ጀርመንና የአታላንታ ተልእኮ፣
አታላንታ በሚል ስያሜ ፣ ከአውሮፓው ኅብረት የተውጣጣው የባህር ኃይል፣ በሁለት ዐበይት ዓላማዎች ሳቢያ ከሶማልያ ጠረፍ ፈንጠር ብሎ በአደን ባህረ-ሰላጤ፣
አታላንታ በሚል ስያሜ ፣ ከአውሮፓው ኅብረት የተውጣጣው የባህር ኃይል፣ በሁለት ዐበይት ዓላማዎች ሳቢያ ከሶማልያ ጠረፍ ፈንጠር ብሎ በአደን ባህረ-ሰላጤ፣
የኢትዮጵያ ፌደራል ከፍትኛ ፍርድ ቤት በአሸባሪነት በተከሰሱት ተቃዋሚ ፖለቲከኞችና ጋዜጠኛ ላይ ዛሪ ይሰጣል የተባለውን ብይን ለሌላ ጊዜ አስተላለፈ። ዛሬ…
«ትምህርት ደበረኝ። ወላጆቼ ጣጣ ያበዙብኛል፣ እኔ ህፃን አይደለሁም » እነዚህ አረፍተ ነገሮች በአብዛኞቹ በአፍላ የእድሜ ክልል ውስጥ ባሉ ታዳጊ ወጣቶች አ…
የዓለም የምጣኔ ሃብት ምክክር መድረክ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የሚያደርገውን ክርክር ዛሬም ለ 2 ተኛ ቀን ቀጥሏል። ትናንት አመሻሽ ላይ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ጋሽ ግዛው በድፍን ሽሮሜዳ ታዋቂ የነበሩ ሞቅታን እንደገንዘብ እየቆጠቡ የሚጠቀሙ ሰው ነበሩ። እርሳቸውን ሳይሰክሩ ያያቸው ሰው ካለ እርሱ አብሯቸው ያደረ መሆን አለበት፤ በቀረ ግን ሁሌም ሞቅታ ውስጥ ናቸው። ጋሽ ግዝሽ ሁልግዜም ወደቤታቸው የሚገቡት እምቢኝ እያሉም ቢሆን፤ በሰዎች ተደጋግፈው ነው። አንዳንዴም በወሳንሳ! አለበለዛ ሲወድቁ ሲነሱ የሚያዩት አበሳ አይወሳ…! ጋሽ ግዛው በሞቅታቸው ተዓምር ካመጡት ልዩ ልዩ ጠባይ […]![]()
ተመስገን ደሳለኝ ከዚህ ቀደም ‹‹ሹክሹክታው ምንድርነው?›› በሚል ርዕሰ ጉዳይ አንድ ፅሁፍ ፅፌ ነበር። የፅሁፉ ጭብጥ የሚያጠነጥነው የአረብ ሀገራት የተ
(ኢሳት ዜና) – የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለፉት ሳምንታት ሸኚዎች ወደ ውስጥ ገብተው ዘመዶቻቸውን እንዳይሸኙ ክልከላ መጣሉን በተደጋጋሚ ስንዘግብ ቆይተናል። የአየር መንገድ ሰራተኞች እንደሚሉት መንግስት እግዱን የጣለው የሽብር ጥቃት እንደሚፈጸም መረጃው ስለደረሰው ነው። ይሁን እንጅ አንዳንድ ወገኖች መንግስት ወደ ሳውዳ አረብያ …
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ ያልተጠበቀ አደጋ ሊደርስ እንደሚችል ሰራተኞች አስጠነቀቁ Read more »
በብጹህ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዮስ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የሚመራው 33ተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ህጋዊ ቅዱስ ሲኖዶስ ከግንቦት 1 እስከ 3 ቀን 2004 (May 9 – 11, 2012) በዋሽንግተን ዲሲ ደብረ ሃይል ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ይካሄዳል። ቅዱስ ሲኖዶስ ወቅታዊ በሆኑ …
የሃይማኖቶ አባቶች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ሀገራዊ ጥሪ ያቀርባሉ – ቅዳሜ 5 PM Read more »
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የኢትዮጵያ መንግሥት በዜጎቹ ላይ እያደረሰ ያለውን የመብት ረገጣ እና እስራት በአስቸኳይ ያቁም!!
በኃይማኖቶች ላይ ጣልቃ መግባቱን እና ዜጎችን ማፈናቀሉ…
ለአቶ መለስ ዜናዊ (የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ጠቅላይ ሚኒስትር – አዲስ አበባ)
ጉዳዩ፦ ታሪካዊ የዋልድባ ገዳማችን ይዞታና የመነኮሳት ሰብዓዊ መብት እንዲከበርልን ስለመ
ወደፊት የሚከሰቱ ለውጦችን የሚጠቁም አውደ ጥናት ተካሄደ
ዋለልኝ መኮንን የወያኔ መንግስት ለስሙ ሀይማኖትና መንግስት ጣልቃ አይገባቡም እያለ ጆሮችንን በየቀኑ ያደነቁረናል ነገር ግን በኦርቶዶክስና በእስልምና እምነት ድርጅቶች ውስጥ በቀጥታ እጁን አስገብቶ በመጀመሪያ ለዘመናት ተቻችለውና ተከባብርው የኖሩትን ከላይ የተጠቀሱትን የሁለቱን እምነቶች ተከታዮችን ጣልቃ በመግባት እርስ በርሱ እንዲተላለቁ ለማድረግ ብዙ …
ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም
ይህ ጽሑፍ ለእኔም የተጻፈ በመሆኑ አንድ ቀልድ እንደመግቢያ ልናገር፤ አማኑኤል ሆስፒታል ሕመምተኛው ውጭ ይጽፋል፤ ሀኪሙ ይመ
ይቺ ጨዋታ ዛሬ ቀን ላይ ለኢትዮጵያ ተዘጋጅቶ የነበረው ብሎጋችን ላይ ለጥፈናት ነበር። በዋናው ቤትስ ለምን ይቅርባት ተብላ እነሆ እዚህም መጣች! ኢትዮጵያ ቴሌቪዥንን ሁልግዜም እከታተለዋለሁ። ወደኔ የሚመጣውን ካላቋረጡት በቀር… ወደፊትም በትጋት ማየቴን እቀጥላለሁ። ታድያ ሁልግዜም እንዳስደነቀኝ ሁልግዜም እንዳስገረመኝ ነው። እንደውም አሁን አሁን “ከሪሞት” ላይ ወደ ኢቲቪ የሚወስደውን ቁጥር ስጫን በለሆሳስ “ታምረ ኢቲቪን ልከታተል” እያልኩ ነው። እኔ […]![]()
ቀደም ሲል ቅቤ ፈልጎ ልቁጥ ሙዝ ፥ በርበሬ አገኘሁ ብሎ የተፈጨ ሸክላ ገዛሁ ባይ ምሬት ነበር የሚሰማዉ።አሁን ደግሞ የአገልግሎት ጊዜዉ ያለፈበት፥ ወይም ጊ
click here for pdfአንድ ወዳጄ እንዲህ የሚል የዕውቁን የግሪክ ፈላስፋ የሶቅራጥስን አባባል ላከልኝ፡፡ ሶቅራጥስ አንድ ጓደኛ ነበረው አሉ፡፡ አንድ ቀን ይኼ ጓ
እኔ ዘወትር ስለመንግስቴ የምጨነቀው፤ እኔ ሁሌም የፀሐዩ መንግስቴ ነገር የሚያቃጥለኝ፣ እኔ ከታማሚ ካድሬዎች ይልቅ ለድርጅታችን ታማኝ የሆንኩት… ሰሞኑን ስለመንግስቴ አብዝቼ ስጨነቅ እና ስጠበብ ቆይቻለሁ። ባለፈው ግዜ በመርካቶው አንዋር መስጂድ ውስጥ ሁለት የመካከለኛው ምስራቅ ወጣቶች “በቁጥጥር ስር” ውለው በኢቲቪ ዜና አይተናቸዋል። ወጣቶቹ “ከኤርፖርት በቀጥታ መርካቶ ሄደው ወረቀት ሲበትኑ እንደነበር” ተነግሮናል። እዚች ላይ አንዳንድ አስተያየቶችን ሰጥቼ ዘወር […]![]()
የንግዱ ህዋ ከተመቻቸላቸው መዋዕለ ንዋይ አፍሳሾች ለራሳቸው ጥቅም ሲሉ ይመጣሉ
በአፍሪቃ ላይ የሚካሄደው የዘንድሮው የዓለም ኤኮኖሚ መድረክ የሶሥት ቀናት ስብሰባ ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ተከፍቷል።
የዕለቱ ዜና
በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን አማራ ሳይንት ወረዳ በምትገኘውና ዛሬ በምትነግሠው ርእሰ አድባራት ተድባበ ማርያም ገዳም ለንግሥ በመጓዝ ላይ የነበሩ 17 ሰዎ
ከሶስት ዓመታት በፊት ቻይና ዩናይትድ ስቴይትስን ከአፍሪካ ጋር ባላት የንግድ ግንኙነት አልፋታለች።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በትግራይ ክልል የልማት ሠራዊት እንዲሆኑ ተብለው የተመደቡ አካላት የወረዳና የቀበሌ አስተዳዳሪዎች በሕወሓት ካድሬ መሪነት ነው እሚንቀሳቀሱት፡፡ የታዘዙትን የሚፈጽሙ ናቸው፡፡ እነዚህ አካላት የተሰማሩበት የሥራ ዓላማ በገጠር በተመረጡ ቦታዎች በመስኖ የሚለማ ግብርና ማፋጠን የሚል ነው፡፡ ለዚህ ተብሎ የታቀደው የልማት አቅጣጫ ደግሞ በተመረጡ የገጠር መንደሮች እያንዳንዱን ገበሬ በእርሻ ማሣው የውሃ ጉድጓድ መቆፈር እንዳለበት ነው፡፡ በተጨማሪ ከደደቢት የብድር ተቋም […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ባለፈው ግዜ ቼልሲ ከባርሴሎና ጋር ሲጫወት በሩን ጥርቅም አድርጎ በፓስዋርድ ነበር የዘጋው። ለምን ዘጋ ያልን እንደሆነ በርካታ ምክንያቶችን መደርደር እንችላለን። ከእኛ ይልቅ ግን በዚህ ጉዳይ ላይ ኤርሚያስ የሆነ ነገር ብሎ እንደሆነ እንፈልግ እና እንመልከት። ምንም ካላለም ከቀጣዩ የዋንጫ ጨዋታ ጋር አያይዞ ዘርዘር ያለ አጥጋቢ ምክንያቶች እንደሚነግረን ተስፋ እናድርግ። ትላንት አንድ ፈረንጅ ወዳጃችን፤ “ብሎጌ በተደጋጋሚ ተዘጋ […]![]()
በዲሲ በተካሄደ ሰላማዊ ሰልፍ የተሳተፉ ኢትዮጵያዊያን አሜሪካ የሰብዓዊ መብት ይዞታው ከለት ወደለት “እያተበላሸ” ነው ለሚሉት የኢትዮጵያ መንግስት የምትሰጠውን ድጋፍ፤ ከመርሆዎቿ ጋር ታጣጥም ሲሉ ጠይቀዋል።
እንደወጣ የቀረው ነጻ ሚዲያ ከፋሲል አያሌው ኖርዌይ ነጻነት እና ዲሞክራሲ የምንላቸው ሁለት ጽንሰ ሃሳቦች ወደ ምድር ወርደው ተግባራዊነታቸው የሚረጋገጠው ህዝብ የሚፈልገውን መሪ፣ቡድን፣ፓርቲ፣ወይም አለቃ በነጻነት መሻር መምረጥ ሲችልና ለሀገሩ ይጠቅማል፣ያዋጣል፣ያስኬዳል ብሎ ያመነበትን ሀሳብ ያለምንም ተጽእኖና ፍርሃት መግለጽ መቻሉ ዋነኞቹ ናቸው፡፡ …
ማለዳ ታይምስ — በደብረ ማርቆስ ዩንቨርስቲ የተማሪዎች የነውጥ እንቅስቃሴ እየተካሄደ መሆኑን ከስፍራው የደረሰን ዘገባ ያመለክታል። በትላንትናው እለት የተጀመረው የተማሪዎች ረብሻ ዛሬ ረገብ ብሎ ቢዉልም የምንፈልገውን እስካላስተካከለልን እንቀጥላለን በማለት ተማሪዎቹ አስታውቀዋል። የረብሻው መንስኤ በትምህርት ቤት ዉስጥ የሚገኘው የምግብ ጥራትና ከፍተኛ የንጽህና …
ባለፈው ግዜ መንግስት ቅድመ ምርመራ ወይም የሳንሱርን ትንሳኤ ሊያመጣው እንደሆነ ፍንጭ አግኝተናል ብለን አንዳንድ ጩኸቶችን ጮኸን ነበር። በጩኸታችን ማግስት የአለም የፕሬስ ነፃነት ቀን በመላው አለም ተከበረ። ከመላው አለም አክባሪዎች ውስጥ “ወጉ ለምን ይቀራል” ብላ ኢትዮጵያም አንዷ ሆና ነበር። በክብረ በዓሉ ላይ አቶ ሽመልስ ከማል ካልታሰሩ ጋዜጠኞች ጋር አንድ መድረክ ላይ ተገናኝተው ነበር አሉ። ታድያ አንድ […]![]()
ባለፈው ግዜ መንግስት ቅድመ ምርመራ ወይም የሳንሱርን ትንሳኤ ሊያመጣው እንደሆነ ፍንጭ አግኝተናል ብለን አንዳንድ ጩኸቶችን ጮኸን ነበር። በጩኸታችን ማግስት የአለም የፕሬስ ነፃነት ቀን በመላው አለም ተከበረ። ከመላው አለም አክባሪዎች ውስጥ “ወጉ ለምን ይቀራል” ብላ ኢትዮጵያም አንዷ ሆና ነበር። በክብረ በዓሉ ላይ አቶ ሽመልስ ከማል ካልታሰሩ ጋዜጠኞች ጋር አንድ መድረክ ላይ ተገናኝተው ነበር አሉ። ታድያ አንድ […]![]()
ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ የግፍ ጦረኛው ቻርልስ ቴይለር ወደ ወህኒ! በአራት ዓመታት ውስጥ በ420 የፍርድ ሂደት፤ ቀናት: 115 ምስከሮች ተሰምተው፤ 50,000 ገጾች ያሉት ማስረጃ ተገናዝቦ፤ 1,520 መረጃ ኤግዚህቢቶች ከተመሳከሩ፤ በህውላ ለሴራ ሊዮን በተባበሩት መንግስታት በተቋቋመው ልዩ ችሎት በቀረበበት …
በሀገሬ ሳለሁ፥ ለዓመታት ከለፋሁበት የትምህርት ገበታዬ ተፈናቅዬ: ያለፍርድ ቤት ማዘዣ ወረቀት ተይዜ ከአንዴም ሁለቴ ለእስር የተዳረግኩ: በሞትና በህይወት መካከል የተገረፍኩና የተደበደብኩ: በመጨረሻም ሀገሬን ለቅቄ በባዕድ ምድር ያለ አንዳች ረዳትና የህይወት ዋስትና በእንግድነት እንድኖር የተገደድኩ ስዘርፍ: ሳምጽና የሰው ሚስት ሳማግጥ ተገኝቼ …
የምታዩት መጣጥፍ የተታተመው ከዘመናት በፊት እየታተመ ይወጣ በነበረው “ኢትዮጵያን ሪቪው” ላይ ታትም የቀረበ ነበር። ዛሬ በሃገር ያለውን ግርግር ያኔ እንካቹህ ካልኩት ጽሁፍ ጋር አገናዝባቹህ አንቡት፡ አደፍርስ ተሰማኢትዮጵያውያን እስላሞችና ፓለቲካ
«ፍትሃዊ የገቢ ክፍፍል፤» የምሽቱ ክርክር የሚያነጣጥርበት ጭብጥ ነው።በኢትዮጵያ ላለፉት በርካታ ዓመታት በተከታታይ ከአሥራ አንድ ነጥብ በመቶ በላይ የሆ…
«ፍትሃዊ የገቢ ክፍፍል፤» የምሽቱ ክርክር የሚያነጣጥርበት ጭብጥ ነው።በኢትዮጵያ ላለፉት በርካታ ዓመታት በተከታታይ ከአሥራ አንድ ነጥብ በመቶ በላይ የሆ…
በምእራብ አርሲ አሳሳ ከተማ ለአራት ሰዎች ህልፈት ምክንያት የሆነውን ፖሊስና በአካባቢው ማህበረሰብ መካከል የተቀሰቀሰ ግጭት ሃላፊነት ማን እንደሚወስድ እያወዛገበ ነው።
ከዛሬ ስድስት ወር በፊት ወፍራሙ መንግስታችን ተጭኗት “ህልፈተ ህይወት አደረገች” ብለን አዝነን ለቅሶ ተቀምጠንላት የነበረችው አውራምባ ታይምስ ጋዜጣ “እጅ መስጠት የለም ብላ” (ትንሽ እናጋነው ካልድ ደግሞ መቃብሯን ፈንቅላ) በዌብ ሳይት በኩል መምጣቷን ትላት ይፋ አደረገች። አንዳንድ አስተያየት ሰጪዎች እንደሚሉት “መንግስታችን እኔ ብቻ ላውራ እናንት ዝም በሉ” በሚል እንድተዘጋ ያደረጋት፤ ተወዳጇ አውራምባ ታይምስ ጋዜጣ በኢትዮጵያ ሰማይ […]![]()
[email protected] ውድ የፍትህ ጋዜጣ አንባቢ ወዳጆቼ እንዴት አላችሁልኝ? “እኔስ አለሁ አለሁ አለሁ እንደምንም እግዜር ያመጣውን ሰው አልችል አይልም” የሚል ዘፈን የሚዘፍንልን ሁነኛ ሞዛቂ አጣን አይደል…? ለማንኛወም አንተ እንዴት ነህ ብለው የጠየቁኝ እንደሆነ እኔው ራሴ አዜማታለሁ! ይህ ደብዳቤ ለቀዳማዊት አዜብ መስፍን በታላቅ ትህትና እና አክብሮት የተፃፈ ነው። ከሁሉም በላይ ግን ለቤተመንስግስቱ ቤተሰቦች ያነኝን የላቀ ፍቅር እና […]![]()
የሕዝበ ሙስሊሙ መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ ለቪኦኤ ቃለምልልስ ሰጥቷል፡፡
ዋለልኝ መኮንን ወያኔ መንግስት የኢትዮጵያን ህዝብ አመኔታና ይሁንታ ሳያገኝ ላለፉት 21 አመታት አገርና ህዝብን በጠመንጃ ሀይል እያተራመሰና እየዘረፈ ቢቆይም በአሁኑ ሰአት ከወትሮው በተለየ መልኩ በህዝቡ ላይ የሚያደርሰው ኢስባዊና ኢፍታዊ ድርጊቶች ህዝቡ መሸከም ከሚያቅተው በላይ ስለደረሰበት የተለያዩ የፍትህ የኩልነትና የነፃነት ጠያቄዎች …
[email protected] ውድ የፍትህ ጋዜጣ አንባቢ ወዳጆቼ እንዴት አላችሁልኝ? “እኔስ አለሁ አለሁ አለሁ እንደምንም እግዜር ያመጣውን ሰው አልችል አይልም” የሚል ዘፈን የሚዘፍንልን ሁነኛ ሞዛቂ አጣን አይደል…? ለማንኛወም አንተ እንዴት ነህ ብለው የጠየቁኝ እንደሆነ እኔው ራሴ አዜማታለሁ! ይህ ደብዳቤ ለቀዳማዊት አዜብ መስፍን በታላቅ ትህትና እና አክብሮት የተፃፈ ነው። ከሁሉም በላይ ግን ለቤተመንስግስቱ ቤተሰቦች ያነኝን የላቀ ፍቅር እና […]![]()
የኢትዮጵያ ራዕይ ማህበር በኔቫዳ አዘጋጅነት በወቅቱ የአገራችን ዋና ዋና አገራዊ ጉዳዮች ላይ በላስቬጋስ ከተማ በፓላስ ስቴሽን አዳራሽ አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በተገኙበት ረቡዕ ሜይ 2/2012 ህዝባዊ ውይይ አድርጓል። በእለቱ በአማራ፣ በጋምቤላ፣ በአፋርና በሌሎችም ላይ የሚደረገውን ማፈናቀል አስመልክቶ፣ በዋልድባና በሌሎችም የእምነት ተቋማት …
የዛሬው የወጣቶች ዓለም መሰናዶ ርዕስ «ልጆቻቸውን ለብቻቸው የሚያሳድጉ ወጣት እናቶች እና የኑሮ ውድነት በኢትዮጵያ» የሚል ነው። ከአዲስ አበባ እና ከኢል
ከዚህ አንጻር ማስጠንቀቂያው በስላችም ሆነ በቀጥታ የተቃጣባቸው፤ ሙስሊሞች ላነሱአቸው ጥያቄዎች፣ መፍትኄ ያፈላልጉ ዘንድ የተመረጡ የኮሚቴ አባላት ፣ «