ርዕሰ-አድባራት ደብረ-ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተ-ክርስቲያን፣ 25ኛ የብር ኢዮቤልዩ በዐል፣ ዋሽንግተን ዲ.ሲ
መሥራቾቿ እነ መጋቤ-ካህናት ከሀሊ ወንዳፈረው የዛሬ ፳፭ ዓመት፣ ደብረ-ሰላም ቅድስት-ማርያም ብለው ያቋቋሟት ይህች ቤተ-ክርስቲያን፣ በኋላ ነው፣ ሰፊ አገል…
መሥራቾቿ እነ መጋቤ-ካህናት ከሀሊ ወንዳፈረው የዛሬ ፳፭ ዓመት፣ ደብረ-ሰላም ቅድስት-ማርያም ብለው ያቋቋሟት ይህች ቤተ-ክርስቲያን፣ በኋላ ነው፣ ሰፊ አገል…
መሥራቾቿ እነ መጋቤ-ካህናት ከሀሊ ወንዳፈረው የዛሬ ፳፭ ዓመት፣ ደብረ-ሰላም ቅድስት-ማርያም ብለው ያቋቋሟት ይህች ቤተ-ክርስቲያን፣ በኋላ ነው፣ ሰፊ አገል…
የክርክር ተጨባጭ ሚናና ይዘት፤ እንዲሁም በፕሬዝዳንት Obama እና በተፎካካሪያቸው Mr Romney መካከል የተካሄደው የመጀመሪያው ዙር ክርክር ይፈተሻል።
የፊታችን ጥቅምት 27/2012 ዓ.ም (እአአ) ለሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የሚፎካከሩት የዴሞክራቲክ ፓርቲው ዕጩ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ እና የሪፐብሊካን ፓርቲው…
አዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ “አፋኝ” በሆኑ ሕጎች ላይ መሠረታዊ ማስተካከያ ለማድረግ እንዲሠሩ ሰማያዊ ፓርቲ ጥሪ አቅርቧል፤ ከ
አዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ አፋኝ በሆኑ ሕጎች ላይ መሠረታዊ ማስተካከያ ለማድረግ እንዲሠሩ ሰማያዊ ፓርቲ ጥሪ አቅርቧል።
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ፥ «ፍኖተ ነፃነት» ለተሰኘው ሣምንታዊ ጋዜጣው ሕትመት መቋረጥ የኢሕአዴግን መንግሥት ተጠያቂ አድርጓል።
ሱዳንና ደቡብ ሱዳን ባለፈው ሳምንት የነዳጅ ዘይት ስምምነትን ያካተተ የጸጥታና የኢኮኖሚ ትብብር መፈረማቸው ይታወቃል። ይሁንና ወደ ጦርነት አፋፍ አድርሰ…
የጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አስተዳደር፤ በገዢው ፓርቲ ደጋፊና ተቃዋሚዎች ዓይን ሲቃኝ!
አቶ ኃይለማርያም ደሣለኝ ከቪኦኤው የአፍሪካ ቀንድ ኃላፊ ፒተር ሃይንላይን ጋር ባደረጉት ልዩ ቃለምልልስ ያነሷቸው ኢትዮጵያ ከኤርትራ፣ ከግብፅና ከሱዳን
የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ለመሣተፍ በተገኙበት በኒው ዮርክ ከተማ ለቪኦኤ መግ
የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ለመሣተፍ በተገኙበት በኒው ዮርክ ከተማ ለቪኦኤ መግ
ሥልጣን የጨበጡ ሁሉ የእውነተኛ ዴሞክራሲ፣ የእውነተኛ ነፃነት ግንባታ ከባድ እንደሆነ ተገንዝበው በተቃውሞ ላይ ማሣደድና አፈና እንዳያካሂዱ የዩናይትድ
ሕዝቡ ይህን እርምጃ የወሰደው መንግሥት ወደ ከተማዋ የሚያስገባ የመኪና መንገድ እንዲሠራ የሰጠውን ውሳኔ በመቀልበሱ ነው ብለዋል ነዋሪዎች።
አዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ የሃገሪቱን ምጣኔ ኃብት እና ምሥራቅ አፍሪካን በሚመለከት የቀደሙትን ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜና
የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኃንና እነርሱን የሚገዙት ልዩ ልዩ የአገሪቱ ኅጎች ሁነኛ የኅግ ማሻሻያዎችና የፖሊሲ ለውጦችን ከሚሹ አበይት ጉዳዮች ውስጥ ናቸው፤…
የቀድሞዉን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ሞት ተከትሎ ምክትላቸው የነበሩት አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ የአገሪቱን ቀጣይ ጠቅላይ ሚንስትር ሆነ
ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እንደሚገኙ ተገለጸ።
አባሎቹና ደጋፊዎቹ እንዲሁም ሌሎችም የሕብረተሰብ ክፍሎች በተለያዩ የሲዳማ ዞን ወረዳዎች ውስጥ እየታሠሩ እንደሚጉላሉ የሲዳማ አርነት ንቅናቄ አስታወቀ
አቶ ኃይለማርያም ደሣለኝ ቃለመሃላ የሚፈፅሙበት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ ለፊታችን ዓርብ ተጠርቷል፡፡
ሶማልያ ከተጓተተ የሽግግር ሂደት በኋላ አዲስ ፕረዚዳንት ለመምርጥ መቻልዋ ይታወቃል። አንጋፋ የፖለቲካ ተንታኝና ስለ አፍሪቃ ቀንድ ጉዳይ ጠቢብ አቶ መድ
ኃይለማርያም ደሣለኝ አሁን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ናቸው፡፡ የኢሕአዴግ ሊቀመንበር እንዲሆኑ ግንባሩ በአንድ ድምፅ የወሰነ በመሆኑ ተከታዩ የሃገሪ
“አቶ መለስ ሕግ ነው፤ እርሱ ያለው ነገር ሕግ ሆኖ ይወጣል፡፡ አቶ መለስ ፍርድ ቤትም ነው፤… … አንድ ሰው እንደጎደለ ተደርጎ መታየት የለበትም” – አቶ ስዬ …
ኢትዮጵያን ላለፉት ሃያ አንድ ዓመታት የመሩት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ካለፉ በኋላ በአገሪቱ የተከተሉት ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ፖሊሲዎች …
የፖለቲካ ተንታኙ በወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሁኔታ ላይ ይናገራሉ፡፡
በእሥልምናው ዓለም ውስጥ ሰሞኑን የሚታየው ሁከት የዓለምን ቀልብ ይዟል፡፡በእሥልምናው ዓለም ውስጥ ሰሞኑን የሚታየው ሁከት የዓለምን ቀልብ ይዟል፡፡
በእሥልምናው ዓለም ውስጥ ሰሞኑን የሚታየው ሁከት የዓለምን ቀልብ ይዟል፡፡በእሥልምናው ዓለም ውስጥ ሰሞኑን የሚታየው ሁከት የዓለምን ቀልብ ይዟል፡፡
መላከገነት ልሣነወርቅ ውቡ የአሜሪካ ኗሪ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላትን ከአርባ ዓመታት በላይ፤ የዚህኑ ማኅበረሰብ በተለይ ደግሞ የኦርቶዶክስ ክር
በኢህአዴግ ማዕከላዊ ምክር ቤት የመሪዎች ምርጫ ሂደት፤ በወቅቱ የአገሪቱ መሪ ማንነትና ተያያዥ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ የተካሄደ ቃለ ምልልስ።
አዲስ የተመረጡት የሶማሊያ ፕሬዚደንት ሀሰን ሼክ ማህሙድ ከኬንያ ልዑካን ጋር በተገናኙበት የሞቃዲሾ ከተማ ሆቴል ላይ አጥፍቶ ጠፊዎች ዛሬ ማለዳ ጥቃት አድ
በፖለቲካ መሪዎች ዓይን ያለፈውን ዓመት 2004’ን መለስ ብሎ የሚገመግምና መጪውን፤ ይሳኩ፥ እውን ይሆኑ ዘንድ ከሚመኟቸው “ወሳኝ” ከሚሏቸው ጉዳዮች አንጻር
አልቃይዳ ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ባደረሰው የሸብር ጥቃት ከ 3 ሺህ በላይ ሰዎች የተገደሉበትን 11ኛውን ዓመት ዛሬ ብዙ ሺህ ሰዎች በዋሺንግተን፥ ኒው ዮርክና
ምህረት ተሰጠ
አቶ መለስ በሰላም ድርድር፣ በሰላም ጥበቃና በሌሎችም አፍሪቃ ነክ ጉዳዮች ላይ ስለ ነብራቸው አስተዋጽኦ እንዲሁም ስለ-ሰብአዊ መብትና ዲሞክራሲ ጉዳይ የኢ
አቶ መለስ በሰላም ድርድር፣ በሰላም ጥበቃና በሌሎችም አፍሪቃ ነክ ጉዳዮች ላይ ስለ ነብራቸው አስተዋጽኦ እንዲሁም ስለ-ሰብአዊ መብትና ዲሞክራሲ ጉዳይ የኢ
የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኃንና እነርሱን የሚገዙት ልዩ ልዩ የአገሪቱ ኅጎች ሁነኛ የኅግ ማሻሻያዎችና የፖሊሲ ለውጦችን ከሚሹ አበይት ጉዳዮች ውስጥ ናቸው፤…
ኢትዮጵያን ለ21 ዓመታት የመሯት የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትሯ መለስ ዜናዊ ካለፉ በኋላ ምክትላቸው ሆነው የቆዩት ኃይለማርያም ደሣለኝ ሕጉ በሚያዝዘው መሠረት ይ…
ከጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሕልፈትና ዕሁድ፣ ነሐሴ 27 ቀን 2004 ዓ.ም ከተፈፀመው የአስከሬናቸው ቀብር በኋላ ኢትዮጵያ ወደፊት መመልከቷን ጀምራለች፡፡
የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲ ግንባር /ኢህአዴግ/ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ የተለያዩ ውሣኔዎችን አሣልፎ ማክሰኞ፤ ነሐሴ 29 ቀን 2004 ዓ.ም
የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ሕልፈት ተከትሎ የተፈጠረው የሥልጣን ክፍተት በፍጥነት ይሞላ ሲል የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ – ኢዴፓ አሣስቧል፡፡
የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሥርዓተ ቀብር ዕሁድ ነሐሴ 27 ቀን 2004 ዓ.ም ተፈፅሟል።
የኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ አጀማመር፥ የዛሬ ይዞታና መጪ ሁኔታ በተከታታይ ውይይቶች የምንመለከታቸው ጭብጦች ናቸው።
የኢትዮጵያ ኅገ መንግስት ስለ ጋዜጠኝነ
የጠቅላይ ሚንስትር መለስ ክንውኖች፥ በአዎንታዊም በአሉታዊነትም የሚታዩና የሚመዘኑ፤ ትተዋቸው ያለፏቸው ቅርሶች እየተገመገሙ ባሉበትና አገሪቱ ልትከተ
ለሳምንታት ሲያነጋግርና የመገናኛ ብዙኃንን ትኩረት ስቦ ከቆየው የጤናቸው ሁኔታ በኋላ እስካሁን ይፋ ካልተደረገው ሕመማቸው በማገገም ላይ ሳሉ በገጠማቸው …
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ብዙ ሲያነጋግር ከቆየው የጤናቸው ሁኔታ በኋላ በሕመም ምክንያት በሃምሣ ሰባት ዓመት ዕድሜአቸው ማረፋቸው ተነገረ፡፡
ኃይለማርያም ደሣለኝ ቀጣዩ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር መሆናቸው ተነግሯል፡፡
«ኢትዮጵያ በጋዜጦች» ቅንብራችን በየሳምንቱ ስለ ኢትዮጵያ የተጻፉትን ጨምቆ ያቀርባል።
የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ሕልፈት ተከትሎ ከተለያዩ የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ድርጅቶች መግለጫዎች እየወጡ ነው፡፡
የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ መን
የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ሕልፈት ተከትሎ ከተለያዩ ሃገሮችና ዓለምአቀፍ ድርጅቶች መሪዎች መግለጫዎች ወጥተዋል፡፡