Amharic የሱዳንና የደቡብ ሱዳን ስምምነት VOA Amharic Oct 1, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ሱዳንና ደቡብ ሱዳን ባለፈው ሳምንት የነዳጅ ዘይት ስምምነትን ያካተተ የጸጥታና የኢኮኖሚ ትብብር መፈረማቸው ይታወቃል። ይሁንና ወደ ጦርነት አፋፍ አድርሰዋቸው የነበሩት ጉዳዮች ገና አልተፈቱም።