የታናሽ ጥያቄ፣ ለኢሕአዴግ ታላቄ – በእመቤት ግርማ
በእመቤት ግርማ እመቤት ግርማ የ21 ዓመት ወጣት ስትሆን፤ በኢ.ሕ.አ.ዴ.ግ. ዘመን ተወልዳ ያደገች ነች፡፡ በሌላ አነጋገር አንዳንዶቹ ‘The EPRDF Generation’ የሚሉት ትውልድ አባል ነች ማለት ነው፡፡ እመቤት ብቻ ሳትሆን ስልሳ አምስት በመቶው የኢትዮጵያ ሕዝብ ኢ.ሕ.አ.ዴ.ግ. ሥልጣን ከያዘበት ጊዜ ወዲህ የተወለደ ሲሆን፤ …