የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በዛሬውለት ባሳለፈው የቅጣት ውሳኔ የብሎግ ጸሃፊውን ኤልያስ ክፍሌ የእድሜልክ እስራት ሲፈርድበት፤ በርዕዮት አለሙና ውብሸት ታየ የ14 ዓመት እስራትና የ33ሽህ ብር ቅጣት ጥሎባቸዋል።

ከታክሎ ተሾመ ኮሎኔል መንግስቱ ኃ.ማርያም ትግላችን የተሰኘ ባለ 505 ገጽ መጽሀፍ ጽፎ ሎስ አንጀለስ (አሜሪካ) ፀኃይ አሳታሚና አከፋፍይ ድርጅት ታትሞ ገበያ ላይ ከዋለ ሰነባብቷል። ኮሎኔል መንግስቱ ጨካኝ ብቻ ሳይሆን የራሱን ህዝብ በጥይት ፈጅቶ አገሪቱን ለተገንጣይ አጋልጧል። በአፍሪካ ተወዳዳሪ ሊገኝለት ያልቻለ …

የኮሎኔል መንግስቱ መጽሀፍ “ትግላችን” እና የአምዕሮአዊ ንብረት መብት Read more »

«ፍርድን ፈልጉ፣ የተገፋውን አድኑ፣ ለድሃ አደጉ ፍረዱለት፣ ስለመበለቲቱ ተሟገቱ» ኢሳያስ 1፡ 17 በአዲስ አበባ ከተማ ነበር የተወለዱት። ገና የሶስት አመት ሕጻን የነበሩ ጊዜ ቤተሰባቸዉ ወደ ድሬዳዋ ይዞራሉ። ፋሺስት ጣሊያን አገራችንን ሲወር፣ የስምንት አመት ልጅ ነበሩ። በግራዚያኒ ላይ ቦምብ ከተወረወረ በኋላ፣ ጣሊያኖች በፈጸሙት የብዙ መቶ ሺህ ዜጎች ጭፍጨፋ፣ የእኝህ ሰው አባት ተገደሉ። እናታቸው ብዙ ሳይቆዩ አረፉ። […]

«ፍርድን ፈልጉ፣ የተገፋውን አድኑ፣ ለድሃ አደጉ ፍረዱለት፣ ስለመበለቲቱ ተሟገቱ» ኢሳያስ 1፡ 17 በአዲስ አበባ ከተማ ነበር የተወለዱት። ገና የሶስት አመት ሕጻን የነበሩ ጊዜ ቤተሰባቸዉ ወደ ድሬዳዋ ይዞራሉ። ፋሺስት ጣሊያን አገራችንን ሲወር፣ የስምንት አመት ልጅ ነበሩ። በግራዚያኒ ላይ ቦምብ ከተወረወረ በኋላ፣ ጣሊያኖች በፈጸሙት የብዙ መቶ ሺህ ዜጎች ጭፍጨፋ፣ የእኝህ ሰው አባት ተገደሉ። እናታቸው ብዙ ሳይቆዩ አረፉ። […]

የከፍተኛዉ ፍርድ ቤት ሶስተኛ ወንጀል ችሎት ፌደራሉ አቃቤ ህግ በሽብር ወንጀል ጠርጥሮ ክስ በመሠረተባቸዉ አምስት ፖለቲከኞችና ጋዜጠኖች ላይ ዛሬ የቅጣት ዉሳኔ አሳልፏል። ተከሳሾች ከአስር ዓመታት በላይ እስራትና የገንዘብ ቅጣት ተበይኖባቸዋል። ያዳምጡ

በሽብር ሥራ ተሰማርታቿል በሚል ክስ በታሰሩት የፍትህ እና የአዉራምባ ታይምስ ጋዜጠኞች ርዮት አለሙ፣ ሂሩት ክፍሌ፣ ዉብሸት ታዬ እንዲሁም የብሄራዊ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ፕሬዘዳንት የሆኑት አቶ ዘሪሁን ገብረ እግዚአብሄር ላይ፣ የመለስ አገዛዝ በሚቆጣጠረዉ ፍርድ ቤት በኩል የቅጣት ዉሳኔ እንዳሳለፈ፣ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያመልክታል። እንደ ደረሰን ዘገባ መሰረት ሂሩ ክፍሌ ለአሥራ ዘጠኝ አመታት፣ አቶ ዘሪሁን ለአሥራ ሰባት […]

በጋምቤላ የፉኝዶ ወረዳ የአንድ አባ ወራ አህያ ወደ ጎረቤቱ ዘልቆ አንዲት የሌላ አባወራ ንብረት የሆነች ሴት አህያ ላይ ይንጠላጠልና የልቡን ያደርሳል። የሴቷ አህያ ባለቤትም አህያዬ “ተደፈረችብኝ” በሚል ክስ ይመሰርታሉ። የወንዱ አህያ /ደፋሪው መሆኑ ነው/ ባለቤት ፖሊስ ዘንድ ይወሰዳሉ ክስ ይመሰረትባቸውና ይቀጣሉ። የወረዳው የፍትህ አካላት ጠርተውን የክሱንና የፍርዱን ሂደት አስረዱን። እኛም በተነገረን መሰረት ዜና ሰራን። ኃላፊው […]

በግንቦት 7 አሸባሪ ድርጅት ውስጥ አመራርና አባል በመሆን የአገሪቱን ፖለቲካ፣ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ሕገ መንግሥታዊ ተቋማትን በኃይል ለማናጋት ሲንቀሳ…

የዘጠኝ ዓመት ልጅ ነው። አንድ ቀን አባቱን ጠየቀው፤ ” አባባ ፖለቲካ ምንድነው?” “ ጥሩ ጥያቄ ነው ልጄ! ቁጭ በል በምሳሌ አስረዳሀለሁ። “ ይልና አባት ልጁን ካስቀመጠ በሗላ ‘’ፖለቲካ ማለት እንግዲህ ይህን ቤታችንን እንደ ሀገር ቁጠረው። ቤታችን ሀገር ማለት ነው። በቤታችን ውስጥ ስራ እየሰራሁ ገንዘብ የማመጣ እኔ ነኝ። እኔን እንደ ካፒታሊዝም ቁጠረኝ። እኔ ካፒታሊዝም እባላለሁ። እናትህ […]