ዓለም አቀፉ የጸረ-ሙስና የአገራትን የመልካም አስተዳደር ይዞታ የሚከታተለው ተቋም Transparency International ዓመታዊውን የዓለም አገሮች የሙስና ደረጃና ሪፖርት ይ

የዘንድሮው የዓለም የኤድስ ቀን የታሰበውና ፀረ-ኤድስ እንቅስቃሴዎቹም የሚካሄዱት “ዜሮ ማግለል፣ ዜሮ በኤችአይቪ መያዝ፣ ዜሮ የኤድስ ሞት” በሚል መርኅ

ከዋና ዋና የአፍሪቃ ቀንድ አጥኚዎችና ታዛቢዎች መካከል አንዱ የሆኑት Rene Lefort የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ “መለስ ከመቃብራቸው እየገዙ ነው። ግ

ሰላሣ ሦስት የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በዚህ ዓመት የሚደረገው የአካባቢ ምርጫና ወደፊትም የሚካሄዱት ምርጫዎች እንደ 2002 ዓመተ ምኅረቱ ከሆኑ ለአገሪቱ

“ሄፓታይተስ – ሲ” በመባል የሚታወቀውን የጉበት በሽታ ዓይነት አስመልክቶ ከአድማጮች በተላኩ ጥያቄዎች መነሻነት የተሰናዳ ፕሮግራም ነው።

የበሽታውን ም

ጂማ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ትናንት ተፈጥሯል በተባለ ችግር ከፖሊስ ጋር ግጭት እንደነበረ አንዳንድ ተማሪዎች ሲገልፁ የተፈጠረ ግጭትም ይሁን የተጎዳ ተማሪ አለ

“ይቻላል” ይላሉ በትግሉ መስክ በግንባር የተሠማሩት ተዋንያን፡፡ ያንን እጅግ ከባድ የሚመስል ግብ ለመድረስ የቆረጡም ይመስላሉ፡፡

የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ወደ ሥልጣን መምጣት፤ የማለዳው ለውጥ አራማጆች፤ በታሪክ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ህገ መንግስት እውን መሆን፤ ባህል፥ ትምህርትና ሥ…

አዲሱ ሹመት በኢሕአዴግ የመተካካት መርኅ መሠረት የተካሄደና ወደ መንግሥቱ አመራር “አዲስ ደም” ያስገባ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ዲ…

የተባበሩት መንግሥታት የዓለም የሥራ ድርጅት – አይኤልኦ ኢትዮጵያን የሠራተኞችን መብቶች በማክበር በኩል የከፋች ሃገር ናት ሲል በቅርቡ ሪፖርት አውጥቷል

ዶክተር አበራ ሞላ በአሜሪካ ኮሎራዶ ክፍለ አገር ነዋሪ ሲሆኑ በሙያቸዉ የእንሳሳት ሃኪም ናቸዉ።

 በኮምፒተር ቴክኖሎጂ ለአማርኛ አጻጻፍ ያደረጉትን አስተ…

የኢትዮጵያን የተፈጥሮ መስህብና ቅርሶች፥ የሕዝቦቿን ባህል፤ ልማድ፥ ወጎችና አናኗር፤ እንዲሁም ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች፤ ማራኪ የመልክዓ ምድራዊ ትእይንት…

“የፍትሕና የፍኖተ ነፃነት ጉዳይ የንግድ ነው” – ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ፡፡ “የለም፤ ፖለቲካ ነው” – ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ እና ሪፐብሊካኑ ዕጩ ተፎካካሪያቸው ሚት ራምኒ በጉጉት ሲጠበቅ የሰነበተውን ሁለተኛውን ክርክራቸውን ማክሰኞ፣

ኢትዮጵያ ውስጥ በጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ህልፈት ምክንያት የተደረገው የስልጣን ሽግግር በአንድ ድርጅት ውስጥ ቢሆንም ጥሩ መሰረት እንደተጣለ ተገ

የፊታችን ጥቅምት 27 ቀን 2005 ዓ.ም ለሚካሄደው የዩናይትድ ስቴትስ አጠቃላይ ምርጫ የሚደረገው ፕሬዚንዳታዊ ፉክክርና ዘመቻ አካል የሆነው የዕጩዎቹ ምክትል ፕ

በቂ የትምህርት ዕድል የማያገኙ ሴት ልጆች የሚጋለጡበትን የሥቃይ ህይወት ትኩረት የሚስብ አዲስ ሪፖርት በተባበሩት መንግሥታት ድርጁቱ ዓለም አቀፍ የሴት

በእሥር ላይ የሚገኙት የሙስሊሙ ማኅበረሰብ ቅሬታ አቅራቢ ኮሚቴ አባላት ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበው ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ ተጠየቀባቸው፡፡

አዳም ሰሎሞን ወልደማርያም በኔቫዳዋ ላስ ቬጋስ ከተማ ታክሲ ነጂ ናቸው፡፡ በቅርቡ 221 ሺህ 510 የአሜሪካ ዶላር እርሣቸው የሚይዙት መኪና ውስጥ ተረስቶ አግኝተ…

ዳግላስ ባርበር እና ባለቤታቸው ክሪስቲን ባርበር ባለፈው መጋቢት ከኢትዮጵያ በጉዲፈቻ ባመጧቸው ህፃናት ላይ “ከባድ ጥቃት አድርሰዋል” ተብለው ተከስሰዋ

“ማንበብ ምርጫ አይደለም ግዴታ ነዉ” ይላሉ የቪኦኤ የአጥቢያ ኮከብ እንግዳ አቶ አህመዲን መሃመድ ናስር።  አቶ አህመዲን ለአንድ ሃያ ዓመታት አሜሪካ ዉስ

በልማድ «የስኳር በሽታ» በሚል ጥቅል ስያሜ የሚታወቀውን የሕመም ዓይነት ተከትለው የሚከሰቱ ሌሎች ሕመሞች ጨምሮ ከአድማጮች ለደረሱ ጥያቄዎች የተሰጠ ሞያ

የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ዕሁድ መስከረም 27 ቀን 2005 ዓ.ም የሚካሄደውን የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ምርጫ በመቃወም ዓርብ መስከረም 25 ቀን 2005 ዓ.ም ከጁም…