የወያኔው አቶ ኢዜአ ከሞሮኮ የከብቶች ፎቶግራፍ ሲስርቅ ተያዘ:: ስርቆቱ በየአቅጣጫው ቀጥሏል።

ስርቆቱ በየአቅጣጫው ቀጥሏል።
እነዚህ ከታች የምትመለከቷቸው ወዛም ድልብ ከብቶች ከዘጠኝ ወራት በፊት ሞሮኮዋዊ ፕሮፌሰር አድናን ረማል ለቀንድ ከብቶች ጤንነት ለሚያደርግው ጥረት 100 ሺህ ዶላር ሽልማት ሲሸለም http://goo.gl/Z9fdds ድረ ገጽ ላይ የታዩ ናቸው። …ይሁንና የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት በወላይታ ሶዶ ዞን ገበሬዎች የተሻሻሉ የእንስሳት ዝርያዎችን በመጠቀማቸው ህይወታቸው ተቀየረ ሲል ይህንኑ ፎቶ ገጭ አድርጎታል። http://goo.gl/63cNvD ~> ስለ ስርቆት ለማውራት ቅድሚያ የራስን እጅ ማጥራት! – የትነበርክታደለ

Yetneberk Tadele's photo.

12 Comments on “የወያኔው አቶ ኢዜአ ከሞሮኮ የከብቶች ፎቶግራፍ ሲስርቅ ተያዘ:: ስርቆቱ በየአቅጣጫው ቀጥሏል።”

  1. እየዘረፈ የመጣ ወንበዴ የፎቶግራፍ ቅጅ ለሕዝብ ያልተደረገን እንደተደረገ ማቅረብ ምኑም አይደለም እኚህ ሌቦች ማፈሪያii

  2. We should view the installation and keeping in power of the incompetent and anti-patriotic regime of TPLF in Ethiopia by the USA and ferenjis as a hostile act, or as a form of warfare.
    We can undoubtly say that through the installation of a regime like TPLF USA and ferenjis killed and infllicted damage on Ethiopia more than if they had invaded the country. This is an unconventional war waged by USA and ferenjis against the country.

  3. በአሁኑ ዘመን ድርቅ ሰው ሰራሽ እንጅ በተፈጥሮ ማሳበብ ስህተት ነው! ደርግ የተከለውንም ደን አጥፉ፣አቃጥሉ አይጠቅማችሁም በማለት ሕዝብን በማነሳሳት በደን ላይ ዘመቻ ነው የተያያለው!
    ደኑን ሽፍታ ገብታልና አቃጥሉት፣መንጥሩት፣በጭስ አፍኑት በአጋዚ ወታደር ማቃጠል አጋዚ እኮ ሰውን ብቻ አይደለም የሚገድለው ለሰው ልጆች ሕይወት ተስማሚ የሆነው ደንንም አጥፍቶል!
    ድርቅ በጎጠኛች፣የተዘጋጀ የኢትዮጵያዊያን መቅጫ መሳሪያ!
    በሃገራችን የተፈጥሮ ሃብት መጠቀም ባንችል የበይ ተመላካች እንሁን ግን አትግደሉን!አታፈናቅሉን! በአጋዚ በዘራችንን ላይ ዘመቻችሁን አቁሙልን! እባካችሁ ወያኔዎችና የወያኔ ተባባሪዎች ኢትዮጵያዊያን አትግደሉ በቃ!በቃ፣አይነጋም ወይ?
    ድንቁ

  4. ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ በሙሉ!
    እናስተውል እባካችሁን!!
    በሃገራችን እና በወገኖቻችን ላይ በተግባር እየተኪያሄደ ያለው ሁኔታ፣ ጥንት በፋሽስት ኢጣሊያን ወረራ ጊዜ በንድፍ መልክ ተቀነባብሮ የነበረውን መርዛማ መሰሪ ፕላን ነው ይኸው አሁን በባንዳ ወያኔዎቹ አንድ በአንድ እየተስተገበረ ውጤቱን ቁልጭ ብሎ እያየነው ያለነው። ይኸውና አሁን መከራችንን፣ አበሳችንን እየገፈገፍን እንገኛለን።
    ስለዚህ፣
    እስኪ በቃ ጥቃት የሚሰማን፣ ለሞራላችን እና ለውስጣዊ ህሊናችን የምንቆም፣ ሆዳምነትን የምንጸየፍ ኩሩ ዜጋዎች በመሆን ይህንን የኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን ጠላት በህብረት ከኢትዮጵያችን ምድር ላይ ጨርሰን እናጥፋው!! ተነሱ!! እንነሳ!! እስከ መቼ ነው በአሰቃቂ ሁኔታ እያለቅን ዝም ብለን የምናየው!! ምን እስከሚመጣልን ድረስ ነው የምንጠብቀው!!
    በቃ! በቃ! በቃ!
    ከውርደታችን እና ከሰቃያችን በስተቀር የሚቀርብን ምንም ነገር የለም !!
    ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ እና በደል ላንገፈገፈው ህዝቧ!!!!

  5. በጣም የሚያሳዝነው ነገር ባንዳ ወያኔዎች ባዋቀሩልን ክልል በጒሣ ተከፋፍለን የጒሪጥ መተያየታችንን እንኳን አቁሙን በአንድ ላይ ቆመን ጥንካሬያችንን ማሳየት አለመቻላችን።

    በባንዳዎች የተተበተብነውን ገመድ መበጣጠስ እና መውጣት መቻል የግድ ይላል!! ተነሱ ወገኖቼ እንነሳ!!

    ዘላቂ ድል ለውዲቱ እናታችን ለኢትዮጵያ!!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*