“በሂደቱ፥ መጀመሪያ ካገኘናቸው ልጆች ጋር ቅርርብ ፈጥረን ስለነበር፥ ሁኔታው ሲሰናከል በእጅጉ ብናዝንም፤ የተለየ አቀራረብ መከተል መረጥን እንጂ፤ ተስ

በፈጣን ሁኔታ እያበበ ባለው የኤርትራ የማዕድን ዘርፍ ላይ መዋዕለ ነዋይ የሚያፈስሱ ዓለምአቀፍ ኩባንያዎች የጥንቃቄ እርምጃ ካልወሰዱ በሰብዓዊ መብቶች ረ…

ሶፊያ አለማየሁ

የግል ህይወት ለማሸነፍ በምንጣጣርበት በዚህ የውድድር ዘመን አንዳንድ ሰዎች ከራሣቸው አልፈው፤ ካላቸው አካፍለው ለሌሎች ህይወት እና ተ…

ከገና ዋዜማ ምሽት እንግዳችን የሙዚቃ አቀናባሪና ፒያኖ ተጫዋቹ አረአያ ወልደሚካል ጋር በምናደርገው ቆይታ ገና ከማለዳ ዕድሜው የጀመረውን የሙዚቃ ህይወት…

በጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙ ላይ የበታች ፍርድ ቤት የሰጠውን ውሳኔ የፌዴራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ማፅናቱ ያሣዘናቸው መሆኑን ዓለምአቀፉ የሴቶ

በኢትዮጵያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስለተመሰረቱት ሶስት የስራ ዘርፎች እንዲያራሩልን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የፓብሊሲቲ ጉዳዮች ሚኒስትር ዲኤታ…

ሓጂ ዓብደላ ሓሰን በመቀሌ ከተማ የህንጻ መሳሪያዎች ነጋዴ ናቸው፡፡
እኚህ ግለሰብ ምንም ጧሪ ቤተሰብ ለሌላቸው 12 የመቀሌ ነዋሪ እናቶች ለያንዳንዳቸው መኖ

በአሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት በኢትዮጵያ ያሉትን ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በተለይ በትምህርትና ምርምር ለማገዝ የሚያስችል …

በዋሽንግተን ዲሲና አባባቢዋ ያሉ የተወሰኑ ትውልደ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን ዕሁድ ታኅሣስ 21 / 2005 ምሽት ላይ ሻማ የማብራት ሥነ-ሥርዓት አካሂደዋል፡፡

ምርጥ ሥዕሎቹና የግጥም ሥራዎቹ ዘመን ተሻግረው ዛሬም የአያሌ ሚልዮን ኢትዮጵያውያን የኪነ-ጥበብ አድናቂዎችን ቀልብ እንደሳቡ ነው፤ ሠዓሊና ገጣሚ ገብረክ…

ኢትዮጵያ የሚገኘው ቅዱስ ሲኖዶስ ረቡዕ ታኅሣሥ 10 ቀን 2005 ዓም ፮ኛውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ፓትርያርክ የሚያስመርጥ ኰሚቴ መሰየ

አራት ኢትዮጵያዊያን ጋዜጠኞች የሚዲያ ሥራ በዓለም እጅግ አዳጋች በሆነበት ሀገራቸው ሃሣብን በነፃ የመግለፅ መብቶች እንዲከበሩ ላደረጓቸው ጥረቶች (እአአ…

የአውሮፓ ፓርላማ 16 አባላት በጋዜጠኛና የኢንተርኔት አምደኛው እስክንድር ነጋ የተራዘመ እሥር የተሰማቸውን ብርቱ ሥጋት በመግለፅ ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃይ

ጂቡቲ ውስጥ ታጁራ የተባለ በአብዛኛው ኢትዮጵያ የምትጠቀምበት አዲስ ወደብ እየተሰራ ነው። በኬንያም ከኢትዮጵያና ከደቡብ ሱዳን ጋር በመተባበር ትልቅ ወደ…