–    የሕግ መምህራን ፈቃድ ማውጣት ይችላሉ-    ፈቃድ ሳይኖረውና ፈቃዱን ሳያድስ ጥብቅና የቆመ በብርና በእስራት ይቀጣል-    ጠበቆች ተከታታይ የሕግ ትምህ…

ያለፈዉ ሐሙስ፣ የአቶ መለስ ዜናዊን የፓርላማ ንግግር ካዳመጡ በኋላ፣ በየቦታዉ ያሉ ካድሬዎችና የገዢው ፓርቲ ቅጥረኞች በሰላማዊና ሕገ መንግስቱን እያከበሩ የሚንቀሳቀሱ የመድረክ አባል ድርጅቶችን፣ “ሽብርተኞች ናቸዉ” በሚል የፖሮፖጋንዳ ዘመቻ የከፈቱ ሲሆን፣ የመድረክ አባላትን በየቀበሌዉና በየወረዳዉ የማስፈራራት፣ የማሰር፣ የመግደል ፣ የማወክ ዘመቻቸዉን እንዳጧጧፉ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዜና ያመለክታል። በደቡብ ጎንደር በመምህርነት ያገለግሉ የነበሩ፣ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ […]

በመለስ ዜናዊ፤ ስብሃት ነጋ፤ አባይ ፀሃዬ እና በሌሎች ጥቂት የህወሃት ከሃዲ መሪዎች አማካይነት በ” ነፃ አዉጪ” እና በ” መንግስት” ስም የተወሰዱትና በመወሰድ ላይ ያሉት ፖለቲካዊ፤ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ተግባራት ለተለያየን ሰዎች የተለያየ ትርጉም ሊሰጡን ይችላሉ። የምንሰጠዉ ትርጉም ልዩነት ከድርጅታዊ ቅርበታችንና ወገናዊነት፤ ጎሳዊ አመለካከታችን፡ ፖለቲካዊ ግንዛቤያችን፤ የስርኣቱ ተጠቃሚነታችንና፤ ከኢትዮጵያዊነት እምነታችን ይመነጫል። ከሁሉ በላይ ደግሞ የተነጣጠሉት ተግባራት ለሚኖራቸዉ […]

ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂና ግብረ አበሮቻቸው በኤርትራ ቀይ ባሕር አፋር ሕዝብ ላይ በፈጸሙት አሰቃቂ ድርጊት፣ በዓለም አቀፍ የወንጀለኛ ፍርድ ቤት የዘ

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ባለፈው ሐሙስ በተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ በፓርላማ መክፈቻ ዕለት የመንግሥትን አቋም