የወያኔ ፍርድ ቤት ኢትዮጵያን ሪቪው አዘጋጅ ላይ ከባድ እስራት በየነ
(VOA) — ህገመንግስቱንና ህገ-መንግስታዊ ስርዓቱን በሃይልና በሽብር ድርጊት ለመጣል አሲረዋል በሚል በቀረበባቸው ክስ አስቀድሞ ጥፋተኛ የተባሉት ተከሳሾች ሀሙስለት የቅጣት ብይን ተላልፎባቸዋል።
በዚህም መሰረት በዩናይትድ ስቴይትስ የሚታተመው የኢትዮጵያን ሪቪው ብሎግ መስራች ኤልያስ ክፍሌ እድሜ ልክ እስራት ተበይኖበታል። በሌለበት የተከሰሰው ኤልያስ ምርጫ 97ትን ተከትሎ ተመሳሳይ ይዘት ባለው ክስ የእድሜ ልክ እስራት ተበይኖበት ነበር።
በቁጥጥር ስር ከዋሉት የፍትህ ጋዜጣ አምደኛ ርዮት አለሙ እና የአውራምባ ታይምስ ጋዜጣ ምክትል አዘጋጅ ውብሸት ታየ ይገኙባቸዋል። እያንዳንዳቸው የ14 ዓመት እስራትና የ33ሽህ ብር ቅጣት ተጥሎባቸዋል።
ዘሪሁን ገ/እግዛአብሄር በ17 አመት እና 50 ሺብር፣ እንዲህም ሂሩት ክፍሌ 19 አመት ተፈርዶባቸዋል፡፡
የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ
[podcast]http://media.voanews.com/audio/amh_ma_court.Mp3[/podcast]
Weyane leba new……….
A formidable and unrelenting patriot like Elias Kifle is always a nightmare to Meles and his likes.Woyanes can say anything they want, but they cannot touch Elias and people like him, not now not even in a million years. As my American friends say talk is cheap… so let them talk. As for us our pen will do the talking, if push comes to shove then the M16 will take over.
well Elias is here safe a Jail sentence for him is VOID will not count we should worry for the rest of
Ethiopians in the country with out no choice and Elias please keep on going and take care of your self.