የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር የአራት ኢትዮጵያዊ ደራሲያን ምስልን የያዙ ቴምብሮችን የ50ኛ አመት የምስረታ በአሉን አስመልክቶ አስመርቛል። የከበድ ሚካኤል፣ የስንዱ ገብሩ፣ የአዲስ አለማየሁና የጸጋዮ ገብረመድህንን ምስል የያዙት ቴምብሮች ለደራሲያኑ ስራ ክብር ለመስጠት ታስበው መታተማቸውን  የደራሲያኑ ማህበር አስታውቋል። የመለስካቸው አምሃ ዘገባ

ከ45 የአፍሪካ አገሮች የተሰባሰቡት 115 ወጣቶች ዛሬ ማለዳ በውጭ ጉዳይ መስሪያቤት ለአራት ቀናት የሚዘልቀውን ውይይታቸውንና የልምድ ልውውጥ መርሃ-ግብራቸውን ጀምረዋል። እነዚህ በሚኖሩበት አገር በአነስተኛና ከፍተኛ የማህበራዊ መሪነት ጉልህ ሚና የተጫወቱ ወጣቶች ለአፍሪካ የወደፊት ተስፋዎቿ፣ አሁን ደግሞ የእድገት ክንዶቿ ናቸው ሲሉ የዩናይትድ …

ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ ከወጣት የአፍሪካ ሃሳብ አፍላቂዎችና መሪዎች ጋር ተገናኙ Read more »

ጫማ አሳማሪው የእግር ኳስ ጫወታ ተንታኝ   የአያሌ ሚልዮኖችን ቀልብ ስቦ ከቴሌቭዥን መስኮት ፊት ለፊት ደቅኖ ወዳለፈው የደቡብ አፍሪቃው የዓለም ዋንጫ ለአፍታ በትውስታ የሚመልስ ቃለ ምልልስ ነው። ከአዲስ አበባ ጎዳናዎች አሻግሮ በቴሌቭዥን መስኮት በሚመለከታቸው ውድድሮች  ዙሪያ የራሱን የስፖርት ትንተና ሲሰጥ …

ጫማ አሳማሪው የእግር ኳስ ጫወታ ተንታኝ Read more »

አጼ ኃይለ ሥላሴ መስከረም 2 ቀን 1967 ከስልጣን እስከተወገዱበት ጊዜ ድረስ ኢትዮጵያን ከሃምሣ ዓመታት በላይ ያስተዳደሩ ንጉሥ ነበሩ። የዘውዳዊ አስተዳደሩን የተካው ወታደራዊ አስተዳደር የቀድሞውን የፊውዳል ስርአት ቅሪቶች በሙሉ ከፖለቲካው ዓለም ካስወጣ በኋላ፤ አንዳንዶቹን ሲገድል፣ ሌሎቹን ደግሞ ለእስር፣ ለእንግልትና ለስደት ዳርጓል። …

የአፄ ኃይለ ሥላሴ የልጅ ልጆች ህገ-መንግስታዊ ዘውድ እንዲቋቋም እያቀነቀኑ ነው Read more »

የአውሮፓ ህብረት ልዑካኑ የፊታችን ረቡዕ ለሚካሄደውና ለረጅም ጊዜ ሲጠበቅ ለቆየው ውሳኔ ህዝብ ስለተደረገው ዝግጅት ለመረዳት ባለፈው ሰኞ ከኬንያ ጊዛዊ ነጻ የምርጫ ኮሚሽን ኣባላት ጋር ስብሰባ አድርገዋል። ሎጂስቲካዊ ዝግጅቱን እና በህገመንግስቱ ላይ ስለሚደረገው ምርጫ ህዝቡን የማስተማሪያ ፕሮግራሞች ላይ ያተኮረ ውይይት ነበር። …

የአውሮፓ ህብረት ኬንያ ለህገ መንግሥቱ ውሳኔ ህዝብ በያዘቸው ዝግጅት ደስተኛነቱን ገለጠ Read more »

“እናንተ መሪዎች የሆናችሁት በእነዚያ ሴቶችና በሕፃናቱ ምክንያት ነው፡፡ እናንተን ሥልጣን ላይ ያስቀመጧችሁ ሰዎች ናቸው – እነርሱ፡፡ እንደ አንዲት አፍሪካዊት ሴት እና የአራት ልጆች እናት ማለት የምፈልገው ይህቺ አፍሪካ፣ የሚኖሩባት ሰዎች ሁሉ መሆኗን ነው፡፡ አፍሪካ ከባርነት ማነቆዎቿ ተላቅቃለች፤ ነፃነታችንንም ጨብጠናል፡፡ እና …

15ኛው የአፍሪካ ሕብረት ጉባዔ በካምፓላ Read more »

ባሪ በሚባለው በምዕራቡ የሶማሊያ ክፍለ ግዛት ቦሳሶ ከተማ አቅራቢያ በፑንትላንድ ኃይሎችና በስላማዊ ተዋጊዎቹ መካከል ከባድ ውጊያ ተካሂዷል። የፑንትላንድ ፕሬዚደንት አብዲራህማን  ፋሮሌ ዛሬ ማለዳው ላይ ባካባቢው በነበሩ የመንግሥቱ የጸጥታ ጥበቃ ኃይሎች ላይ ተኩስ በመክፈት ውጊያውን የቀሰቀሱት ሽምቅ ተዋጊዎቹ እንደሆኑ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል። …

የፑንትላንድ ኃይሎች ቦሳሶ አቅራቢያ ከእስልማዊ ሸማቂዎች ጋር እየተፋለሙ ናቸው Read more »