ አስፈጻሚው መንግሥት ስትራቴጂክ አመራሮች ንቃተ-ሕሊና ዝቅተኛ ነው። ለሳይበር እድገት ዋነኛ ፈተና ነው። ” የኢንሳ ኣዛዥ ጄኔራል ፓርላማው ለሳይበር ልማት የውጭ ዕርዳታ ባለማፅደቅ እንዲተባበረው ጠይቋል ‹‹ሳይበር››ን ከሁለንተናዊ አገራዊ ጥቅሞችና ፍላጐቶች ጋር በማጣጣም አገራዊ የሳይበር ኢንዱስትሪ ለመፍጠር ስትራቴጂካዊ ግብ ጥሎ በመንቀሳቀስ …

“የሥራ አስፈጻሚው መንግሥት ስትራቴጂክ አመራሮች ንቃተ-ሕሊና ዝቅተኛ ነው። ለሳይበር እድገት ዋነኛ ፈተና ነው። ” የኢንሳ ኣዛዥ ጄኔራል Read more »

የዐማራ ሕዝብ ትግል በሕይወት ለመኖር የሚደረግ ግብግብ ነው! Muluken Tesfaw የዐማራው ሕዝብ የተጋረጠበት አደጋ የሚቆጫቸውና ተቆርቋሪነት ያላቸው ነበልባል ወጣቶች በቁጥርም በጥራትም ከትናት ይልቅ ዛሬ ብዙ ሆነዋል፡፡ እነዚህ ወጣቶች መገንዘብ የሚኖርባቸው ጥቂት ነጥቦች አሉ፤ የዐማራ ወጣቶች አያውቁትም የሚል እምነት ባይኖረኝም ቅሉ …

የዐማራ ሕዝብ ትግል በሕይወት ለመኖር የሚደረግ ግብግብ ነው! Muluken Tesfaw Read more »

ወያኔን ኢትዮጵያን እንደ ጠላት አገር አድርጎ ሲለሚቆጥራት ደንቆሮ ዋሻ ከነበረበት ጊዜ አንስቶ እስከ አሁን ደረስ ሁልቆ መሳፍርት የሌለው የአገር ሃብት እየዘረፈ እንደሚገኝ ይታወቃል። በተለይም ህወሃት የአገሪቱን የውጭ ምንዛሬ ጥንካሬ ለመጠበቅ በበፊት መንግሥታት በብሔራዊ ባንክ የተቀመጠውን በብዙ ሚሊዮን ዶላር የሚገመት ወርቅን …

መለስ ዜናዊ 10,000 ቶን ቡና ስለመዘረፉን ያመነበት ቪዲዮ Read more »

በስደት የሚገኜው የኢትዮጵያ ሲኖድስ በካሊፎርኒያ ግዛት አዲስ ሊቃነ ጳጳሳትን የጵጵስና መዐረግ ሠጠ። 1ኛ. አባ ወልደ ትንሳኤ – የጵጵስና መጠሪያቸው – ብፁዕ አቡነ በርናባስ የካሊፎርኒያ ጳጳስ 2ኛ. 
አባ ጽጌ – የጵጵስና መጠሪያቸው – ብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ የመንበረ ፓትርያርክ ጽ/ቤት ጳጳስ 3ኛ. አባ ገብረ ሥላሴ …

ሕጋዊው የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሲኖዶስ የጵጵስና መዐረግ ሰጠ Read more »

በኒዘርላንድ ወንጀለኛ በመጥፋቱ 8 ማረሚያ ቤቶች ተዘጉ፡፡ ከዚህ ቀደም 19 ማረሚያ ቤቶችን ኒዘርላንድ መዝጋቷ ይታወሳል ፡፡ፆመኛ ማረሚያ ቤት የፈጠረችው ኒዘርላንድ ታድያ ማረሚያ ቤቶቿን ለኪራይ እየተጠየቀች ነው፡፡በተለይም ጎረቤቷ ቤልጂየም እስር ቤት እንድታከራያት ደጅ እየፀናቻት ነው፡፡ኒዘርላንድ ዜጎቿ የደረሱበት የጎነ ማህበራዊ የአስተሳሰብ ልዕልና …

በኒዘርላንድ ወንጀለኛ በመጥፋቱ 8 ማረሚያ ቤቶች ተዘጉ፡፡ Read more »

ዶክተር ሙሐመድ ሙርሲ ተፈረደባቸዉ የፍርድ ሒደቶቹ በሙሉ ይግባኝ ሊባሉ ይችላሉ። በ ስር ሺዎች የሚቆጠሩ የሙስሊም ወንድማማቾች አባላት እስር ላይ ናቸዉ።የወደፊት እጣ ፈንታቸዉ አልታወቀም። ቢቢኤን ሰኔ 12/2008 ከሰላሳ አመት አምባገነናዊ አገዛዝ በኋላ በዲሞክራሲ የተመረጡት የመጀመሪያዉ የግብጽ ፕሬዝዳንት ተፈረደባቸዉ። ዶክተር ሙሐመድ ሙርሲ …

የግብጽ ፕሬዝዳንት ተፈረደባቸዉ። Read more »

የጆቤ በጥናት ላይ የተመሰረተ ምሁራዊ ትንታኔ በወፍ -በረር ሲፈተሽ// (በተለይ ለአዲስ አድማስ ከተሰጠው ቃለምልልስ) Girma Bekele የእኔ ድምዳሜ—ጆቤ እነ ሪፖርተርና አዲስ አድማስ ሊሰብኩን እንደሚሞክሩት፣ እርሳቸውም ሊያሳምኑን እንደሚታትሩት ቅንጣት የፖለቲካ አመለካከትም ሆነ የአቋም ለውጥ አላደረጉም፤ የጽሁፎቹ ዓላማ ህወኃት/ኢህአዴግ ተጠናክሮ እንዲቀጥል፣ በህዝብ …

የጆቤ በጥናት ላይ የተመሰረተ ምሁራዊ ትንታኔ በወፍ -በረር ሲፈተሽ// Girma Bekele Read more »

News #Ethiopia Wetatoch Dimts June 19 , 2016 መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ [youtube http://www.youtube.com/watch?v=m4it82ay32A]

በምርምርና በዳበረ ሃሳብ ሽፋን የሕወሓት ስልጣን እድሜ ማስረዘሚያ እና የትኩሳት መለኪያው ‘ጀኔራል?’ ጆቤ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎Jobe‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Change‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ጆቤ በአሁኑ ወቅት ይዘውት እየተራመዱት የሚገኘው አስተሳሰብ ሕወሓትም በማዘናጊያ አጀንዳነት እያራገባቸው ነው::ወደ ሚዲያው እንዲወጡ የተደረገው የቀድሞ የወያኔ …

በምርምርና በዳበረ ሃሳብ ሽፋን የሕወሓት ስልጣን እድሜ ማስረዘሚያ እና የትኩሳት መለኪያው ‘ጀኔራል?’ ጆቤ Read more »

በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ከውጭ ወደ አገር ቤት የሚመጡ መንገደኞችን በመጠባበቅ የትራንስፖርት አገልግሎት ወይም ትብብር ለመስጠት በማስመሰል የተጓዦችን ሻንጣና ሌሎች ንብረቶችን የሚዘርፉ ሌቦች ለመቆጣጠር ጥረት ቢደረግም፣ ዘራፊዎች በየጊዜው ስልታቸውን እየቀያየሩ መምጣታቸው አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን የኢትዮጵያ የኤርፖርቶች ድርጅት ገለጸ፡፡ ሪፖርተር …

በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ የሻንጣ ሌቦች ስልታቸውን በመቀያየር ተጓዦችን የሚዘርፉበት መንገድ ተባብሷል ተባለ Read more »

• በዓለም አቀፍ ህግ የአሰብ ወደብን ማስመለስ እንችላለን… • ኢህአዴግ ህገ መንግስቱን እየሸረሸረ ነው • የኢሳያስ መንግስት መወገድ አለበት መንግስት ሰሞኑን በኤርትራ ላይ ተመጣጣኝ እርምጃ መውሰዱን አስታውቋል፡፡ አሁንም እንደ ቀድሞው ጭልጥ ወዳለ ጦርነት የምንገባ ይመስልዎታል?  ለመሆኑ የሁለቱ አገራት የድንበር ግጭት …

ሜጀር ጀነራል አበበ ተ/ሃይማኖት (Jobee)፤ በተለይ ለአዲስ አድማስ የሰጡት ቃለምልልስ Read more »