በርካታ የማኅበረ ቅዱሳን አባላትና ሌሎች ወገኖች ማኅበረ ቅዱሳንን በተመለከተ ያላቸው አመለካከት የተለያየ ነው። ማኅበሩ እውነተኛ ማንነቱን ደብቆ በቅድሚያ ቤተክርስቲያንን ከዚያም የመንግስትን ሥልጣን ለመያዝ በግልጾቹም በስውሮቹም አመራሮች እየተደገፈ የሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎችን አባላቱ በቅጡ አልተረዱም። ቤተክርስቲያን እኛ ባንኖር ኖሮ ጠፍታ ነበር። ያለንላት እኛ …

አንዳንድ “የማኅበረ ቅዱሳን” አባላት የስለላ ድርጅት ቅጥረኞች ሆነው ተገኙ በዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል Read more »

በፍትህ ጋዜጣ አምደኛ ሆና በምትሰራበት ወቅት “አሸበርሽ” ተብላ የታሰረችው ርዮት አለሙ “ኢንተርናሽናል ውመን ሚዲያ ፋውንዴሽን” የተባለ ድርጅት የሚዲያ ጀግና ሲል ለሽልማት መረጣት። ሽልማቱ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ራስን ለአደጋ አጋልጦ በጋዜጠኝነታቸው ለተጉ ሴቶች የሚሰጥ ሲሆን፤ ከርዮት አለሙ ጋር አንዲት የፓልስቲን እና አንዲት የአዠርባዣን ጋዜጠኞች ለሽልማቱ ተመርጠዋል። እንደሚታወቀው ርዮት አለሙ በአሁኑ ግዜ የገንዘብና የእስር ቅጣት ተወስኖባት በቃሊቲ […]

ከይነጋል በላቸው አንድ በወያኔው መንግሥት መሥሪያ ቤት የሚሠራ ባልንጀራ አለኝ፡፡ ባለፈው ሰሞን ድንገት ተገናኘንና ሻይ ቢጤ ይዘን ስለዚችው መከረኛ ሀገር ስንጫወት ብዙ ነገር ገረብን፡፡ ዛሬ ጊዜ መገረብ ካልሆነ አዲስ ነገር መቼም አልተገኘም፡፡ በሀገርና በብዙኃኑ ዜጎች የሚወርደው የሥቃይና የመከራ ዶፍ እንደሆነ …

“ወደው አይስቁ” – ሽፍታውና ደካማው ገበሬ Read more »

በምእራብ አርሲ አሳሳ ከተማ ለአራት ሰዎች ህልፈት ምክንያት የሆነውን ፖሊስና በአካባቢው ማህበረሰብ መካከል የተቀሰቀሰ ግጭት ሃላፊነት ማን እንደሚወስድ እያወዛገበ ነው።

ከዚህ በፊት ሳይገባኝ “ሪፖርተር” የሚል ማዕረግ ሰጥታኝ የነበረ አንድ ጋዜጣ ነበረች። “ሆመር” ትባላለች። እንዴት በፍቅር ምንወዳት ጋዜጣ ነበረች መሰላችሁ። በአሁኑ ወቅት እንደማንኛውም የኢትዮጵያ ጋዜጣ ወግ ደርሷት “ነብስ ይማር” ለመባል በቅታለች። በዚሁ አጋጣሚ ኢትዮጵያ ውስጥ ዛሬ የፕሬስ ቀን እየተከበረ ነው አሉ ስላቅ በየፈርጁ ማለት ይሄኔ ነው! ግን እንኳን አደረሰን ማለት ይገባል። በዛች ጋዜጣ ላይ የሚወጣ “ዶሮዋ […]

ለሽንኮራ አደገዳ ልማት የተከለለዉ ምድር አቶ ጋዓስ እንደሚሉት ለአዋሽ ወንዝ ቅርብ የሆነዉ ሥፍራ ነዉ ።የአፋርን አርብቶ አደርን ከአዋሽ ወንዝ ግራ ቀኝ ር…

የጽሑፉ ዓላማ፥ ህዳሴ እየተባለ እልል ያለ ድግስ ተዘጋጅቶ ይበላል: ይጠጣል: ይጨፈራል ከዚህም አልፎ ከረባት ወልቆ ሱፍ ቀርቶ በምትኩ ቁምጣ ተለብሶ  በአደባባይ ለጉድ ይሮጣል ይዘለላል በዚህ ሁሉ ሽርጉድና ወከባ ግን የኢትዮጵያ ሕዝብን ከማታለልና ከማዘናጋት በዘለለ ይሄ ነው የሚባል ጥቅም/ትርፍ ሲያመጣ ባለመታየቱ …

ህዳሴና መነኩሴ ለማንም ለምንም አይበጁም! ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል Read more »

ይህንን ጨዋታ ስፅፍ ፋሲል ደሞዜ የተባለ አቀንቃኝ “አለ ነገር…” እያለ የሚያንጎራጉረውን ሙዚቃ እየሰማሁ ነው! ልብ አድርጉልኝ ይህ ስጋት ነው እንጂ ቅስቀሳ አይደለም! ምክር ነው እንጂ ቁጣም አይደለም! አክብራቹሁ ብሎጋችንን የምትዘጉ ሰዎች ምክራችንንም ስሙ…! አስቲ ሰሞኑን የሰማኋቸውን አጫጭር ዜናዎች ልንገራችሁ። አንድ በአርሲ ዞን አሳሳ ከተማ “መንግስት በሀይማኖታችን ጣልቃ አይግባብን” ያሉ ሙስሊሞች ከመንግስት ታጣቂ ሃይሎች በተከፈተባቸው ተኩስ […]

እኔ የምለው ወዳጄ ሳሱር ነብሴ ድጋሚ መጣች አይደል እንዴ!? እሰይ! እልል በሉ እንጂ። ድግስ አትደግሱም እንዴ!? ጠላው ይጠመቅ፣ ድፎው ይደፋ፣ ቡናውም ይፈላ፣ ፈንዲሻው ይፈንደሽ፣ እጣን ሰንደሉ ተጫጭሶ ቄጤማውም ይጎዝጎዝ። በዓሉ የትንሳኤ በዓል ነውና ሁሉም ሰው ይደሰት። አዎ አሁን ወቅቱ የትንሳኤ ነው። ሞቱ ተቀበሩ ያልናቸው ችግሮቻችን በሙሉ በስንተኛው ቀን እየተነሱ ዳግም ህያው እየሆኑ ነው። ይህ እንዲሆን […]

ከሦስት ዓመታት ተከታታይ ውይይት በኋላ ኢዴፓ የሊብራል ፓርቲዎች ግንኙነት አውታር አባል መሆኑን አስታወቀ።

በምእራብ አርሲ ዞን አሳሳ ከተማ የዓርብ ጸሎት አድርሰው ከመስጊድ በሚመለሱ ሰዎችና በፖሊስ መካከል በተፈጠረ ግጭት ቢያስ 4 ሰዎች ሲገደሉ በርካቶች ቆስለዋል።

በምእራብ አርሲ ዞን አሳሳ ከተማ የዓርብ ጸሎት አድርሰው ከመስጊድ በሚመለሱ ሰዎችና በፖሊስ መካከል በተፈጠረ ግጭት ቢያስ 4 ሰዎች ሲገደሉ በርካቶች ቆስለዋል።

የፍትህ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ተመሰገን ደሳለኝ ከዚህ በፊት በምታወጣቸው ፅሁፎች በፍርድ ሂደቱ ላይ ጣልቃ ገብተሃል  ተብሎ ተከሶ እንደነበር ይታወሳል። ተመስገን “የተከሰሱኩት አለ አግባበብ ነው ነው” በሚል ተከራክሮ ፅሁፉ ተከሳሾች የሰጡት መሆኑን አስረድቶ ነበር። ይህንንም ለማረጋገጥ አቃቤ ህግ አበበ ቀስቶ (ክንፈሚካኤል ደበበን) ለምስክርነት ጠርቶት የነበረ ሲሆን መስካሪውም “በፅሁፉ መጠየቅ ካለብኝ የምጠየቀው እኔ ነኝ። ሃሳቤን በፍርድ ቤት […]

በአንድ ቤተሰብ ውጥ የሚኖሩ ሰዎች ነበሩ። የቤተሰቡ ሃላፊ የሆኑት አባወራ ሲያገኙ በድፍረት ሲያጡም በሌላ ድፍረት ጠጥተው ሞቅ ብሏቸው ነው የሚገቡት። ስጠረጥር የዘንድሮ ኑሮ እንደምንም ብለው ሞቅታ ውስጥ ካልተደበቁ በስተቀር እንደማይቻል ገብቷቸዋል። አሁንም ስጠረጥር አባወራው በዱቤም ይሁን፣ በብድርም ይሁን፣ በቅልውጥ መጠጥ ቤት ካላመሹ በቀር በጊዜ ቤታቸው ቢገቡ የቤተሰቡ አባላት የሚጠይቋቸውን ጥያቄ መመለስ እንደማይችሉ  ስለሚረዱትም ይመስለኛል። ታድያልዎ […]

ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ) አይበገሬው እስክንድር ነጋ! በሜይ 1 2012 ኢትዮጵያዊው ግንባር ቀደም ጋዜጠኛና የፖለቲካ እስረኛ፤ የመጻፍ ነጻነት ተሟጋች አርበኛ፤ እስክንድር ነጋ፤ ከ1922 ጀምሮ በእንቅስቃሴ ላይ የሚገኘውና ለነጻ ፕሬስጥብቅና በመቆምለ ዓለም የጽሁፍ ነጻነት ተነፋጊዎች በመሟገት ላይ ያለው ታዋቂው …

ይድረስ ለተከበረው ኢትዮጵያዊ ጀግና እስክንድር ነጋ! Read more »

ሰሞኑን ከተሰሙ አስደንጋጭ ዜናዎች ውስጥ የሚከተለው ይገኛል… “በዛሬዉ እለት በአርሲ አሳሳ ከተማ የጁምአ ሰላት ከተሰገደ በኋላ ሼህ ሱዑድ በአንድ መስጂድ ዳዕዎ አድርገዉ ሲወጡ በፓሊስ በመያዛቸዉ፤ የአካባቢዉ ሙስሊም ህብረተሰብ “ሼሁ ለምን ይታሰራሉ ምንም ጥፋት አልፈፀሙም” በሚል ለማስለቀቅ ሲሞክሩ ከፓሊሶች ጋር በተፈጠረዉ አለመግባባት ፓሊስ በከፈተዉ ተኩስ እስካሁን ባለዉ መረጃ መሠረት አምስት(5) ሰዎች መገደላቸዉና ብዙ ሰዎች መቁሰላቸዉን የአካባቢዉ […]

የብሄር ትርጉሙ ባልፉት ሃያ ኣመታት ውሰጥ በውነት ከቸኩ ቃሎቸ መካከል አንዱ “ብሄር “ የሚባለው ቃል ነው። በመሰረቱ ብሄር የሚለው ቃል መነሻው ኣማርኛ ነው። ይታወቅበት የነበረውም ትርጉም የትውልድ ኣካባቢ ነው። ለዚህም ነው ተስፋ ስላሴ ዘ ብሄረ ቡልጋ፣ አፈወርቅ ገብረየሱስ ዘ ብሄረ …

የብሄር ትርጉሙ Read more »

ሰሞኑን ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ የተሰኘ እና መቀመጫውን ሰሜን አሜሪካ ያደረገ ቡድን ባጋለጠው መረጃ መሰረት INSA (Infromation Network Security Agency) በመባል የ

ዛሬ ሰንበት ነው። እንዴት አደራችሁ!  ነገ ጠዋት በሰፊው እስክንገናኝ  ለሰንበት ታኽል ግን የሆነች ነገር መሰንዘር ግድ ይላል ብዬ አሰብኩ። አስቤስ …? ትላንት የበሀይሉ ገ/ኢግዚአብሔር አዲስ መፅሐፍ “ኑሮ እና ፖለቲካ” እጄ ገባ። እንዴት እንዴት አይነት ጨዋታዎችን ይዟል መሰለችሁ!? በእውነቱ  ዛሬ በማውጊያችን አንድ ለሰንበት ጣል ባደርግ ደስ እንደሚላችሁ ርግጠኛ ሆንኩ… ሆኜም እነሆ አልኩ፤ የቢል ነገር እንደ ትናንት […]

ከአክሎግ ቢራራ (ዶር) ህወሃት፤ ከጽንስ፡ ሃሳብ፡ ወደ፡ ተግባር፡ የህወሃት፡ ፍልስፍና፡ ከአጀማመሩ፡ በዘር፡ጥልና፡ ልዩነቶች፡ የተበከለ፡ መሆኑን ፡ መካድ፡ አይችልም። በቅርቡ፡ አቶ፡ ገብረመድህን፡ አራያ፤ እንደገለጹት፡ እ.አ.አ. 1974 መለስ ዜናዊ፡ “የአማራ፡ ሕዝብ፡ ዋና፡ ጠላታችን፡ ነው፤ ይህን፡ ጠላት፡ ማሽነፍ፡ ቀላል፡ ነው” ሲሉ፡ ያሰቡትን/ያቀዱትን፡ ያውቁ፡ …

የታሪክ ተጠያቂዎች ሁነናል (ክፍል 2) Read more »

ባለፍ የጽሑፉ ክፍል አንድ ንባብ ብርሃናተ ዓለም ቅዱስ ጳውሎስ ለኤፌሶን ምእመናን “አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት: አንዲት ጥምቀት” ሲል በጻፈላቸው መልእክት በማንሳት አቶ ኤፍሬም ከግንዛቤ ማነስ እንዲሁም ከመጽሐፍ ቅዱሳዊ  እውቀት እጥረት የተነሳ በደመነፍስ ያኮላሹትን የክርስትና አስተምህሮ የዓውዱ ታሪካዊ ስዋስዋዊና ስነ ጽሑፋዊ …

ኤፍሬም እሸቴ: ብትስማማ ነው እንጅ የሚያስደምመው ባለመስማማትህ ምን ይደንቃል? ክፍል 2 Read more »

አንጋፋው ደራሲ ስብሐት ገብረ እግዚአብሄር ነብሱን ይማረው እያልን ማውራት ከጀመርን ሰማንያ ቀን እንደሚሞላው በቅርቡ አንድ ወዳጃችን በለጠፈው ማስታወሻ አስታውሰናል። እንደውም ዛሬ ሳይሆን አይቀርም… የሆነ ሆኖ ከዚህ ቀጥሎ ጋሽ ስብሀት ፅፎት በሳቅ ፍርስ ካደረገኝ ጨዋታ መካከል የሚከተለውን እንድናወጋ ወደድኩ…  እንደሚከተለው አስታውሳለሁ! በቀድሞ ግዜ ከነበሩ “ዋና ሰዎች” መካከል አሉ የሚባሉ አንድ ባለስልጠን ቀኟዝማች ይሁኑ ግራ አዝማች ወይም […]

በዴን ኻግ የተሰየመው የሲየራ ልዮን የጦር ወንጀል ተመልካች ዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት የቀድሞው የላይቤርያ ፕሬዚደንት ቻርልስ ቴይለርን ሲየራ ሊዮን ውስጥ የ

ጥብቅ ማሳሰቢያ: ጽሑፉ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር በመደገፍ የተጻፈ ጽሑፍ አይደለም:: ጽሑፉ ኤፍሬም እሽቴ የተባለው አንድ “የማህበረ ቅዱሳን” የስራ አመራር አባል ግለሰብ “ጠ/ሚኒስትሩ ስለ ማኅበረ ቅዱሳን በተናገሩት አልስማማም” ሲል ከግንዛቤ እጥረት የተነሳ በጻፈው የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ያን አስተምህሮ የማይወክል ዝርው ይዘት ያለው ጥሬ ጽሑፍ …

ኤፍሬም እሸቴ: ብትስማማ ነው እንጂ የሚያስደምመው ባለመስማማትህ ምን ይደንቃል? Read more »