በሰመጉ 141ኛ ልዩ መግለጫ መሰረት ከወልቃይት ሕዝብ የአማራ ብሄርተኝነት የማንነት ጥያቄ በማንሳታቸው 34 ሰዎች ተገድለዋል::(ስም ዝርዝራቸውን ከነመግለጫው ይመልከቱት)
ከወልቃይት ሕዝብ የአማራ ብሄርተኝነት የማንነት ጥያቄ በማንሳታቸው በተለያየ ጊዜያትና ቦታዎች በህገ-ወጥ ግድያ 34 ሰዎች ተገድለዋል፤ 93 ሰዎች የደረሱበት አልታወቀም፤ 3 ሰዎች ድብደባና ማሰቃየት ደርሶባቸዋል፤ 17 ሰዎች በህገ ወጥ ታስረዋል፤ 11 ሰዎች መሬታቸውንና ንብረታቸውን ተነጥቀዋል፤ 80 ሰዎች ከቀያቸው ተፈናቅለዋል … በሰመጉ 141ኛ ልዩ መግለጫ መሰረት።






Yid
idiya
ይህ ቁጥር አምስት ዜሮዎች ይጎድሉታል። በትግሬዎቹ የታረዱት አማራዎች ቁጥር 3400000 ነው እንጅ 34 ብቻ አይደለም። እውነቱ በቅርቡ ይወጣል፣ የእያንዳንዱም አማራ ደም እንዲሁ ፈሶ አይቀርም ይከፈልበታል።