እንኳን ደህና መጣችሁ ጀግኖቻችን! [ድምጻችን ይሰማ]
እንኳን ወደ ቤታችሁ ተመለሳችሁ ውድ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን!
እንኳን ለነጻነታችሁ በቃችሁ ውድ ኡስታዞቻችን፣ ዳዒዎቻችን፣ አራማጆቻችን፣ ጋዜጠኞቻችን!!!
ለዲናችሁ ፍቅር የከፈላችሁትን መስዋእትነት ሁሉ አላህ ይቀበላችሁ!
ቅዳሜ ጳጉሜ 5/2008
ውድ ጀግኖቻችን….! እንኳን ከቤተሰባችሁ፣ ዘመዶቻችሁና ከህዝባችሁ ለመገናኘት በቃችሁ! አስከፊ የቶርቸር ግርፋትን አስተናግዳችኋል፡፡ ከሌላ እስረኛ ተለይታችሁ ልዩ ጭቆና ተፈጽሞባችኋል፡፡ በሀሰት ክስ ሊወነጅሏችሁ ሞክረዋል፡፡ በርካታ ሀሰተኛ ምስክሮችን ታግሳችሁ ሰምታችኋል፡፡ እናንተን ለመጠየቅ የመጡ በርካታ ሺህ ወገኖቻችሁን እያበረታታችሁ ልካችኋል፡፡ በጨለማ ቤት ነጣጥለው ቢያስሯችሁም ወኔያችሁ አልተሰበረም፡፡ ከሌላ እስረኛ ለይተው በቤተሰብ፣ ዘመድና ወዳጆቻችሁ እንዳትጠየቁ ልዩ ማእቀብ ተደርጎባችኋል፡፡ የረጅም ዓመታት ፍርድ ሲበይኑባችሁ በጀግንነት ለፍርድ ቤቱና ለሚዘውረው ደህንነት አይበገሬነታችሁን ገልፃችኋል፡፡ በእስር ቆይታችሁ ለበርካታ ታራሚዎች የኢስላምን ምንነት በግብር አሳይታችኋል፡፡ እናንተ ዛሬም ለመላው ህዝባችሁ ታላላቅ ጀግኖች ናችሁ!
እናንተ ውድ ወንድሞቻችን ከአራት ዓመታት በፊት ቃል ባስገባችሁን መሰረት በሰላምና በጽናት ትግላችንን ስናካሂድ እስከዛሬዋ ቀን ድረስ ቆይተናል፡፡ በእናንተ መታሰር እኛም አብረን ታስረናል፡፡ እናንተ ቶርቸር ሲፈጸምባችሁ ኢትዮጵያዊው ሙስሊም ህመም ተሰምቶታል፡፡ ህዝባችሁ አንዲትም ቀን እናንተን ሳያስብ፣ ስለእናንተ ጸሎት ሳያደርግ ውሎ አላደረም፡፡
እናንተ በጨቋኙ መንግስት በግፍ ታስራችሁ ስትጋዙ ሙስሊሙ የጀመራችሁትንና ያስተማራችሁትን ሰላማዊ ትግል በተገቢው ዲሲፕሊን ሲያደርግ ቆይቷል፡፡ ይህን ትግል ስንጀምር ሶስት ጥያቄዎችን ይዘን ነበር፡፡ የእናንተ መታሰር ጥያቄዎቻችንን ወደ አራት አሳደጋቸው፡፡ በሂደትም የግፉ መባባስ ጥያቄያችንን ከአራት አሳድጎ ብሄራዊ ጭቆናን የመግፈፍ ትግል አደረገው፡፡ ዛሬም ሳይፈቱ የቀሩ፣ ያለ ወንጀላቸው እየተቀጡ ያሉ በርካታ ሙስሊሞች በመላዋ አገሪቱ ይገኛሉ፡፡ እነዚህ ያለወንጀላቸው እየተሰቃዩ ያሉ የህሊና እስረኞች ሁሉ እንዲፈቱ መታገላችንም አይቀርም፡፡ ዛሬ ከኮሚቴ አባላት ክስ ጋር ተከስሰው ተለይተው ሳይፈቱ የቀሩት የኮሚቴው አባላት አህመዲን ጀበልና አህመድ ሙስጠፋ፣ አክቲቪስት ኻሊድ ኢብራሂምና ሙሃመድ አባተ፣ እንዲሁም በሌሎች የተለያዩ ክልሎች በትግሉ ሰበብ እስር ቤት እየማቀቁ ያሉ ሁሉ ለምን ሳይፈቱ እንደቀሩ መንግስት በቂ መልስ የለውም፡፡
ከእስር ያልተፈቱ የኮሚቴው አባላትና በሌላ መዝገብ የተከሰሱ፣ ከሙስሊሙ ትግል ጋር የታሰሩ ሙስሊሞች ቤተሰቦችም በአገር ውስጥም ይሁን ከአገር ውጭ ያለው ህዝበ ሙስሊም ከእናንተ ጎን እንደሆነ ታውቁታላችሁ፡፡ አሁንም በእስር ያሉት ጀግኖቻችን እስከዛሬ ከተፈቱት በምንም ዓይነት የተለዩ አይደሉም፡፡ ይህንን የመንግስት ድርጊት ከአንድ ዓመት በፊት በከፊል የተወሰኑትን ጀግና ታሳሪዎች ሲለቅ መላው ሙስሊም ቀድሞውኑ ያወቀው ጉዳይ ነበር፡፡ ያኔ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ከኡስታዝ አቡበከር አህመድ የሚለይበት አንዳችም ነገር እንዳልነበረ ሁሉ ዛሬም ኡስታዝ አቡበከርን ከአህመዲን ጀበል የሚለየው ነገር የለም፡፡ ህዝበ ሙስሊሙ ይህንን አስረግጦ ያውቀዋል፡፡ የመንግስት የመከፋፈል ሴራም ለምንጊዜውም አይሳካም፡፡
ደስታውም ሆነ ሐዘኑ የትግል ዓለም ተጨባጭ ነውና ባጣናቸው መብቶቻችን አዝነን እየታገልን እናንተ ለነጻነት በመብቃታችሁ ደግሞ የተሰማንን ደስታ እንገልጻለን፡፡ አላህ ለደረሰባችሁ እንግልት ሁሉ የእናንተንም የቤተሰቦቻችሁንም ምንዳ አብዝቶ ይክፈላችሁ! የተሰቃያችሁለት ህዝበ ሙስሊም በአላህ እርዳታ ትግሉን በስኬት አጠናቅቆ ከብሄራዊ ጭቆና ነጻ የሚወጣበትን እና ፍትህ እና ነጻነት በሰፈነባት ኢትዮጵያ ከሌሎች ወገኖቹ ጋር የሰላም አየር የሚተነፍስባትን ወቅት በአይናችሁ ያሳያችሁ ዘንድ አላህን እንለምነዋለን፤ ድልም ከአላህ እንጂ ከሌላ አይደለምና!
ትግላችን እስከድል ደጃፎች በአላህ ፈቃድ ይቀጥላል!
ድምጻችን ይሰማል!
አላሁ አክበር!
የትግላችን ፍሬ እንዴት ጣፋጭ ነው ። የትግል አጋሮቻችን የአማራና የኦሮሞ ታጋዮች ሁሉም እስከተፈቱ ድረስ ትግላችን ይቀጥላል።
ንጉሡ ሞቱማ says:
September 10, 2016 at 8:51 am
#### ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ከሰሜን እስከ ደቡብ ፣ ከምዕራብ እስከ ምሥራቅ ###
የአንተን መልክ መስለው ደም መጣጭ የወያኔ ጋኖኖች መብረት እና መገናኛውን ሁሉ በመዝጋት በአማራ እና ኦሮሚያ እስከ አሁን 4688 ሰዎች በላይ ተገለዎል ከ 380000 ህዝብ በላይ እስርቤት እየተስቃዬ እንደሁም ለአራተኛ ግዜ በቅሊንጦ አሳቃቂ ግድያ ተፈፅሟል። አንተ ጨዎ ህዝብ ሆነህ በትግስት 25 አመት ተሰቃየህ ደማህ እስከ መቼ? ከ 30 ሚሊዬን በላይ ስራ አጥ ወጣቱ ተስፈቢስ ሆነ አሁን አንተም በተረህ ደረጃህን ወደ ጭካኔ ደረጃ ከፍ አርገህ ሁሉም ያለውን መሳሪያ፣ ቆንጨራ፣ በነዳጅ የሚቀጣጠል ፈንጂ እንደ አረብ አብየት ተዘጋጅተህ ለመስከረም 12, 2009 ከጠዋቱ 3 ሠዕት ከጨፍ እሰከ ጨፍ ለመጨረሻ ግዜ አገራችንን በዚህ ቀን እናስመልሳለን።
ወገናችን እያለቀ ነው በየቦታው በአጋዚ ጋኔኖች እና በአልበሽር ወታደሮች እያለቅን ነው። ዝም ብሎ መሞት የለም ወደ ቤትህ ሲመጡ ቀድመህ ቅለባቸው። ከጫፍ እስከ ጫፍ ተነስ በቁመና ከመሞት፣ በነፃነት አገር ከሌለህ ሁሌ ሁለተኛ ዜጋ ነህ ደምህ ብተወድም ባትወድም አይቀበለውም ምክንያቱም የተሰውትን የአባቶችህን አጥንትና ደም እየረገጥክ ነው ያደከው!!! የአብርሃም ደቦጭን እና የሞገስ አስግዶም ታረክ በዚህ ቀን ይደገማል። ኮድ ቁጥር 2550 ትግ/አአ ኮር
የመጨረሻው ሰዓት የዳግም አድዎ ዘመቻ ጥሪ ፣ ቁጥር 28 አሰቸኳይ አዋጅ ( Very Urgent last Call for all oposition party’s to come up under one Umbrella of great Adowa freedom movement to save Ethiopia first!!!) የሽግግር ደንብ ሁሉ በ24 ሰአት የመረጃ አገልግሎት ደረጃውን ከፍ አርጎ በኢሳት ሬድዮ ይተላለፈል። ኢሳትን፣ ግንቦት 7 ፣ የአቶ ኦባንግን ድርጅት ተሳፈዎቻችን ናቸው እባካቹ እርዱ!!! ጥሪው ለሁሉም ድርጅቶች እና ኢትዮጵያዊ የማዳን ጥሪ ነው። ከአሁን በጛላ ደም እያፈሰሱ፣ እስርቤት እያሰቃዩ አስመስሎ ሥልጣን ላይ መቆየት በኢትዮጵያ ምድር ከቶም አይሞከርም።
1ኛ ምንም አይነት ክፍተት ሳይፈጠር ወዲያወኑ የሽግግር መንግስት ለ5 አመት በፔሬዝዳንት በደ/ር ብርሐኑ ነጋ እና ጦሩ በሙሉ በጄ/ር ከማል ገልቹ እና የትግራይ ነፃ አውጭ ይመራል። ከ5 አመት በኃላ ኢትዮጵያን በእኩል አይን ማስተዳደር የሚችል ተወዳድሮ ስልጣን ይረከባል። የስልጣን ገደብ ከበዛ 8 አመት ብቻ ነው።
2ኛ ኮማንደር ሐጎስ የልዪ የመረጃ ክፈላችን ወያኔዎች ሕዝባችንን እንደዝንብ አየጨረሱን አሁን ትግስታችን አልቋል ወደ መራራው ጭካኔ ደረጃ ከፍ ይበል፣ በስምምነቱ መስረት ወያኔዎቹ በተስባሰቡት ቦታ ላይ በስንሰለቱ ደንብ እርምጃ ይወሰድ። ሞት ምን እንደሆነ እነሱ አያቁትም?
3ኛ የትግራይ ህዝብን ሲጨርሱ ኖረዎል፣ አሁን ህዝቡ ሌላው እየደማ ወያኔዎችን መደበቅ የለበትም ዛሬውኑ ሆ ብሎ ይውጣ። ከጀርባው ቆመው ሆዳቸውን እየሞሉ የኢትዮጵያን ህዝብ መከራ የሚያበዙትን በክትትሉ ስንሰለት እርምጃ የወሰድ። ሞት መኖሩን አያቁም?
4ኛ ሁሉም ህዝባችን ስንጠነክር እና አጅ በእጅ ተያይዘን በፈጣሪ ሐያል እንወጠዎለን። ፈረንጅም የሚያከብረን በአንድነት ቀደመን ስንገኝ ነው። ፍርሀት ወደ መቃብር ከወያኔ ጋር!
5ኛ በውጭ አገር ያላቹ በሰላማዊ ሰልፈና የተቸገሩ ወገኖቻቹን እርዱ አገር ወስጥ ተረዳዱ የተቸገሩትን ምግብ አብሉ በትጥቁ ትግል ላሉት ጓዶች።
6ኛ የሽብር ግብረ ሐይሉ ለኢትዮጵያ ህዝብ የፈሰሰው ደም ሁሉ ዋና ተጠያቂዎች ናቸው። የሙስሊም መሪዎችን ለማታለል ሲሉ ፈተው ሊመልሱ ነው። የውሸት ብር ኖት ቦነስ ብለው ደንበር ላይ ለወታደሩ በተኑ፣ በኦሮሚያ ፣ በአማራ የውሽት ብር ከቻይና አምጥተው በተኑ። ከእንደዚህ ዱርዬዎች ናቸው እንግዴህ? 1000 ምርጥ አደዎዎች ኪሳቸው የለማ የ$58 ቢሊዮን የተዘረፈ ኤፈርት ንብረት ባለቤቶች?
7ኛ ስላማዊ ትግል ወይኖች አያቁትም አሁን ወደ ምሩ በክተት ከስራ ማቆም አድማ ወደ መራራው ደረጃ በግድ እንገባለን። በደቡብ በኩል ብዙ መሳሪያዎች ወደ አገር ወስጥ ይገባል ወያኔዎችን ለማናገር። የግንቦት 7፣ አርበኞች፣ የትግራይ ነፃ አውጭ፣ የኦሮሞ ነፃ አውጭ ጦሮች ጠቅልለው ሙሉ በሙሉ በዚህ ግዜ ውስጥ ይገባሉ። ህዝባችን በትጥቅ ውስጥ ያሉትን እንድትመግቡ ስንል እናሳውቃለን።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ከእግዚአብሔር እርዳታ ጋር!
ንጉሡ ሞቱማ የኦሮሞ ኢትዮጵያ ነፃ አውጭ አምቦ ኮር አዛዥ።
ግልባጭ፣
ለኮማንደር ሐጎስ ኃለፎም ዋና መረጃ ኮር እና ባላቹበት የንቅናቄው በሙሉ።
[Reply]
Reply
Well come our heros!! You are really heros and who show who we are to the patient woyane. Our struggle continue until we grave woyane. We would not stand in wrong way to canibals and blood suckers devil woyane. Alah bless Ethiopia and its people.
we are all prisoners until all prisoners are free. the whole of Ethiopia is one big prison camp. the woyane fascist looters still continue to kill, maim, savagely beat innocent people in the streets, many thousands are being dragged out of their homes in the middle of night by agazi ethnic militia and taken to torture camps, many thousands are rounded up and and loaded on a lorry and taken to unknown places, many towns and cities in the country have become war zones where the woyane ethnic militia is roaming the streets armed with MS, rocket launchers, tanks , automatic rifles.
the woyane thugs released these handful of prisoners for their propaganda to please their US and EU aid donors. it has no other purpose.
only a few days ago , the fascists massacred many prisoners in cold blood in Quilinto prison , they have not given any explanation about the whereabouts of the bodies of those they massacred. the fascist lawless thugs beat up the families who wanted to know about their sons and daughters.
death to the woyane fascists
Negussu you are wonderful Oromo Ethiopian. All is one of your Group work brought us together as united Ethiopian to fight back the evil EPRDF.
Chears Negussu EpRDF must resign begore the due date of Meskerem 12, 2009!
https://petitions.whitehouse.gov/petition/president-obama-stop-genocide-ethiopia
ለተግባራዊነቱ እንፍጠን ኢትዬጵያዊ የሆናችሁ
ጀግኖቹ “ጎንደሮች” !
መላኩ ተፈራ እኮ ተፈታ !
አሁን ፍጥጫው “ከአጋዚ”ወይስ ከመሌ? የስትራተጂ ለውጥ ያስፈልግ ይሆን ?