የብራስልስ የኢራን ማዕቀብና ትርጉሙ DW Amharic January 26, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የአውሮፓ ሕብረት ኢራንን ከአቶም መሣሪያ ባለቤትነት ለመግታት በሣምንቱ መጀመሪያ ጠንካራ የማዕቀብ ዕርምጃዎችን ወስዷል። ሕብረቱ ከኢራን ነዳጅ ዘይት ማስገባቱን ለማቆም ሲወስን በቴህራን መንግሥት ላይ ግፊቱን ይበልጥ ለማጠናከር ሌሎች ማዕቀቦችንም ጭምር ነው ያጠበቀው።