ስየ አብርሃ በቀድሞ ጓዳቸው፣ በኋላ በተቃውሞ በቆሙባቸው መለስ ዜናዊ ዕረፍት ላይ የሰጡት አስተያየት

ኢትዮጵያን ላለፉት 21 ዓመታት የመሩት ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ትላንት እኩለ ለሊት ላይ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን የአገሪቱ መንግስት አስታወቀ።…

ስየ አብርሃ በቀድሞ ጓዳቸው፣ በኋላ በተቃውሞ በቆሙባቸው መለስ ዜናዊ ዕረፍት ላይ የሰጡት አስተያየት

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በተወለዱ በ57 ዓመታቸው …

የገጠማቸውን የጤና እክል ተከትሎ፥ ሁለት ወራት ለተቃረበ ጊዜ አደባባይ ያልታዩት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ያሉበት ቦታና የጤናቸው አያያዝ በውልና በ

የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን የጤና እክል ተከትሎ፥ ከ45 ቀናት በላይ ያሉበት ቦታና የጤና ሁኔታ በውልና በይፋ ያለመረጋገጥ ዛሬም የተለያዩ

የለንደኑን ኦሎምፒክ መዳረሻ አስታኮ ወደ ተሰናዳ አንድ ዓለም አቀፍ የሥነ ጽሁፍ መድረክ ከተጋበዘው ገጣሚና ደራሲ በእውቀቱ ሥዩም ጋር በቆይታው፥ ኦሎምፒ

(ይህ ገፅ ሲከፈት የተደራረቡ ወይም የተረበሹ ድምፆችን የሚሰሙ ከሆነ ኮምፕዩተርዎ ከአንድ በላይ ድምፅ ማጫወቻ አለው ማለት ነው፡፡ ስለዚህ ከዚህ ፅሁፍ ሥር…

የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን የጤና እክል ተከትሎ፥ ከ45 ቀናት በላይ ያሉበት ቦታና የጤና ሁኔታ በይፋና በውል ያለመረጋገጥ ዛሬም የተለያዩ

የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ የኢትዮጵያ መንግስት የመናገር ነጻነትን እያፈነ ነው ብሏል

የሦሪያው ባሻር አል አሣድ በቅርቡ እንደሚወድቁ የዩናይትድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተንብየው የሽግግር ዕቅድ እንዲወጣ አሳስበዋል፡፡

ከዶ/ር ፍስሓ እሸቱና ከኣቶ ስለሺ ጥላሁን ጋር በሁለት ክፍሎች የተዘጋጀውን ውይይት ያድምጡ፡

ክፍል ሁለትን ለማድመጥ እዚህ ይጫኑ፡

በጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ጤንነት ላይ አሉባልታ ሲሉ ለገለፁት ለያንዳንዱ ዘገባ መልስ አልሰጥም ሲሉ የኢትዮጵያ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ በረከት ስምዖን ተናገሩ፡፡

በ1997 የፀደቀው ያሁኑ የኢትዮጵያ ሕገ-መንግሥት በገዢው ፓርቲ ኢሕአዴግና በተቃዋሚዎች መካከል አንዱ የልዩነት ምክንያት ሆኖ ዘልቋል።

በኦሮሚያ ክልል ሞያሌ ወረዳ ባለፈው ሳምንት በሶስት ቀበሌዎች የተቀሰቀሰው የጎሳ ግጭት ከ33ሽህ በላይ ሰዎች ወደ ኬንያ ማፈናቀሉን የኬንያ ቀይ-መስቀል አስታወቀ።

ለጁመዓ ጸሎት በአዲስ አበባዉ የአንዋር መስጊድና በአካባቢው የተሰባሰቡ በብዙ ሽህዎች የሚገመቱ የእስልምና እምነት ተከታዮች ዛሬም ተቃዉሞአቸዉን አካሄደዋል

የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን የጤና እክል ተከትሎ፥ እንዲህ ባለው ሁኔታ ወቅት ሕገ መንግሥቱ ያገር ማስተዳሩን ሥልጣን በሚሰጠው አካል ማንነትና በአገ

የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት ዛሬ የሰጡት መግለጫ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ህመም ከባድ መሆኑን ይጠቁማል ሲሉ ቀደሞ በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ዴቪድ ሺን አስታወቁ፡፡

ምሥራቅ ሱዳን ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን ስደተኞች ብዙ ጥቃቶች እንደሚፈፀሙባቸውና ችግሮች እንደሚደርሱባቸው እየተናገሩ ነው፡፡

እያነጋገረ ያለውን የጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊን የጤና ጉዳይ ተንተርሶ የአገር መሪው በሌሉበት በምትካቸው አገር የማስተዳደሩን ኅገ መንግስታዊ ኃላፊ

የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የጤንነት ሁኔታ አስጊ እንዳልሆነና በሚቆጠሩ ቀናት ውስጥም ወደሥራቸው እንደሚመለሱ ከሕወሓት መሥራቶችና አንጋፋ መሪዎች አንዱ የሆኑት አቶ ስብሃት ነጋ ለቪኦኤ አስታወቁ፡፡

አርብ ለቅዳሜ አዳር በፖሊስና በአወሊያ መስጊድ ዙሪያ በተሰባሰቡ የሙስሊም ማህበረስብ አባላት መካከል ግጭት ተቀስቅሶ ከመቶ በላይ ታሰሩ 16ሰዎች መቁሰላቸውን የኢትዮጵያ መንግስት ይፋ አድርጓል።

ሰደቃው ሰላማዊና ኃይማኖታዊ ነው በመሆኑ የሚቋረጥበት ምክንያት የለም ሲሉ አንድ የሕዝበ ሙስሊሙ ጥያቄዎች መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባል አስታወቁ፡፡

ኡስታዝ አቡበከር አሕመድ እና የዋናውና የሕዝብ ግንኙት ኮሚቴውም አባል ኢስታዝ አሕመዲን ጀበል ዛሬ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ከዋሉ በኋላ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸው መ

የዓለምአቀፉ የግብርና ልማት ድርጅቱ ካናዮ ንዋንዜ ይህንን አስተያየታቸውን የሰጡት ዋሽንግተን ዲሲ ላይ በተካሄደው የጂ ስምንት ስብሰባና በውጤቱ ላይ አተኩረው በቅርቡ በኢንተርኔት ባሄዱት ጋዜጣዊ መግለጫ ነው፡፡

«ለማስተዋወቂያ ያወጣነው የገንዘብ ወጪ አነስተኛ ነው። ሂሳቡ ገና ባለመሰላቱ ይሄ ነው የሚባል ቁጥር መናገር ግን አልችልም። ከወገኖቻችን ጋር አብረው የሚኖሩ አፍሪካውያን-አሜሪካውያንና ሌሎች ዜጎችም አንድ ላይ የሚያያዝ ዝግጅት ነው። በሥራችን በጣም ረክተናል።» ESAONE «ገንዘብ በገፍ በማፍሰስ በውጭ የሚኖረውን ኢትዮጵያዊ ለመከፋፈል የተደረገ ያልተሳካ አሳዛኝ ጥረት ነበር። መና ቀርቷል።» የቡድኑ ተቃዋሚዎች።

የመገናኛ ብዙኃን ተቋሙ ራሱ የጋዜጠኛውን የሞያ ብቃት አረጋግጦ ከሚፈጽመው በስተቀር በዩናይትድ ስቴትስ ጋዜጠኛውን ለሥራው ፍቃድ የሚሰጥና የሚጠይቅ ወገን የለም

በአፋር ክልል ማክሰኞና ረቡዕለት በፖሊስ ቁጥጥር ስር የነበሩ ተጠርጣሪዎች፤ በፌዴራል የፖሊስ ሃይል ተገድለዋል በሚል የአካባቢው ማህበረሰብ ቁጣውን ገልጿል።