ስርዓቱ የገማው ከአናቱ ነው::አናቱ ካልተመታ አምባገነንና ሌባ መፈልፈሉን አያቆምም:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Corruption‬ ‪#‎Addisadmass‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ “በልቼ ልሙት” የማለት ፈሊጥ፤ ተጠናውቶናል፡፡ የሸጥኩትን፣ የሸቀልኩትን በተለያየ ስም ያስቀመጥኩትን፣ ንብረትና ገንዘብ ብታሰርም እየበላሁ እኖራለሁ የሚለው አስተሳሰብ በሰፊው የተንሰራፋ ይመስላል፡፡ ገንዘብን በሺዎች መቁጠር ከቀረ ሰንብቷል፡፡ እርስ …

ስርዓቱ የገማው ከአናቱ ነው::አናቱ ካልተመታ አምባገነንና ሌባ መፈልፈሉን አያቆምም:: Read more »

“በአማራ ተወላጅነታችን የብሔር ጭቆና ደርሶብናል” ያሉ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚኖሩ ከ400 በላይ አባወራዎች ለአማራ ክልል አመራሮች አቤቱታ አቀረቡ፡፡ ለአሶሣ ዩኒቨርሲቲ ግንባታ በሚል ከ6 አመት በፊት ለተወሰደባቸው 163ሺህ ሄክታር መሬት ካሣ እንዲከፈላቸው አሊያም ምትክ ቦታ እንዲሰጣቸው በፍ/ቤት የጠየቁት አባወራዎቹ፤ ከሰሞኑ “በአማራ …

“በአማራ ተወላጅነታችን የብሔር ጭቆና ደርሶብናል” ያሉ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚኖሩ አባወራዎች አቤቱታ አቀረቡ፡፡ Read more »

    መነሻውን ከምስራቃዊው የአገሪቴ ክፍል ባደረገውና በቀጣይነት መላውን የአገሪቱን አካባቢዎች ያዳርሳል በተባለው የጎርፍና ሌሎች ቅፅበታዊ የተፈጥሮ አደጋዎች ከ1.5 ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን ተጋላጭ ናቸው ተባለ። በተከሰተው የተፈጥሮ አደጋ እስካን ከ100 በላይ ዜጎች ህይወታቸው አልፏል፡፡ የአማራ ክልል፣ ደቡብ ክልል፣ ኦሮሚያ፣ አፋርና ትግራይ …

መላውን የአገሪቱን አካባቢዎች ያዳርሳል በተባለው የጎርፍና ሌሎች ቅፅበታዊ የተፈጥሮ አደጋዎች ከ1.5 ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን ተጋላጭ ናቸው ተባለ። Read more »

2 ቢሊዮን ዶላር የውጭ እዳ፤ ከ40 ቢሊዮን ብር በላይ የአገር ውስጥ እዳ / Corruption in Ethiopian Sugar Factory የስኳር ኮርፖሬሽን ሃላፊዎች፤ የብረታ ብረት ኮርፖሬሽን ተጠያቂ አድርገዋል – ክፍያ ወስዶ የፋብሪካ ግንባታዎችን በእንጥልጥል አስቀርቷል በማለት፡፡ ከአምስት ዓመት በፊት ደግሞ፤ የስኳር ኮርፖሬሽንን …

2 ቢሊዮን ዶላር የውጭ እዳ፤ ከ40 ቢሊዮን ብር በላይ የአገር ውስጥ እዳ የስኳር ፕሮጀክቶች እንዳልተሳኩና አገሪቱን ለእዳ እንደዳረጉ በይፋ ተነገረ Read more »

ሰሞኑን በደቡብ ኢትዮጵያ ጥቃት ያደረስኩት እኔ ነኝ ሲል አርበኞች ግንቦት ሰባት ኃላፊነቱን ወስዷል። የድርጅቱ ሊቀ መንበር ዶክተር ብርሃኑ ነጋ ዛሬ ከዝግጅት ክፍላችን ጋር ባደረጉት አጭር ቆይታ፥ ”ትግላችንን የምናካሂደው እዚያው ኢትዮጵያ ውስጥ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር ሆነን ነው” ብለዋል። ያዳምጡ → listen

ያለፍርድ የታሠረዉ ጋዜጠኛ ነገረ ኢትዮጵያ የተሰኘዉ የሠማያዊ ፓርቲ ጋዜጣ አዘጋጅ ጌታቸዉ ሽፈራዉ ክስ ሳይመሰረትበት ከአራት ወራት በላይ መታሠሩን ጠበቃዉ አስታወቁ።ጠበቃ አመሐ መኮንንን ዛሬ እንዳስታወቁት የሐገሪቱ የፀረ-ሽብር አዋጅ በሚያዘዉ መሠረት ፖሊስ በደንበኛቸዉ ላይ በአራት ወራት ዉስጥ ክስ መመሥረት አለያም እስረኛዉን መልቀቅ …

ጌታቸዉ ሽፈራዉ – ያለፍርድ የታሠረዉ ጋዜጠኛ Read more »

የእድሩ አራተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በተከበረበትበት ወቅት የደርጉ ምክትል ሊቀመንበር ሌፍቴናንት ኮሎኔል ፍሰሃ ደስታ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ሻምበል ፍቅረሥላሴ ወግደረስ ተገኝተዋል። የቀድሞ መንግስት ባለሥልጣናትን ያካተተ የመረዳጃ እድር አራተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን አካሄደ የደርግ አባላትና መስራች የነበሩትንና በኋላም የስርዓት ለውጥ ሲፈጠር …

የቀድሞ መንግስት ባለሥልጣናትን ያካተተ የመረዳጃ እድር አራተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን አካሄደ Read more »

“ሽብርተኛ” ከተባሉ 85% ነጻ መባል የጸረ–ሽብር ሕጉ ችግር እንዳለበት አመላካች ነው – ግርማ ካሳ በዘላለም ወርቅ አገኘው መዝገብ ሃብታሙ አያሌው፣ የሺዋስ አሰፋ፣ አብርሃ ደስታ፣ ዳንኤል ሺበሺ፣ አብርሃም ሰለሞን፣ ዮናታን ወልዴ፣ ባህሩ ደጉ፣ ዘላለም ወርቃገኘሁ፣ ሰለሞን ግርማና ተስፋዬ ተፈሪ ሐምሌ 2006 …

“ሽብርተኛ” ከተባሉ 85% ነጻ መባል የጸረ–ሽብር ሕጉ ችግር እንዳለበት አመላካች ነው – ግርማ ካሳ Read more »

ወታደራዊ መኮንኖች ራሳቸውን በተሳሰረ ኔትወርክ በተለያየ የማፊያ ቡድን ማደራጀታቸው ለኢትዮጵያ ከባድ ስጋት ተደቅኖባታል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎TPLFArmy‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎EthiopianArmy‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ሃገራችን አደጋ ላይ ናት – ለማዳን እንረባረብ!!! በአገር አንድነት ሽፋን ደም መጣጮቹ የደርግ መኮንኖች በሃገር እና ሕዝብ ላይ የሰሩት …

ወታደራዊ መኮንኖች ራሳቸውን በተሳሰረ ኔትወርክ በተለያየ የማፊያ ቡድን ማደራጀታቸው ለኢትዮጵያ ከባድ ስጋት ተደቅኖባታል:: ‪ Read more »

ነገረ ኢትዮጵያ የተሰኘዉ ጋዜጣ አዘጋጅ ጌታቸዉ ሽፈራዉ ክስ ሳይመሰረትበት ከአራት ወራት በላይ መታሠሩን ጠበቃዉ አስታወቁ። ጠበቃ አመሐ መኮንንን ዛሬ እንዳስታወቁት የሐገሪቱ የፀረ-ሽብር አዋጅ በሚያዘዉ መሠረት ፖሊስ በደንበኛቸዉ ላይ በአራት ወራት ዉስጥ ክስ መመሥረት አለያም እስረኛዉን መልቀቅ ነበረበት። ፖሊስ በተደጋጋሚ የጊዜ …

ያለፍርድ የታሠረዉ ጋዜጠኛ – ዶይቸ ቬለ Read more »

ግርማ ካሳ

የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ግንባር (ኦዴግ). Oromo Democratic Front (ODF)

አንዳንድ በተለይም በውጭ ያሉ የኦሮሞ ብሔረተኞች፣ የአክራሪውን እና የብዙ ወገኖች ደም በእጁ ያለበትን የኦነግን ባንዲራ እያውለበለቡ፣ የጭቁን ኦሮሞ ወገኖቻችንን ተቃውሞ እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም እና እንቅስቃሴውን ሃይጃክ በማድረግ፣ የኦሮሚያ ሪፑብሊክን ለመመስረት ያላቸውን ሕልም ለመተግበር ደፋ ቀና እያሉ ነው።

ሙሉውን አስነብበኝ …

በሙኒክ ጀርመን ፀረ-ወያኔ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ:: በዛሬው እለት በጀርመን ሰአት ከጠዋቱ ስምንት ሰአት ጀምሮ የኦሮሞ ኮሚኒቲ በሙኒክ እና ኢትዮጵያውያን አክቲቭስቶች ያዘጋጁት ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በጀርመን ሙኒክ መካሄዱን በቦታው የነበሩ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምጽ ምንጮች ገልጸዋል:: የሕወሓት ቁንጮ ባለስልጣን የሆነው ዶ/ር …

በሙኒክ ጀርመን ፀረ-ወያኔ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ:: Read more »

ወታደራዊ ሹማምንቶች ስልጣኑን ተረክበው ሌላ የደርግ አይነት ስርዓት ሳይፈጠር ተግባራዊ ስራዎች ላይ እናተኩር:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopianOppositionparties‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ስለ ወያኔ አገዛዝ አስከፊነት ደግሞ ደጋግሞ ከማውራት መፍትሄው አስከፊ አገዛዙን በጋራ እናስወግድ::አሁን አሁን ትግሉ ከአጥቂነት ወርዶ ወደ ወሬኛነት ቀይረነዋል::ለአስከፊነት …

ወታደራዊ ሹማምንቶች ስልጣኑን ተረክበው ሌላ የደርግ አይነት ስርዓት ሳይፈጠር ተግባራዊ ስራዎች ላይ እናተኩር:: ‪ Read more »

የኢራኑ PressTV በትላንትናው እለት አይሲስ 16 ኢትዮጵያውያንን ሊቢያ ውስጥ ገደለ ብሎ የፃፈው ዜና ስህተት መሆኑን ሌሎች የዜና ምንጮች ገልጸዋል። 1685

[የክቡር ሚኒስትሩ ልጅ ስልክ ደወለላቸው] ሄሎ ዳዲ፡፡ አቤት ጐረምሳው፡፡ በሚቀጥለው ሳምንት ከከተማ እወጣለሁ፡፡ የት ልትሄድ ነው ደግሞ? ወደ ላንጋኖ እሄዳለሁ፡፡ እና ምን ፈልገህ ነው? ቪ8 እንድትሰጠኝ ነው፡፡ እኔስ ምን እይዛለሁ? ቤት አዲስ ሜርሴዲስ አለ አይደል እንዴ? ልጄ እሱን አንተ ይዘኸው …

የክቡር ሚኒስትሩ ልጅ የተከራየው የቪ8 መኪና የኪራይ ቢል የ15 ሺሕ ብር የላውንደሪ ሒሳብና የፋይናንስ ኃላፊው Read more »

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊንፊኔ ቅርንጫፍ ሦስት ሠራተኞች የተሰጣቸውን ኃላፊነት ወደ ጎን በማለት፣ 18,880,000 ብር ወጪ አድርገው ለሌሎች በማስተላለፍ የጥቅሙ ተካፋይ ሆነዋል ተብለው ተጠርጥረው ሚያዝያ 28 ቀን 2008 ዓ.ም. በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ የተጠቀሰውን ገንዘብ ወጪ እንዲሆን ያደረጉት የባንኩ ደንበኛ ከሆነው …

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሦስት ሠራተኞች 18.8 ሚሊዮን ብር ማጭበርበር ተጠርጥረው ታሰሩ Read more »

የኢትዮጵያን ድንበር ጥሰው በገቡ የደቡብ ሱዳን ሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች የታገቱ 125 ሕፃናትን የማስለቀቅ ሒደት ከወታደራዊ ኃይል ይልቅ በድርድር ማስለቀቅ ተመራጭ መሆኑን፣ የመከላከያ ሠራዊት የምዕራብ ዕዝ ማዘዣ አስታወቀ፡፡ ታጣቂዎቹም አግተው ከወሰዷቸው ሕፃናት መካከል 19 ያህሉ ወደ አገራቸው መመለሳቸውን የመከላከያ ሠራዊትና የጋምቤላ …

ምዕራብ ዕዝ የታገቱ ሕፃናትን ለማስለቀቅ ኃይል ተመራጭ አይደለም አለ Read more »

በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች በመጣል ላይ በሚገኘው ከባድ ዝናብ ምክንያት የተፈጠረው ጎርፍ የሰው ሕይወት ከመቅጠፍ በተጨማሪ፣ በማሳ ላይ የሚገኙ ሰብሎችና የመንገድ አውታሮች ላይ ጉዳት እያደረሰ እንደሚገኝ እየገለጸ ነው፡፡ ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን በቀናት ልዩነት ለሰዓታት ሳያቋርጥ የጣለው ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ …

በተለያዩ አካባቢዎች ጎርፍ በሰው በንብረት ላይ ጉዳት እያደረሰ ነው::400 ሺሕ ሰዎች ለጉዳት ይጋለጣሉ ተብሏል Read more »

‹‹ለስኳር ኮርፖሬሽን መውደቅ ሜቴክ ትልቅ ድርሻ አለው›   ‹‹የስኳር ኮርፖሬሽን የቀድሞ አመራሮች መጠየቅ አለባቸው›› የኮርፖሬሽኑ ከፍተኛ አመራሮች በ2003 ዓ.ም. በተካሄደው የመጀመርያ የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ትልቅ ትኩረት ከተሰጣቸው ሜጋ ፕሮጀክቶች መካከል የስኳር ልማት አንደኛው ነው፡፡ አገሪቱ ለስኳር ልማት ያላትን ምቹ ሁኔታ በመጠቀም …

77 ቢሊዮን ብር የሚያንቀሳቅሰው ስኳር ኮርፖሬሽን የገጠመው ፈተና Read more »

ከጋምቤላ የታፈኑትን ሕጻናት ለማስለቀቅ በለጋሾች ትብብር በአንድ ሕጻን $5000 ዶላር ተከፍሏል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Gambella‬ ‪#‎SouthSudan‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Freedom‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – መናገር ሳንፈልግ የምታናግሩን እንደምን አደራችሁ::ይህ ባለፈው በጋምቤላ ክልል የተደረገውን ወረራ እና አፈና ጋር የተያያዘ መረጃ ነው:: ከበባ ላይ …

ከጋምቤላ የታፈኑትን ሕጻናት ለማስለቀቅ በለጋሾች ትብብር በአንድ ሕጻን $5000 ዶላር ተከፍሏል:: Read more »

በፍቅር ለይኩን*

Ethiopian patriots. ጀግኖች አርበኞቻችን

“… When he saw a poster, Mussolini Invades Ethiopia, he was immediately seized by a violent emotion. At the moment, he writes, it was almost as if the whole of London had suddenly declared war on me personally. For the next few minutes I could do nothing but glare at each impassive faces, wondering if these people could realize that wickedness of colonialism, and praying that the day might come when I could play my part in bringing about the downfall of such a system. … I was ready to go through hell itself, if need be, in order to achieve my object.”

ዕውቁ ፓን አፍሪካኒስትና የ”ጋና የነጻነት አባት” በሚል ቅጽል የሚጠራው ዶ/ር ክዋሜ ንኩርማ ለከፍተኛ ትምህርት ወደ አሜሪካ በሚያደርገው ጉዞው በለንደን ከተማ ባደረገው አጭር ጊዜ ቆይታ ያስተዋለው፣ ለአፍሪካና ለመላው ጥቁር ሕዝብ የነጻነት ምልክት፣ የጥቁር ሕዝብ ታሪክ፣ ሥልጣኔ፣ ቅርስና ማንነት መገለጫ፣ የነጻነት የተስፋ ምድር- ከነዓን ተደርጋ የምትቆጠረው ኢትዮጵያ በፋሽስት ኢጣሊያ በግፍ የመወረር አስደንጋጭ ዜና፣ መርዶ በውስጡ ያሳደረበትን ስሜትና ቁጭት “ጋና” በሚል ርዕስ በጻፈው የሕይወት ታሪኩ መጽሐፍ ያሰፈረውን በጥቂቱ የቀነጨብኩት ነው።

ሙሉውን አስነብበኝ …

ይሄይስ አእምሮ

Tigrinya. ትግርኛ

መምህር ልዑለቃል አካሉ የተባሉ ኢትዮጵያዊ በቅርቡ በኦሮምኛ ቋንቋ የላቲን ፊደል አጠቃቀም ዙሪያ የጻፉትን መጣጥፍ ቆየት ብዬም ቢሆን ዛሬ አነበብኩት፤ ግሩም ነው። እሳቸው የሚሉት “ለኦሮምኛው ከላቲን ይልቅ የግዕዙ ፊደል አይቀርብም ወይ?” ነው። ይሄን ያህል ለምን ሩቅ ተሄደ ነው ጥያቄያቸው። ላቲኑን ለመጠቀም ለምን ያን ያህል ሩቅ መንገድ መጓዝ እንዳስፈለገም መልሱ በመጣጥፉ ውስጥ አለ – ፀረ-ኢትዮጵያ ኃይሎች በወያኔ በመታገዝ ሀገሪቱን ለመበታተን ከሸረቡት ሤራ አንዱ መሆኑ በስፋት ተጠቅሷል።

ሙሉውን አስነብበኝ …

ከኢትዮጵያዊ ማንነት አንጻር ለውይይት መነሻ እንዲሆን የቀረበ ጽሁፍ

መምህር ልዑለቃል አካሉ (ሲያትል፣ ዋሽንግተን)

መግቢያ

ሰሞኑን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፈ ቅዳሴዋን ወደ ኦሮምኛ ቋንቋ ተርጕማ አሳትማለች። መሆን ያለበትና መደረግም የነበረበት ነው። በምርቃቱ መርሐ ግብርም የቀድሞውን ፕሬዝደንት ግርማ ወልደ ጊዮርጊስን ጨምሮ ብዙ እንግዶች ተገኝተው እንደ ነበር ታውቋል። ይሁን እንጂ ከግርማ ወልደ ጊዮርጊስ በቀር የላቲንን ፊደል በቅዳሴው ላይ መጠቀሟ ትክክል አለመሆኑን ያስታወሰ እና ለወደፊትም ቤተ ክርስቲያን እንድታስብበት የጠየቀ የለም ተብሎአል።

ሙሉውን አስነብበኝ …

የዮሃንስ ሞላ የብርሃን ሰበዞች የፊታችን ሰኛ ግንቦት 8 ቀን 2008 በብሄራዊ ትያትር ይመረቃል:: ሰኞ ግንቦት 8 ቀን 2008 ዓ/ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ፥ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር አዳራሽ “የብርሃን ሰበዞች” የተሰኘው የዮሐንስ ሞላ የግጥም መጽሐፍ፥ የኪነ ጥበብ ወዳጆችና ባለሞያዎች በሚገኙበት ይመረቃል። …

የዮሃንስ ሞላ የብርሃን ሰበዞች የፊታችን ሰኛ ግንቦት 8 ቀን 2008 በብሄራዊ ትያትር ይመረቃል:: Read more »

በብኣዴንና በኦሕዴድ ካድሬዎች ላይ የሕወሓት የበላይነት በስልጠና ሽፋን የሚቀጥለው እስከመቼ ነው? ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎ANDM‬ ‪#‎OPDO‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Change‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ጸሃይ የሚሞቅ ውሻ ሁሉ ሞኝ የሚመስላቸው ሕወሓቶች ካለፉት ሳምንታት ጀምረው ለሶስት ወራት የሚቆይ የኢህአዲግ ከፍተኛና መካከለኛ የአመራሮች ስልጣናን …

በብኣዴንና በኦሕዴድ ካድሬዎች ላይ የሕወሓት የበላይነት በስልጠና ሽፋን የሚቀጥለው እስከመቼ ነው? Read more »

• ከስም ማጥፋት ወንጀል በተጨማሪ የ100 ሺሕ ብር የፍትሐ ብሔር ክሥ አቤቱታም ቀርቧል • ግንቦት 17 እና 26 ቀን በፌዴራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ቂርቆስ ምድብ ችሎት ይቀርባል • የሕግ አገልግሎት መመሪያው የጉዳዩ አያያዝ እና የክሡ አቀራረብ ጥያቄ አሥነስቷል • ጽሑፉ፡- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ተቋማዊ አሠራር ጥላሸት የሚቀባ እና የቤተ ክርስቲያኒቱን ፓትርያርኩን ስም የሚያጠፋ …

ሄኖክ የሺጥላ

የሀገራችን ፖለቲካ፣ ትችት እና ዘለፋ እንደ ርችት እያብረቀረቀ የሚዘንብበት የነገር ሸራተን ነው። ትናንት ወዳጅህ የነበረ፣ ዛሬ እንደ አማዞን እባብ ቆዳውን ሸልቅቆ ሙልጭ አድርጎ ሊሰድብህ ይችላል፤ ሃሳብህን ሳይሆን ሱሪህን ሊያወልቅ ይፈልጋል። እሱ ራሱ የወጣለት ጠንጋራ ብሔርተኛ ሆኖ፣ ዓይኑን በጨው አጥቦ «ለምን ስለ አንድነት አትሰብክም» ይልሃል፤ የሌሎችን ቁመና ሲያፍረጠርጥ ከርሞ፣ የሱ ቁመና ሲነካ፣ አደለም ቁመናዬን እዳሪዬን እንኳ መተቸት (መንካት) መብትህ አይደለም ሲል አያፍርም።

ሙሉውን አስነብበኝ …

· እንደ “ቃና” ቀውጢ የሚፈጥር ተቃዋሚ ፓርቲ ያስፈልገናል! · “በአገሬ ፊልም እኮራለሁ!” የሚል ንቅናቄ መፋፋም አለበት … · ኢህአዴግ፤ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን ከዛምቢያ ቢያስመጣስ!? የሰሞኑን “ድንቅና ብርቅዬ ዜና” ሰምታችሁልኛል? (ቀላል ብርቅዬ ነው!) የዜናው ምንጭ ደሞ ሩቅ እንዳይመስላችሁ … እዚሁ አህጉራችን ውስጥ …

እንደ “ቃና” ቀውጢ የሚፈጥር ተቃዋሚ ፓርቲ ያስፈልገናል! “– ውስጤ ነው!” —- የምለው ፓርቲ አጣሁ! (ኤልያስ ) Read more »

የኬንያ መንግሥት በሃገሪቱ ውስጥ የሚገኙ የስደተኞች መጠለያ ሠፈሮችን ለመዝጋት መወሰኑን አስታወቀ ከሃገሪቱ የሃገር ግዛት ሚኒስቴር ከትናንት በስተያ፤ ዓርብ የወጣ መግለጫ እንዳመለክተው የኬንያ መንግሥት ለሃገሪቱ ፀጥታና መረጋጋት ሲል ይህንን እርምጃ ለመውሰድ መገደዱን አስታውቋዋል። መግለጫው የኬንያ የስደተኞች ቢሮ መዘጋቱን ያስታወቀ ሲሆን አንድ …

ኬንያ ለሃገሪቱ ፀጥታና መረጋጋት የስደተኞች መጠለያ ሠፈሮችን ለመዝጋት መወሰኑን አስታወቀ። Read more »

ውይይት ከሻለቃ ዳዊት ወልደ-ጊዮርጊስ ጋር ሻለቃ ዳዊት ወልደ-ጊዮርጊስ Major Dawit WeldeGiorgis Interview በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ ውስጥ ድርቅ መከሰቱ፣ በዚህም ሚክንያት አያሌ በሚልዮኖች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ለራብ መጋለጣቸው፣ ሕይወታቸውን ያጡም እንዳሉ፣ ድርቁም አስጊና አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ የዓደባባይ ምስጢር ነው። ዋሽንግተን ዲሲ …

ውይይት ከሻለቃ ዳዊት ወልደ-ጊዮርጊስ ጋር Read more »

የሀገራችን የአፈፃፀም ችግር የጥንት የጠዋት ነው፡፡ ህግጋት ይደነገጋሉ፡፡ መመሪያዎች ይወጣሉ፡፡ ማዘዝ ቁልቁለት ነውና ትዕዛዛት ይፈስሳሉ፡፡ ግን በተግባር ሥራ ላይ ውለው አይገኙም፡፡ በየእርከኑ ያሉ ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት፤ ወይ ነገሩን ከጉዳይ አይጥፉትም፤ ወይ በግላቸው እንዳይፈፀም ይሻሉ፤ አሊያም ሥፍር ቁጥር የሌላቸው ምክንያቶች እየደረደሩ …

ገንዘብህን የበላ፣ መሬትህን የበላ፣ ንብረትህን የበላ፤ አንተን ከመብላት ወደ ኋላ አይልም – “መብላት የለመደ ሲያይህ ያዛጋል” Read more »

ዶ/ር አክሊሉ እርስ በርሱ የሚጋጭ ምስክርነት ዲሲ ር/አ/ደ/ሰ/ቅ/ ማርያም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የዲሲ ር/አ/ደ/ሰ/ቅ/ ማርያም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ከመስከረም ጀምሮ ቤተክርስቲያኗ በዶ/ርና ሌሎች የተለያየ አጀንዳ የያዙ ቡድኖች ጋር በመተባበር በአባሎች ተመርጦ የነበረውን የባለአደራዎች ቦርድ በኃይል መፈንቅለ ቦርድ ማድረጋቸውን ከአሁን በፊት ዘግበናል።   ይህንን ተከትሎ ቤተክርስቲያኗ በሯ …

የዶ/ር አክሊሉ ሃብቴ 171 ገጾች ያካተተ የሚያሳፍር ‘የአዛውንት ምስክርነት’ ይፋ ሆነ! Read more »

እነሆ በሀገራችን አዲስ ጎሳ መፈጠሩ ተሰማ፡፡ እስከ ዛሬ ድረስ ሰዎች የጎሳ ማንነታቸውን ለማስከበር፣ ባህላቸውንና ታሪካቸውን ለመግለጥ ሲታገሉ ነበር የምናየው፡፡ ታሪክ የማያልቅባት ኢትዮጵያ የነባር ጎሳዎችን መብት ማስከበር ብቻ ሳይሆን አዳዲስ ጎሳዎችንም መመሥረት አለብኝ ብላለች፡፡ በርግጥ በሕገ መንግሥቱ ላይ ነባር ጎሳዎችን በተመለከተ …

‹ፌስዳቢ› – ዳንኤል ክብረት Read more »

በወያኔ እስር ቤት ሲሰቃዩ የነበሩት ሁለት ፖለቲከኞች ከእስር መፈታታቸው ተሰማ:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎HumanRights‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Freedom‬ Minilik Salsawi – Ethiopian DJ የወያኔው አገዛዝ በሃሰት ክስ መስርቶ ሽብርተኛ ብሎ ሲያንገላታቸው የነበሩ ሁለት ፖለቲከኞች የእስር ጊዜያቸውን አጠናቀው ከእስር መፈታታቸው ሲታወቅ አብሯቸው የታሰረው አብርሃ …

በወያኔ እስር ቤት ሲሰቃዩ የነበሩት ሁለት ፖለቲከኞች ከእስር መፈታታቸው ተሰማ:: Read more »

ወታደራዊ ዜና~÷~÷~÷የታጣቂዎች ፍጥጫ በእምባስነይቲ፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፡ የእምባስነይቲ ማእከል የሆነችው ነበለት ከተማ በትግራይ ክልል ልዩ ሃይል ታጣቂዎች ኣጥለቅልቃለች። የልዩ ሃይል ሰራዊቱ ወደ እምባስተይቲ መግባት ተከትሎ የኣከባቢው ፀጥታ ኣስከባሪ ምልሾችም ህዝቡን ከጥቃት ለመከላከል በፍጥነት ተደራጅተው በተጠንቀቅ ቁመዋል። ቅዳሜ (የነበለት የገበያ ቀን) 29 / 08/ …

የሕዝብን እምቢተኝነት ተከትሎ የትግራይ ክልል ልዩ ሃይል በእምባስነይቲ ነበለት ከተማ ሰፈረ::ፍጥጫው አይሏል:: Read more »

30 ኢትዮጵያውያት በዱባይ ኤርፖርት ኢሚግሬሽን የደኅንነት ሠራተኞች ወደ ዱባይ እንዳይገቡ ተከልክለው ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ተደረገ፡፡ በፍላይዱባይ የአየር በረራ በአንዴ ከአዲስ አበባ ከተጓዙት መካከል 30 ኢትዮጵያውያት፣ በዱባይ ኤርፖርት ኢሚግሬሽን የደኅንነት ሠራተኞች ወደ የተባበሩት የዓረብ ኤምሬትስ የንግድ ከተማ ዱባይ እንዳይገቡ ተከልክለው ወደ …

30 ኢትዮጵያውያት በዱባይ ኤርፖርት ኢሚግሬሽን የደኅንነት ሠራተኞች ወደ ዱባይ እንዳይገቡ ተከልክለው ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ተደረገ፡፡ Read more »

Reporter Ethiopia : የተጣለባቸውን አገራዊ አደራ ወደ ጎን በመተው፣ ራሱን አግአዴን (አርበኞች ግንቦት ሰባት) ለሚባለው ድርጅት፣ የኢፌዴሪ የመከላከያ ሠራዊትን አደረጃጀትና የሚገኝበትን አድራሻ አሳልፈው በመስጠት የተጠረጠሩ ሁለት ወታደሮች የሽብር ተግባር ወንጀል ክስ ተመሠረተባቸው፡፡ የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ ለፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ …

የመከላከያ ሠራዊትን አደረጃጀትና የሚገኝበትን አድራሻ አሳልፎ በመስጠት የተጠረጠሩ ወታደሮች ተከሰሱ Read more »

አለማቀፉ የፕሬስ ቀን ባለፈው ማክሰኞ በመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት አዘጋጅነት፤ “የሚዲያ ብዝሃነትን  ያከበረች ሀገር-ኢትዮጵያ” በሚል መሪ ቃል የተከበረ ሲሆን ምሁራንና ጋዜጠኞች የሚዲያ ብዝሃነት አልተከበረም ሲሉ ተቃውሞአቸውን ገልፀዋል፡፡ መሪ ቃሉ መሬት ያለውን ተጨባጭ እውነታ የሚገልጽ አይደለም ብለዋል – አስተያየት ሰጪዎቹ፡፡ የኢትዮጵያ …

የሚዲያ ብዝሃነት ተከብሯል የሚለው እያነጋገረ ነው Read more »

በአዲስ አበባ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 2፣ ልዩ ቦታው ጭላሎ ሆቴል ገባ ብሎ እድሜው  55 ዓመት ገደማ ይሆናል የተባለ ጎልማሳ ራሱን አቃጥሎ ገደለ፡፡ ይሄይስ ደምሴ የተባለው ይኸው ጐልማሳ፣ ሐሙስ ጠዋት 12 ሰዓት አካባቢ በመኖሪያ ቤቱ በረንዳ ላይ ሰውነቱ ላይ ነዳጅ …

በአዲስ ከተማ አንድ ጎልማሳ ራሱን አቃጥሎ ገደለ Read more »

በደቡብ ኦሮምያ፤ ቦረና ዞን ውስጥ ትናንት፣ ዓርብ ምሽት ላይ በደረሰ የመኪና አደጋ ቢያንስ የ13 ሰው ሕይወት መጥፋቱን የሆስፒታል ምንጮች አስታወቁ፡፡ አደጋው የደረሰው አንድ መለስተኛ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ከልክ በላይ አሳፍሮ ሜጋ ወረዳ ውስጥ ካለችው የዓርብ ገበያ ከሚቆምባት ዱቡሉቂ ከተማ ወደ …

በያቤሎ የአውቶቡስ አደጋ አሥራ ሦስት ሰው ሞተ – VOA Read more »

  የአማራ ክልልና የብአዴን ከፍተኛ ሹማምንት በካሊፎርኒያ ክፍለ ግዛት በምትገኘው ሳንሆዚ ከተማ ከአማራ ብሄር ተወላጆች ጋር ለመነጋገር ማሰባቸውን በመግለጽ ይደግፉናል በማለት አስቀድመው ላሰቧቸው የአማራ ብሄር ተወላጆች የስብሰባውን ቦታና ሰዓት የሚገልጽ የግብዣ ወረቀት በድብቅ ቢልኩም መረጃው ሾልኮ በመውጣቱ በአካባቢው የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን …

የብአዴን አመራሮች በሳን ሆዚ የጠሩት ስብሰባ በጉጉት እየተጠበቀ ነው :: Read more »

‪#‎Ethiopia‬ የሚሰማ ጆሮ ካለ … የህዝብን ዝምታ ሰብሮ ስር ነቀል ለውጥ ለማምጣት የለውጥ ሃይሎች በጋራና በጽናት እንጓዝ:: በማምታታት ላይ የተመረኮዘ ስትራቴጂ ወደ እውነተኛው የትግል ስልት ሊቀየር ይገባዋል:: Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በሰላማዊ ትግል ይሁን በትጥቅ ትግል የተሰማሩ ሃይሎች ሕዝብን አስተባብሮ …

‪የሚሰማ ጆሮ ካለ … በማምታታት ላይ የተመረኮዘ ስትራቴጂ ወደ እውነተኛው የትግል ስልት ሊቀየር ይገባዋል:: Read more »

በምዕራብ ወለጋ ዞን ነጆ ከተማ ውስጥ ባለፈው ዕሁድ ሌሊት ከፖሊስ ድብደባ ጋር በተያያዘ አንድ ተማሪ መሞቱን የከተማዋ ነዋሪዎች ለኦሮምኛ ፕሮግራም ክፍል ባልደረባ ለጃለኔ ገመዳ ተናግረዋል። የነጆ ከተማ አስተዳደር ግን ተማሪው የሞተው በሕመም ምክንያት መሆኑን ሐኪም አረጋግጧል ይላል። ​በሌላ በኩል፥ ቤተሰብ …

በምዕራብ ወለጋ ዞን ከፖሊስ ድብደባ ጋር በተያያዘ አንድ ተማሪ መሞቱን የከተማዋ ነዋሪዎች ይገልጻሉ – VOA Read more »

ወደ ወንዜ ልጆች… . ኡምዱርማን ስጅን ሁዳ – ብዙ ህልም የታጎረበት የበረሃ ወህኒ . (20 አመት ተፈርዶባቸው በሱዳን ስለሚማቅቁት ኢትዮጵያውያን) . (ክፍል አንድ) . (አንተነህ ይግዛው) . . ደነገጥሁ!… ኑር ሁሴን በቫይበር የላከልኝን የመጨረሻውን መልዕክት እንዳነበብኩ፣ በድንጋጤ ክው አልሁ!… ያነበብኩትን …

ኡምዱርማን ስጅን ሁዳ – ብዙ ህልም የታጎረበት የበረሃ ወህኒ . (20 አመት ተፈርዶባቸው በሱዳን ስለሚማቅቁት ኢትዮጵያውያን) Read more »

ነባር የኢሕአዴግ አመራሮችና ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ለመከላከያ ምስክርነት ተቆጠሩ ምሁራንና ፖለቲከኞችም ተካተዋል በታምሩ ጽጌ ግንቦት ሰባትን ለመቀላቀል ወደ ኤርትራ ሲሄዱ ማይካድራ በተባለ ቦታ ላይ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው የተለገጸውና በሽብር ድርጊት ወንጀል የተከሰሱ አራት ተጠርጣሪዎች፣ አቶ በረከት ስምኦን፣ አቶ ዓባይ ፀሐዬ፣ አቶ …

ነባር የኢሕአዴግ አመራሮችና ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ለመከላከያ ምስክርነት ተቆጠሩ Read more »

የአማራ ብድር እና ቁጠባ ተቋም (አብቁተ) :- በባለሞያዎች ኮድ “ዘራፊዉና ወንጀለኛዉ ተቋም” የሚል ልዩ ስም እንዳለዉ ያዉቃሉ ? (በሸንቁጥ አየለ) -አብቁተ (የአማራ ብድር እና ቁጠባ ተቋም) በአለም ላይ የሌለ ዘራፊ እና ወንጀለኛ ድርጅት ነዉ ::ይሄን የኮድ ስም ያወጡለት ባለሞያዎች ናቸዉ …

የአማራ ብድር እና ቁጠባ ተቋም (አብቁተ) :- በባለሞያዎች ኮድ “ዘራፊዉና ወንጀለኛዉ ተቋም” የሚል ልዩ ስም እንዳለዉ ያዉቃሉ ? (በሸንቁጥ አየለ) Read more »

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ፍትህ ካለ ሰላም አለ::ፍትህ ካለ እድገት አለ:;ፍትህ ካለ እስር ቤቶች በንጹሃን አይሞሉም:: ፍትህ ካለ ነጻነት እና መብት አለ:; ፍትህ ካለ የሚሸማቀቅ አይኖርም:: ፍትህ ከተረጋገጠ ሕጎች ሁሉ በበላይነት የሕዝብ ይሆናሉ::ይህ ሁሉ የሚረጋገጠው በኛ ለኛ ከኛ ነው:: …

ጠንካራ የፍትህ አካላትን ለመገንባት እና መልካም አስተዳደርን ለማረጋገጥ የወያኔን አገዛዝ መደምሰስ ግዴታ ነው:: ‪ Read more »

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሐሙስ ሚያዝያ ፳፯ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፲፬ «የእሣት ልጅ አመድ» የሆነው የዘመኑ ኢትዮጵያዊ ታሪካዊ ማንነቱን ያስከብር! ከዛሬ ሰማኒያ ዓመታት በፊት የነበሩት ኢትዮጵያውያን አባቶቻችን እና እናቶቻችን፣ ከትግራይ እና ከኤርትራ ምድር በበቀሉ ባንዶች አጋዥነት …

«የእሣት ልጅ አመድ» የሆነው የዘመኑ ኢትዮጵያዊ ታሪካዊ ማንነቱን ያስከብር! Read more »