አቶ በቀለ ገርባ በውስጥ ከነቴራ፣ በቁምጣና በባዶ እግራቸው ፍርድ ቤት ቀረቡ
ዛሬ አቶ በቀለ ገርባ በውስጥ ከነቴራ፣ በቁምጣና በባዶ እግራቸው ፍርድ ቤት ቀረቡ
‹‹የማረሚያ ቤቱ ኃላፊዎች እስካልተቀየሩ ድረስ ሕይወታችን የከፋ አደጋ ላይ ነው፤ …ለቀጣይ ቀጠሮ መገኘታችንምም እርግጠኞች አይደለንም››
‹‹ወደጨለማ ክፍል ወሰዱን፡፡ ከመካከላችን የተወሰኑትንም ክፉኛ ደበደቧቸው››
‹‹እንደዜጎች እየተቆጠርን አይደለም››
አቶ በቀለ ገርባ
————— Elias Gebru Report
‹‹በባለፈው ቀጠሯችን ለብሰን ፍርድ ቤት ልንቀርብ የነበረውን ጥቁር ልብስ አውልቁ ተባልን፡፡ አናወልቅም አለን፡፡ የፈለግነውን የመልበስ ሕገ-መንግስታዊ መብታችን ነው፡፡ ጥቁር ልብስ የለበስነውም፤ ከ50ሺህ በላይ የአንድ ብሄር ተወላጆች እስር ቤት መገኘታቸውንና በዚህ ዓመትም በጥቂት ወራት ውስጥ ከ200-300 የሚደርሱ የኦሮሚያ ክልል ተወላጆች መገደላቸውን በማዘን ለመግለጽ ነው፡፡ ድርጊታችንም ይሆን የነበረው የፍርድ ቤትን አሰራርን ምንም በማይነካ መልኩ በሰላም ነው፡፡ ይሄ አይሆንም ተብለን ዛቻና ስድብ ተደሰብን፡፡

ትናንት ከሰዓት በኋላ ዛሬ ፍርድ ቤት የምንቀርብ ሰዎች ለይተን ከየክፍላችን እንድንመጣ ተደረገ፡፡ ልብሶቻችንንም ይዘን እንድንወጣ አደረጉ፡፡ ከልብሶቻችን መካከል ጥቁር ልብስ እየተፈለገ ተወሰደ፡፡ እኛም ‹ልብሶቻችንን በሙሉ ልትመልሱልን ይገባል› ብለን ጠየቅን፡፡ ወደጨለማ ክፍል ወሰዱን፡፡ ከመካከላችን የተወሰኑትንም ክፉኛ ደበደቧቸው፡፡ የተደበደቡት ሰዎች እዚሁ ስላሉ ለችሎቱ መናገር ይችላሉ፡፡ ልብሶቻችን ሜዳ ላይ ተበትኖ ስለነበረ ሌሎች እስረኞች የሚፈልጉትን ወሰዱ (ተቀራመቱት)፡፡ የተረፈውን አምጥተው ክፍላችን ውስጥ አስቀመጡት፡፡
ዛሬም ድረስ ምግብ አልበላንም፡፡ እጆቻችን ጥዋት ድረስ በካቴና ታስሮ ነበር፡፡ በዘረኝነት ላይ የተመሰረተ ድርጊት ነው የተፈጸመብን፡፡ የኦሮሞ ተወላጅ ብቻ እየተመረጠ ተደብድቧል፡፡ የታሰርንበት ቦታ በዘረኝነት ላይ የተመሰረተ ተቋም ነው፡፡ ‹አንተ ነህ እንዲህ የምታደርገው፡፡ እናገኝሃለን› ብለውኛልም፡፡ ፍርድ ቤቱ ተለዋጭ/ ተቀያሪ ማቆያ ቦታ ያዘጋጅልን፡፡ አሁንም ተመልሰን ቂሊንጦ ስንሄድ ምን እንደሚደርስብን አናውቅም፤ ስጋት አለን፡፡ የማረሚያ ቤቱ ኃላፊዎች እስካልተቀየሩ ድረስ ሕይወታችን የከፋ አደጋ ላይ ነው፤ በጣም ያሰጋናል፡፡ ለቀጣይ ቀጠሮ መገኘታችንም እርግጠኞች አይደለንም፡፡ ቤተሰቦቻችን እንዳያዩን እየተደረገ ነው፡፡ ዛሬም ፍርድ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ከገባን በኋላ ሰዎች እንዳያዩን ተደርጓል፡፡ እንዲህ የተድበሰበሰ ነገር መንግስት ለምን ይሰራል? እንደዜጎች እየተቆጠርን አይደለም፡፡››
[ይህንን ልብ የሚነካ ንግግር ከአንድ ሰዓት በፊት በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ቆመው ሲናገሩ ያደመጥኳቸው በጸረ-ሽብርተኝነት ወንጀል ተከስሰው ከ22 ሰዎች ጋር የፍርድ ሂደታቸውን የሚከታተሉት አቶ በቀለ ገርባ ነበሩ፡፡ አቶ በቀለ በዛሬው የችሎት ወሎ ከፊል ሰውነታቸውን የሚሳይ የውስጥ ነጭ ከነቴራ (ፓክ-አውት)ና ጥቁር ቁምጣ ለብሰው በባዶ እግራቸው ነበሩ፡፡ (ሌሎች አምስት ተከሳሾችም ተመሳሳይ አለባበስ ለብሰው ነበር) በቅርብ ርቀት እንዳየኋቸው ከሆነ፣ የግንባራቸው ደምስር ጎሎቶ ይታያል፡፡ እንቅልፍ አለመተኛታቸውንም ፊታቸው ይናገራል፡፡ በችሎቱ የነበሩ ከ10 በላይ ወታደሮች (መሳሪያ የታጠቁም ጭምር) የአቶ በቀለን ንግግር በተመስጦ ሲዳምጡ አስተውያለሁ፡፡ …እንግዲህ 25 ዓመታትም ታልፎ፤ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት አያያዝ በእስረኞች ላይ አንድም ይህንን ይመስላል፤ ማዘን ብቻ!]
enezeh sewoch ewnet sew nachew ???weyes
kedur yewetu ensesoch ?
lezeh hulu yedaregen andu kelelaw ebeltalehu
ye fukikir bet new
betam betam yemeyasazin gif new
mot le weyane
What else could we expect from illiterates! Ignorant Tigrayans!
ምን አይነት በደል ነው በእግዚአብሔር ፊት የተፈፀመው ? ? ኧረ እግዚአብሔርን ይቅር በለን ብለን በጦም በጦለት እንማጠነው።ሞት ለትግሬ ወያኔ ! ! ! ! ነገ ትተናት ለምንሄድ አገር ለልጅ ልጆቻችን የዘረኝነት ግርዶሽ አውርሰን ባንሄድ ጥቱ ነው።እንኳን ኦሮሞና አማራን ትግሬና ኦሮሞን መለየት አይቻልም።ከሚያለያየን የሚያመሳስለን ይበልጣል።የትግሬ ወያኔ ነብሳችሁን አይማረው ! ! ! ! !
እኔ በኢትዮጵያ ዊነቴ እጅግ አዝናለሁ እጅግም አፍራለብሁ!!
Le 41 amet, le afta
sayaqom Telatachn yetgrai
woyanie eñan eyegedele
ena agerachn eyaTefat
ygeñal.
Lemedan bcheña mrcha
alen.
Esum: woyanien megdel
new.
Jegnoch, beyalenbet,
beyegiziew wedaj meslen
bemeqreb, lemanm
sanasawq bedbq yetgrai
woyanien engdel.
woyaniewochn sngelachew
yeterefut sisheshu weym
siyalqu bcha neTanet ygeñal.
Megdeya mesariyana
sltoch:
Tyit, bomb, slu mesariya
(goradie, seyf, meTrebiya,
bilawa, Tor, ankasie),
bebox, qomeT, dngay, merz,
maqaTel, maneq, mafen,
wede gedel, gudguad
megefter, kewha masmeT,
bebeshta maslekef, etc new.
Zm blen mawelawel lemaleq
new.
Saichersun qedmen megdel
alebn.
tgrie woyanien betegbar
snwegaw bcha ydemesesal.
Balege zeregna
minabak yargih ye wusha zer anten bilo seawn feraj gim. Inesu ahun ferdu indaleq lematun gubgnet yeqtlalu. Gerba durom lebsu qumta neaw.
በጣሙን አዝኜአለሁ .ይህ ቀን ያልፋል መተዛዘብንም ያስከትላል ወገኔ ሆይ እንተዛዘን.
የትግሬ ወያኔዎች ከእኛ ከኢትዮጵያዊያን እና ከፈረንጅ ማን ይቀርባችኋል ? ? ? ? ? ቢያንስ እኮ በጥቁርነታችን አንድ ነን።ፈረንጅ እኮ ጥቁርን እርስ በርሱ እያጫረሰ ነው።በበኩሌ የተደረገውን በደል ይቅር ለማለት እና ለተተኪ ልጆቻችን ሰላምና ፍቅር የሰፈነባስት ኢትዮጵያ አውርሶ ለማለፍ ይቅር ለእግዚአብሄር ለማለት ዝግጁ ነኝ።ምክንያቱም አንዱ አይን ሲያጠፋ፥ሌላው እጅ ሲቆርጥ፥ሌላው ደግሞ በበቀል ሌላ በደል ሲፈፅም ማቆሚያ ወደ ማይገኝለት የበቀል አዙሪት ነው የምንገባው።እርግጠኛ ነኝ እናንተም ልጆቻችሁ በሰላም አገራቸው በሰላም እንዲኖሩ እንዲያብቡ እንዲያጌጡ ተፈልጋላችሁ።እስቲ የሆነውን ሁሉ እንተውና ይቅር ተባብለን ለልጆቻችን ሰላምና ፍቅር አውርሰን እንለፍ።ይኸ ጥሪ ለሁሉም ኢትዮጵያዊያን ነው። “An eye for an eye will leave the whole world blind” ማህተማ ጋንዲ። ከወያኔ እና ከወያኔ ደጋፊዎች መልስ እጠብቃለሁ። ፈረንጅ እየከፋፈለ እያባላን ነው።ጥቁር evolutin ኑን አልጨረሰም ሲሉን አያናድደንም ? ? ? ? ሁላችንም አላፊዎች ነን እስቲ በእኔ ይቅር እንበል Its a tough measure,but we can do it ! ! ! !
M leave your country go back to your emye ethiopia.lier You are comining to your country no one said came to your country.
if we don’t come together we will see worse than these hurry up and unite and get rid off these cruel animals.
To all weyans trolling the web:
Time to face the truth – Woyane / TPLF has failed totally and completely in its mission. Woyane is set out to destroy Ethiopia will in the end self-destruct. Ethiopians will continue to watch on the sidelines with aching hearts and bellies. They gnash their teeth and wag their index fingers asking themselves when the day of reckoning will finally arrive.
Woyane and all Tigre accomplices know that behind the deafening silence of millions of Ethiopians and apparent passivity is boiling anger just like liquefied magma before it erupts in a volcano.
Or perhaps it is like the proverbial finger in the dam. You can’t stop the dam from collapsing by sticking a finger in the hole of the dam. What happens when the dam finally collapses?
There is no doubt about it. The day of reckoning for the Woyane and all Tigre accomplices will come “unexpectedly, like a thief in the night.”
To all weyanes trolling the web:
Time to face the truth – Woyane / TPLF has failed totally and completely in its mission. Woyane is set out to destroy Ethiopia will in the end self-destruct. Ethiopians will continue to watch on the sidelines with aching hearts and bellies. They gnash their teeth and wag their index fingers asking themselves when the day of reckoning will finally arrive.
Woyane and all Tigre accomplices know that behind the deafening silence of millions of Ethiopians and apparent passivity is boiling anger just like liquefied magma before it erupts in a volcano.
Or perhaps it is like the proverbial finger in the dam. You can’t stop the dam from collapsing by sticking a finger in the hole of the dam. What happens when the dam finally collapses?
There is no doubt about it. The day of reckoning for the Woyane and all Tigre accomplices will come “unexpectedly, like a thief in the night.”
ሞት ለወያኔ
Bemiqtlew qetero kullawun getro
indaymeta . kkkkkk