ሰበር ዜና! የህወሀት/አህአዴግ አገዛዝ በአማራ ክልል ሕዝብ ላይ ይፋዊ ጦርነት ፣ ይፋዊ የዘር ፍጅት አወጀ!

በአማራ ከልል የህወሀት ጉዳይ አስፈፃሚ የሆነው የብአዴን ኮሚኒኬሽን ሐላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን የስርጭት አድማሱ በአዲስ አበባና ዙሪያ ብቻ በተገደበው ሸገር ኤፍ.ኤፍ.ኤም ራዲዮ ቀርበው ‹‹ሕዝባዊ ንቅናቄ እያደረገ ባለው የአማራ ክልል ህዝብ ላይ የመከላካያ ሰራዊት እርምጃ እንዲወሰድ ታዟል›› ብለዋል!! ይህ የዘር ፍጅት የታወጀው በምእራብውያን አጋዥነት በቆመው የህወሀት ስርዓት መሆኑ አፅእኖት ሊሰጠው ይገባል!! በተያያዘ ዜናም ዛሬ ማምሻውን ሀይለማሪያም ደሳለኝ […]

23 Comments on “ሰበር ዜና! የህወሀት/አህአዴግ አገዛዝ በአማራ ክልል ሕዝብ ላይ ይፋዊ ጦርነት ፣ ይፋዊ የዘር ፍጅት አወጀ!”

  1. ወያኔ ግልፅ ጦርነት በጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካኝነት አውጇል። ይህ ትግል ከከሸፈ ወዮው የአማራና የኦሮሞ እንዲሁም መላው የኢትዮዽያ ህዝብ። ጀግናው የአማራውና የኦሮሞ ህዝብ የተደገሰልህን የሞት ጥንስስ ወየኔን ለመጋት ቆርጠህ ተነስ። መሳሪያና ወታደር አልበገረህም አሁንም አይበግርህ። የደቡብ የአፋር የቤኒሻንጉልና የሶማሌ ህዝቦችም ከአማራውና ከኦሮሞ ህዝቦች ጎን በመቆም ወገናዊነታችሁን ለማስመስከር ጊዜው አሁን ነው። የትግራይ ህዝብ በስምህ እየማሉና እየዘረፉ ከሌላው የኢትዮዽያ ህዝቦች ጋር ሊያጋጩህ የሚሞክሩትን የወያነ ወረበሎችን በቃችሁ ልትላቸው የሚገባህ አሁን ነው። የእኛ ትግል በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ተጠናክሮ ይቀጥላል። የጠመንጃ አፈሙዝ አይበግረንም። ወያኔ የተጣላው ከሚሊዮኖች ጋር ነው። ሞት ለወያነ ፋሽስቶች። ድል ለኢትዮዽያ ጭቁን ህዝቦች። ትግላችን መራራ ድላችን ግን ጣፋጭና ቅርብ ነው።

  2. ወያኔን በዘረኝነት የምትከሡት ግለሰቦች እናንተስ ምን እየሠራችሁ ነዉ? እስቲ በጥቂቱ ዘረኞች ጎንደሬዎችን እንያቸዉ
    1_ ታማኝ በየነ_የኢሳት ኤዲቶሪያል አባል
    2_ ተቦርነ በየነ_የታማኝ ወንድም የኢሣት ጋዜጠኛ
    3_አበበ ገላዉ_የኢሣት ማናጀር
    4_አበበ በለዉ_የአዲስ ድምጽ ሬዲዮ ዋና አዘጋጅ
    5_ አለምነዉ _ነፃነት ለኢትዮጵያ ሬዲዮ ዋና አዘጋጅ
    6_አቡነመርቆርዮስ
    7_አቡነመልከፄዼቅ
    8_አቡነ ዜናማርቆስ
    እንዲሁም አሁን በቅርቡ የተሾሙት ጳጳሳት በሙሉ ጎንደሬዎች።እሺ እዚሕ ጋ ጥያቄ አለኝ ለመሆኑ ከሸዋ፣ጎጃም፣ወሎ እናንት ጠቅልላችሁ የያዛችሁትን ቦታ የሚሠራው የለም ማለት ነዉ ?ቤተክርስቲያኑም ቤተመንግሥቱም ጎንደሬ እንዲሆን ለምን ፈለጋችሁ ?ታዲያ ወያኔ ከዚህ የተለየ ምን ሠራ

  3. በህወኃት ሉጓም የሚመሩት አቶ ኃ.ማራም ደሳለኝ ከራስ በላይ ንፋስ ባሉበት መግለጫቸው በይፋ የአማራ ህዝብ ላይ ጦራቸውን አዘዋል እስካሁን በግልፅ ዙፋናቸው ወታደራዊ ትእዛዞችን ማስተላለፍ ያልቻለው እኚሁ ጠንጋራ በቅሎ ድርጅቱ በጣም ከፍተኛ ቀውስ ውስጥ መኖሩን በንግግራቸው ተስተውሏል የትግሉ ባለቤት የሆነው ህዝብ የህወሀትን ሉጓም በመበጠስ ድርጅቱን እገድል እንደሚከተው ብዙ ማስረጃዎች አሉ በዚሁ ፑፔት ንግግራቸው ላይም ግብፅን በይፋዊ አገላለፅ ከጥንትም የተፈጥሮ ሀብት ጠላት ነች ብለዋታል በጆንያ ብር ድጋፍ የህወሀትን መንግስት ለማስወገድ በቂ ማስረጃ አለን ብለዋል ይህ ማለት ደግሞ በኦሮምያና አማራ ያለውን የህዝብ ተቃውሞ የምትመራው ግብፅ ነች ማለታቸው ነው እኚሁ ፑፔት አስደግፈውም የወልቃይትና የትግራይ ድንበር በህገመንግስቱ አንቀፁን አልጠቀሱትም እንጂ ድንበራቸው ተካሏል ብለውናል እጅጉን ምን ያህል ህዝብን ኢቲቪ በጡጦ መልክ እንደሚያሞኙ የዘወትር ትእይንት ነበር ከዚያም ደግሞ የክልሎቹ መንግስታት ይህን ችግር ለ15 አመት መፍታት አቅቷቸው አፍነውን የነበረም ጉዳይ ነው ማለታቸው በክልሉ መንግስታት ላይ ስር ነቀል ለውጥ ለማምጣት ሚንስትሮችንም ለመቀየር ዳግም ክለሳ ለፖርላማቸው ለማቅረብ ጥቅምት ላይ ቀጠሮ ተይዟል ታዲያ በመፈረካከስ ላይ ያለው ህወሀት ያን ያህል የስልጣን ላይ እድሜ ይኖረዋል ትላላችሁ? በህዝብ ላይስ የታወጀው ጦርነትስ? የአማራ የኦሮሞ ህዝቦች መሳሪያ መታጠቅ የለበትም ወይ? ከራስ በላይ ለህዝብ ማለት ቅኔያዊ ሽርደዳ ነው ከራስ በላይ ንፋስ ያሉት ውስጣዊ ስብሰባ ለራሳቸው ድርጅት ህልውና ለዘረፋት ህዝብ መሸሸጊያ ጉድጓድ ያለዘጋጁት ወያኔዎች ራሳቸውን ክልልላቸውን ከጥቃት ለመታደግ ግልፅ የጦርነት አዋጅ በአማራው በኦሮሞው በኮንሶ ህዝቦች ላይ ታውጇል ሁላችንም ለህዝብ እንቁም ህወሀት እልቂትን ሳይፋፋም ስልጣኑን ለህዝብ ያስረክብ።

    ይትግሉ ባለቤት ህዝብ ነው

    ሞት ለወያኔ !!!

    ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

  4. Hi Now I ove to hear Abay Tsehaye ,Abay weldu, Debretsion ndGetachew Reda leave ethiopia and request refuge in Sudan with General ans sheh
    Al Beshir.

  5. Desperate TPLF might have passed the red line of the international community and it’s ferenji sponsors when it declared war against the civilian population and ordered the military to commit genocide.

  6. @ እውነቱ ፈረደ,

    free yourself from woyane brainwashing and no longer use ህዝቦች to refer to Ethiopians.

  7. ” የህወሀት/አህአዴግ አገዛዝ በአማራ ክልል ሕዝብ ላይ ይፋዊ ጦርነት ፣ ይፋዊ የዘር ፍጅት አወጀ! ”

    I think at this point TPLF’s ferenji sponsors will say: the regime has passed our red line.

    And according to international law at this point every country in the world has the right and the responsibility to invade Ethiopia to prevent the regime from committing genocide.

    The opposition in Ethiopia should now inform the African Union about the critical stage the desperate TPLF regime has reached when it ordered genocide against people it was supposed to protect. By giving this order the TPLF regime has lost any legitimacy to rule Ethiopia. It should now be hunted down and brought to justice for ordering genocide.

  8. While it may make sense to inform the toothless African Union, the United Nations and the West about the genocidal war TPLF has declared against Amaras, it would be futile to expect any tangible outcome.

    Woyane/TPLF regime has never considered non-Tigrean subjects as its people. That is why it is a terrible mistake to say that Woyane/TPLF is own people.
    Rather we should think about how we Ethiopians particularly those living in and around the region, inhabitants of Addis Ababa, Shoa and Wollo should do till the rest also do what can be done to abort the genocidal campaign.
    What ever happens, Ethiopians will prevail. Every attempt should be done to minimise casualties on the side of the mighty insurrection.

  9. ወያኔ እና ሻእብያ ኢትዮጵያን እንዲያፈርሱና እንዲያጠፉ በውጪ ሃይሎች የተፈጠሩ እኩይ ሰይጣናዊ ሃይሎች ናቸው፡፡ወያኔዎች ስልጣን ላይ ሲወጡ ስልጣን ላይ እያሉ እና ስልጣንም ሲለቁ ኢትዮጵያን በሶስት መንገድ እንዲያፈራርሱ ተደርገው የተፈጠሩ ሰይጣናዊ የጥፋት ሃይሎች ናቸው፡፡ስልጣን ላይ ሲወጡ እነሱ እራሳቸው በቀሰቀሱት ጦርነት የተነሳ 17 ዓመታት ሙሉ ብዙ የሰው ህይወትና ንብረት ነው የጠፋው፡፡
    ስልጣን ላይ ከወጡ በኋላም ይኸው 25 ዓመት ሙሉ የሀገሪቱን አንጡራ ሀብት እየዘረፉ ህዝቡን እየገደሉ እያፈናቀሉ እያሰደዱ ኢትዮጵያውያንን በማንኛው አቅጣጫ እርስ በርስ እያናከሱ የኢትዮጵያን ታሪክና ማንነት እየበረዙና እያጠፉ ኢትዮጵያን ቀስ በቀስ እያፈራረሷት ነው፡፡ስልጣን ሲለቁም ኢትዮጵያን እንደ ሶማሊያ ኢራቅ ሶርያ ሊቢያ የመን በጦርነት እንድትፈራርስ አድርገው ነው ስልጣን ለመልቀቅ ያቀዱት፡፡ምናልባትም ሁኔታው ከቁጥጥራቸው ውጪ ከሆነ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል አመለካከት አማራውንና ኦሮሞውን በአሸባሪነት ሽፋን በውጪ ሃይሎች ከባድ ጦርነት ሊያስወርሩትና በአየር ሃይል ድብደባ ሊያስጨርሱት እቅድ ሳይነድፉ አልቀሩም፡፡የወያኔ ባለስልጣናት ISIS ምናምን እያሉ ለምእራብ አለቆቻቸው ማቃጠር ጀምረዋል፡፡ ISIS ምናምን እያሉ ለአለቆቻቸው የሚያቃጥሩት ሊበሏት ያሰቧት አሞራ እንደሚባለው ኢትዮጵያውያንን በአሸባሪነት ሰበብ ለማስጨረስ ሁኔታዎችን ሲያመቻቹ ነው፡፡ይህ የሚሰጠው ፍንጭ ወያኔና የውጪ ሃይሎች ISISን መዋጋት በሚል ሽፋን ሌላም ጊዜ እንደሚያደርጉት እራሳቸው አሸባሪዎችን አስርገው በማስገባት በአማራው ላይ ጀኖሳይድ ለመፈፀም እቅድ ሳይነድፉ አልቀረም፡፡እርግጥ ነው ይህ አዲስ አይደለም በአማራው ላይ ላለፉት 40 ዓመታት ያህል ጀኖሳይድ ሲፈፀምበት ነው የኖረው፡፡አሜሪካ እንግሊዝና እስራኤል ናቸው ኢትዮጵያ እንድትፈራርስ ከወያኔና ከሻእብያ ጀርባ ሆነው ነገሮችን እያንቀሳቀሱ ያሉት፡፡በውጪ ሃይሎች ላለፉት 25 ዓመታት ለወያኔ የተሰጠው እርዳታና ብድር እና ሌላም ሁለገብ ድጋፍ ኢትዮጵያን በቅጥረኝነትና በዘረኛነት እንዲያፈራርስ እየተከፈለው ያለ ደመወዝ ነው፡፡የኢኮኖሚ እድገት እየተባለ የሚወራውም በዋናነት በዚህ መልክ የተገኘ ነው፡፡ለኢትዮጵያ ህዝብ ታስቦ አይደለም ለወያኔ እርዳታና ብድር እየተሰጠው ያለው፡፡ፈረንጅ ያለ አንድ ጥቅም ዝም ብሎ እርዳታና ብድር አይሰጥም፡፡ወያኔ ጥንቱንም ሲፀነስ ወይንም ሲፈጠር እንደ አጥፍቶ ጠፊ ኢትዮጵያን እንዲያፈራርስ እና ከዚያም እራሱም ጭምር እንዲጠፋ ተደርጎ ነው የተፈጠረው፡፡ስለዚህ የችግሩ ዋና መንስኤ ከሆነው ከራሱ ከወያኔ መፍትሄ እንዲመጣ መጠበቅ ከእባብ እንቁላል እርግብ የመጠበቅ ያህል ነው፡፡ከዚህ በኋላ መፍትሄውን መወያየትና ማፈላለግ ያለበት እራሱ የኢትዮጵያ ህዝብ ነው፡፡የውጪ ሃይሎች ለኢትዮጵያ እርዳታና በብድር እየሰጡ ኢትዮጵያ ወደ ትክክለኛ የተረጋጋ ስልጣኔና እድገት እንድትጓዝ ፍላጎታቸው ነው ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው፡፡እንደዚያ ቢፈልጉ ኖሮ ዘረኛ የሆነውን ወያኔን እየደገፉና እያጠናከሩ ተቃዋሚውን እያዳከሙ ወያኔ 25 ዓመታት ያለ ተቀናቃኝ በዚህ አይነት መንገድ እንዲገዛ አያደርጉም ነበር፡፡ምእራባውያን ልማት እድገት ገለመሌ የሚባለው ነገር አንድን የዘር ስብስብ ለይቶ ከመጥቀም በዘለለ ብዙም ህዝባዊ መሰረት የሌለው አርተፊሻል ነገር እንደሆነና ጊዜውን ጠብቆ የሚፈነዳ የተቀበረ ቦንብ በውስጡ እንደያዘ ጠንቅቀው ያውቃሉ፡፡ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ እንደሚባለው የምትሰራው ነገር ትክክል ነው አይዞህ ከጎንህ ነን እያሉ ወያኔን የሚገፉት የከረረው እስኪበጠስ የታፈነው እኪፈነዳ ድረስ ነው፡፡
    የውጪ ሃይሎች ወያኔ የተሰጠውን ኢትዮጵያን በሂደት የማዳከምና የማፈራረስ የቤት ስራውን ሲጨርስ እንደ አጥፍቶ ጠፊ በራሱ መንገድ ተንኮታኩቶ እንደሚወድቅ እቅድ ይዘው ነው ሲደግፉት የኖሩት፡፡
    ምእራባውያን የታፈነው ፍንድቶ ሀገር መበጥበጥ ሲጀምርና ሁኔታው ከቁጥጥር ውጪ ሲሆን የአዞ እንባ እያነቡ የተባበሩት መንግስታት የሰላም አስከባሪ ወይንም አሸባሪነትን መዋጋት ብለው አንድ ሰበብ በመፍጠር የውጪ ጦር ከማሰማራትና ሀገር ከመውረር አይመለሱም፡፡በሱዳን እያደረጉ ያሉት ይህንኑ ነው፡፡ወያኔም በእነዚሁ የውጪ ሃይሎች ምክር እየተመራ ሁኔታውን የሚያረጋጋ መፍትሄ ሳይሆን ሁኔታውን ጭራሽ የሚያባብስ እርምጃ ከእለት እለት እየወሰደ ያለው አጠቃላይ ሁኔታው ሀገሪቱን ሌላኛዋ ሶማሊያ ኢራቅ ሶርያ ሊቢያ የመን ለማድረግ የታሰበ ያስመስለዋል፡፡ከ25 ዓመታት በኋላ ይህች ሀገር በአንድ ፓርቲ እና በጥቂት የማፍያ ግለሰቦች የበላይነት አንጡራ ሃብቷ እንዲዘረፍና እና እንድትመራ የሆነው ፓርላማው መቶ ፐርሰንት በአንድ ፓርቲ የተሞላው እና ሀገሪቱ አማራጭ አልባ እንደትሆን የተደረገው ምናልባት ሁኔታውን ለጥፋት ለማመቻቸት ታስቦ ይመስላል፡፡ኢትዮጵያ ዘላለም ስልጣን በሰላም የማይሸጋገርባት የሁከት ሀገር ሆና በተደጋጋሚ በዚህ አይነት ቀውስ ውስጥ እንድትገባ የሚደረገውም የውጪ ሃይሎች ይህች ሀገር ተረጋግታ ወደ እውነተኛ ስልጣኔ እና እድገት እንድታመራ ስለማይፈልጉ ነው፡፡የውጪ ሃይሎች እንደ ወያኔ ሻእብያ ኦነግና ሌሎችንም አይነት ፀረ-ኢትዮጵያ አክራሪ ሃይሎችን ሁል ጊዜ ከጀርባ ሆነው የሚደግፉትም ለዚህ ነው፡፡

  10. TPLF is an agent of the jesut pristes who vow to destroy any thing which is not catolic who do not bow to the pope in vatican they have been doing evry thing that they can to destroy ethiopian orthodox church and ethiopian monarchy they tried in direct invantion they lost now they are using useless and care less ethiopians we shoud not stop this fire or else we will b conqured forever. ethiopian orthodox can perfectly unite ethiopians of de rent tribe a pope can not b apointed or dis apointed by a prime minister only by a king . the same peple who chang the sabat from saterday to sunday . the same pepel who invaded us to times they never needed any thing exept destroying orthodox .mrxsism and leninisem was crated by profesor adam who was a catolic canon law pro. who also wrote the order of the illuminate and he secretly thought carl marx. TPLF was using marxism and leninism to confus tigrians and ofcorse ethiopians in general .the enemy of ethiopia has always been vatican pristes . to saport this clam pls read.1 the secrat terarist 2.the enemy unmasc3. the change of sabat4.my life and ethiopias progres 5 vaitnam why did we go 6 vatican assassins blaze the fire non stop

  11. @ Freedom & Ethiopia,

    yours is an excellent assessment of the situation in Ethiopia. But we seldom hear the kind of statements from the likes of ESAT, a shabia/ferenji mouthpiece.

    So, what do you think, isn’t it helpful to share your assessment with African governments such as Zimbabwe, South Sudan and South Africa and seek support.
    I think the conflict we have in Ethiopia is Black Nationalism versus White Supremacy.
    TPLF is agent of white supremacy.
    The African countries must support the Ethiopian opposition because otherwise after Ethiopia they will also be attacked by the white supremacists.

  12. WOYANE MUST GO!!! WE ARE READY TO PAY THE PRICE. There is no rose without a thorn.
    Mulugheta Tafere

  13. They are freedom fighters against an apartheid regime. Stop making funs. You have been dividing the people for the past 25 years to stay in power – One section of the Oromo people against the other; Oromos against the Amharas and other ethnic communities against the Amharas in every corner of the country. This has become obsolete and all Ethiopians have risen to overthrow the fascist regime and establish and build a representative government.

  14. What ever you talking about hero Ethiopian fight all over the country aganist to child killer ,mass murdrrer no one go no where to hide from theircrime we Ethiopian,sare all over the continent (Africa’Europe,Asia ,S (Ametica),Middle East.We are all over.Its better to choose leave power peacefully to Ethiopia people,We donot One who think by mass killing Wepon need democracy not dectatorship .

  15. ምን ተናግረን ነበር? ኣካኪ ዘራፍ ይቅርባቹሁ በኅላ ኣንገት መድፋት ይመጣል ብለን ነበር። ያልነው ኣልቀረም። “ጀግናው” ጎንደሬ ወደ ትክክለኛው መስመር ገብቷል። በተፈጸመው ኣሳፋሪ ድርጊት ተጸጽቷል፣ኣፍሯልም። የንግድ ቤቶች ሙሉ በሙሉ ተከፍተዋል፣ የሸቀጥ ዕቃ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ጎንደር ገብተዋል፣ ታክሲዎች ስራ ጀምረዋል።
    “ጀግናውን” የጎንደር ህዝብ ለዓመጽ ያነሳሱ ዱርየዎች ከመሸጉበት ጫት ቤት ኣንድ በኣንድ እየተለቀሙ ወህኒ ወርደዋል። እያጋለጠ ኣሳልፎ እየሰጣቸው ያለው ደግሞ ራሱ ጎንደሬ ነው።
    “ጀግናው” ጎንደሬ የተሳሳተው መጀመርያዉኑ በነዚህ ዋልጌዎች እና ኣእምሮኣቸው በጫት የደነዘዘ የተመራ ቀን ነው። የጫት ሱሰኞች ብጥብጥ ይፈጥሩ እንደሆን እንጂ መንግስት ለመቀየር የኣእምሮ እና የኣካል ብቃት የላቸውም። ኣሁን ኢትዮጵያን እያስተዳደር ያለው መንግስት ድል የተቀዳጀው ኣካኪ ዘራፍ እያለ ጫት ቤት መሽጎ ሳይሆን 60,000 ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ሂወታቸውን የገበሩበት መሆኑን መዘንጋት የለበትም። ሰላማዊ ሰዎችን ገድሎ ንብረታቸውን ዘርፎ እና ኣውድሞ ድሮ መሸፈት ይቻል ነበር። ኣሁን ባለንበት የሰለጠነ ዘመን ግን እንዲህ ዓይነት የሽፍታ ስራ ሰርቶ በነጻ መኖር ኣይቻልም። ቀጣዩ እርምጃ የሚሆነው፥
    1. የሰው ንብረት የሰረቁ እና ያወደሙ ወንጀለኞች ህግ ፊት ቀርበው ፍርዳቸውን ያገኛሉ፣
    2. ፖሊሶችን እና ሰላማዊ ሰዎችን የገደሉ እና እንዲገደሉ ምክንያት የሆኑ (ኮሎኔል ደመቀን ጨምሮ) ፍርድ ቤት ይቀርባሉ
    3. ጎንደሬዎች ለፈጸሙት ጥፋት ትግራዮችን ይቅርታ ይጠያቃሉ
    4. የኣማራ ክልል ለወደመው የትግራዮች ንብረት የደረባቸውን ኪሳራ ጨምሮ ካሳ ይከፍላቸዋል
    5. የግጨው ጉዳይ ሳይውል ሳያድር ከተቻለ በድርድር ካልተቻለ በሪፈረንደም ዉሳኔ ይሰጥበታል

    ኣጉል ፉከራ እና እንዘጭ እንዘጭ የመጨረሻ ዉጤቱ የኸው ነው።

  16. Retarded woyane ሲዳማ,

    Better say 60 000 insects or traitors ===========> 60,000 ውድ የኢትዮጵያ ልጆች

  17. Damm ass,ethiopian don’t pay them as tax.they are not represent all Ethiopians. Unlike woyanne, even they sponsor mekele prostitution to addis when big African conference held. Tigray bitch loss the partion between their private part and anus due to western African zenazena. The delegate finishes Tigray women and start Tigray boys,for woyanne as long as the get the dollars,they even give head jobs any one with money.

  18. @ጆኒ
    ጥሩ ይተሃል።ጎንደር እንኳን ሸዋን ወይም ወሎን ጎጃምን ተግባብቶ inclusive በማድረግ መስራት ቀርቶ ኣጠገቡ ካለው ደቡብ ጎንደር/ደብረ ታቦር እንኳን የማይጣጣም ነው። ኣጼ ቴዎድሮስ ከዚህ ጠምጣሚ ደብተራ ጋር መኖር ኣልችልም ብለው እኮ ነው የሚገደለውን ገድለው ጎንደርን ኣቃጥለው ደብረ ታቦር ሄደው ዋና ከተማቸው ያደረጓት። ለስልጣኔ እንቅፋት የሆነባቸው እኮ ጎንደር ነው። DC ያለውን ጎንደሬ ማየት ነው። 2 እና 3 ትውልድ ኣመሪካ ተቀምጦ
    የኣስተሳሰብ ለውጥ የለም!!!!!
    ጎንደሬ ባህር ዳር ተወልዶ ኣድጎ ሲሞት የባህርዳርን ድልድይ ( 200 ሜትር ብትሆን ነው) ተሻግራችሁ ቅበሩኝ ብሎ የሚናዘዝ ፍጡር ነው። በሱ ቤት ጎንደር መሬት መቀበሩ ነው። ቴዎድሮስ ከዚህ ዓይነት ህዝብ ነው ሲዋጉ የነበሩት።
    ጎንደሬ ኣንደኛ ጠላቴ ብሎ የሚያስበው ሸዋን ነው። ምክንያቱ ደግሞ ሸዋ የጎንደርን ስልጣን እንደነጠቀ እና ተቀናቃኝ እንደሆነ ያስባሉ ( ሚኒሊክ በጎንደር እስረኛ እንደነበር ማስታወስ ነው)። የቤተ ክህነት ስልጣን ላይ ሸዋን የማያስጠጉት በዚህ ምክንያት ነወ። ከወሎ ጋርም እንዲሁ ይቆራቆሳሉ። ምክንያቱ ኣሁንም ስልጣን ነው። ጥሉ ከየጁ ስርወ መንግስት ይጀምራል። የየጁ የኦሮሞ ስርወ መንግስትን ኣላስቆም ኣላስቀምጥ ብለው የትግራይ ገዢ የነበሩት ራስ ሚካኤል ስሁል ናቸው ስርወ መንግስቱን ከጥቃት ሲከላከሉለት የነበሩት።
    በኣጠቃላይ ጎንደሬ ዘረኝነት የተጠናወተው እንኳን ኣማርኛ ከማይናገረው ኣማርኛ ተናጋሪ ወንድሙን የሚንቅ የማያከብር እና የማያስጠጋ ነው። ለዚሁ ነው እርስ በርሳቸው ብቻ ሚሰባሰቡት።

  19. ወያኔዎች መሞታችሁ አልቀረ ለምን ትዘላብዳላችሁ። ወልቃይት ጀመረው ጎንደርና ጎጃም ወያኔ ሱሪው ላይ እስኪስት አርገበገቡት የኦሮሞ ልጆች ወያኔን ያለመሳሪያ ጉሮሮውን አንቀው ደም አስተፉት። ህዝባዊው ንቅናቄ የወያኔ መሪዎችን መግቢያ መውጫ ስላሳጣቸው እነሆ ጥሊያን በኢትዮዽያ ላይ ካደረሰችው እልቂት ባላነሰ ሁኔታ በአማራና በኦሮሞ ኢትዮዽያውያን ላይ ገደብ የለሽ ጭፍጨፋ አያካሄዱ ነው። በውስጥም በውጭም ትግሉ ተጠናክሮ ይቀጥል። አሁንም ሞት ለፋሽስት ህውሀት ወያኔዎችና ለሆድ አደር ቡችሎቻቸው። ድል ለኢትዮዽያ ህዝብ።

  20. @Freedom & Ethiopia.
    You said the clear strategy of Shaebia and Woyane. The current TpLF are most Eritreans blood.
    100% controlled the power by Meles and Sibhat tricky game.
    This strategy comes from Arabs through Shaebia. By Syria’s Assad father. Sadanm. Mubarek. Gadafi…… The creater of Ethiopian problems. Now Gim7/Esat. Woyane working fir Shaebia directly and indirectly. Do you know how many Sawa traind Shaenians in Addis sent by Isayas?????
    Do you too many amharic speaker Shaebins writting tribal conflict comments on Ethiopian websites by hidden supporting of ESAT/Gim7 and Eri-woyanes????

  21. ትክክል ብለሃል ወያኔ በቀጥታ በአማራ ህዝብ ላይ ጦርነት አዉጇል ይህንንም ተከትሎ ሰኞ ነሃሴ 23 እና ማክሰኞ ነሃሴ 24 ቀን በባህር ዳርና በአካባቢዉ ህዝብ ላይ ከፍተኛ ጭፍጨፋ ፈጥሟል ፡፡ ብዙ ወጣቶች ተገድለዋል በድብቅም በአዲሱ ሰባታሚት እስር ቤት ተቀብረዋል ፡፡ ሌሎች ቁጥራቸዉ በአሥር ሽህ የሚቆጠሩ ወጣቶች ደግሞ ታፍሰዉ እስር ቤት እንዲገቡ ተደርጎ ከፍተኛ ድብደባ እየተደረገባቸዉ ይገኛል፡፡ ይህ ሁሉ ግፍ በየተራና በአንድ ጊዜ ቢፈፀምም መጨረሻ በድል እንወጣለን፡፡ ምንጊዜም ዘረኞች አሽንፈዉ አያዉቁም
    ሞት ለወያኔና ለተላላኪዎቹ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*