ቴክኖሎጂ ሳንሱር በምሥራቅ አፍሪቃ እያደገ ነው በማለት የጋዜጠኞች ደኅንነት ተሟጋቹ ድርጅት – ሲፒጄ ዛሬ መግለጫ አውጥቷል።

«ሃኪምዎን ይጠይቁ» በህክምናው አነጋገር በእንግሊዝኛ Delusion በመባል በሚታወቅ የህመም ዓይነት ዙሪያ ከአድማጮች የተላከ ጥያቄን መሠረት ያደረገ ዝግጅት ነ

ሳዑዲ ዐረቢያ ውስጥ ባሉ በርካታ እሥር ቤቶች ውስጥ ያለ ፍትሐዊና ያለ በቂ የፍርድ ሂደት እየማቀቅን ነን ያሉ ኢትዮጵያዊያን በየአጋጣሚው ድምፃቸውን እያሰሙ ነው፡፡

የታንዜንያ መንግስት በግዛቱ ስለሞቱት 43 ኢትዮጵያውያን ቀብር ጉዳይ ከኢትዮጵያ ባለስልጣኖች ጋር እየተነጋግረ እንደሆነ ታወቀ

በእነአንዱዓለም አራጌና እስክንድር ነጋ ብይን ላይ ቅሬታዎቹ እየተሰሙ ያሉት በሃገር ውስጥና ከሃገርም ውጭ ከተለያዩ አካላት ነው፡፡

በኢትዮጵያ መላውን ሙስሊም ማኅበረሰብ በቀጥታ የሚያሣትፍ ምርጫ ለማካሄድ የጊዜ ሠሌዳ መውጣቱን የኢትዮጵያ ዑለማዎች ምክር ቤት አስታወቀ።

«ሳውዲ አረቢያ በዚያች አገር ላሉ ለሚሊዮኖች ክርስቲያኖች የእምነት ነጻነት እየነፈገች ነው። በሃይማኖታቸው ሳቢያን ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን እያዋከበች ነው። ክርስቲያኖች መጽሃፍ ቅዱስ ይዘው በመገኘታቸው ብቻ በደል ይፈጸምባቸዋል። ይሄ የአሜሪካንም ሆነ የዓለም አቀፍ መሠረታዊ የሃይማኖት ነጻነት የሚጻረር ነው።»

ሥፍራው አዲስ አበባ፤ ጊዜው የዛሬ 30 ዓመት። ቴሬዝ ገሂማ ትባላለች። አሥርታት ያስቆጠረው የዋሽንግተን ዲሲ ነዋሪነቷ የአዲስ አበባ ትውስታዋን የልጅነት ጊ…

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ መስራችና ስራ አስኪያጅ ዶር እሌኒ ገብረመድህን ከምርት ገበያ ስራ አስኪያጅነታቸው በሂደት ሊለቁ እንደሆነ የምርት ገበያው አስታወቀ።

የሙስሊሙ ጥያቄዎች ምንድናቸው? አግባብነታቸውና ሕጋዊነታቸው ምን ይመስላል? መንግሥት መልስ ሰጥቻለሁ ይላል፤ አስተባባሪዎቹ አልተመለሰልንም ይላሉ፡፡ የአክራሪነት መሠረቶችና መገለጫዎች በኢትዮጵያ አሉ?

የኢትዮጵያ መንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት በመገናኛ ብዙኃን ላይ ያላቸው አያያዝ አፋኝ እና እጅግ የከፋ ነው ሲል ዓለምአቀፉ የጋዜጠኞች ደኅንነት ተሟጋች ድርጅት – ሲፒጄ አስታወቀ፡፡

ፌደራል አቃቢ ሕግ በእነ በቀለ ገርባ መዝገብ ክስ ከመሠረተባቸው ዘጠኝ ሰዎች መካከል የዘጠነኛው ተከሣሽ የመከላከያ ምሥክሮች ቃል ተሰምቷል፡፡

የሙስሊም እምነት በኢትዮጵያ የተስፋፋውም በአብዛኛው በሰላማዊ መንገድ እንደሆነ ሆኖም የጭቆና ታሪክ እንዳልተለየው ተጠቆመ

የሙስሊም እምነት በኢትዮጵያ የተስፋፋውም በአብዛኛው በሰላማዊ መንገድ እንደሆነ ሆኖም የጭቆና ታሪክ እንዳልተለየው ተጠቆመ

በኢትዮጵያና ኤርትራ ሰሜን ምእራብ ድንበር ባድመ ከተማ አካባቢ የተኩስ ድምጽ መስማታቸውንና ቁስለኞች በሃኪም ቤት ሲታከሙ መመልከታቸውን አንዳንድ የአካባቢው ነዋሪዎችና፤ የፖለቲካ ፓርቲዎች አስታወቁ።

በመቀሌ ከተማ የሚኖሩት የቀድሞ ታጋይ አስገደ ገ/ስላሰ የህወሃትን የትግል ጉዞ በሚያትቱ በትግርኛ ቋንቋ የታተሙ መጻህፍቶቻቸው የተነሳ የቀረበባቸውን የስም ማጥፋት ወንጀል ክስ በመከላከል ላይ ናቸው።

የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር ግንቦት 23 ቀን 2004 ዓ.ም አደረስኩ ባለው ድንገተኛ ጥቃት ከሃምሣ በላይ የኢትዮጵያ ወታደሮችን መግደሉን ባወጣው ወታደራዊ መግለጫ አስታውቋል፡፡

የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር ግንቦት 23 ቀን 2004 ዓ.ም አደረስኩ ባለው ድንገተኛ ጥቃት ከሃምሣ በላይ የኢትዮጵያ ወታደሮችን መግደሉን ባወጣው ወታደራዊ መግለጫ አስታውቋል፡፡

ዛሬ ማለዳ ከዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ተነስቶ ወደ ውጪ ጉዳይ መሥራ ቤት የተጓዘውን የዋሽንግተኑን ሰልፍ ተከታትለን ነበር

የሕትመት ደረጃን ለማስጠበቅ በሚል ሽፋን አታሚ ድርጅቶች የጋዜጣና መፅሄት አታሚዎችን ለማስፈረም ያዘጋጁት ውል ቅድመ-ምርመራን ሥራ ላይ የሚያውል ነው ሲል የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ ተቃወመ።

በመጭው ዓመት በኢትዮጵያ በሚካሄደው የአካባቢ ምክር ቤት ምርጫ እንደዚሁም ለአካባቢ ምክር ቤት ምርጫ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል።

በኦጋዴን የራቅዳና አካባቢዋ ሁከትና የመንግሥት ወገን በሆኑ ኃይሎች የጥቃት እርምጃ ላይ የሂዩማን ራይትስ ዋች መግለጫ ሰጠ፡፡

«ታደሰ የጋዜጠኝነት ፍላጎት እንዳለው ያወቅኩት ገና የአንደኛ ደረጃ ተማሪ ሳለ በየምሽቱ እኔኑ ቃለ መጠይቅ ሲያደርገኝ ነበር።» አንጋፋው ጋዜጠኛና የታደሰ አሳዳጊ የቀድሞው የሮይተርስ የአዲስ አበባ ዘጋቢ ጸጋዬ ታደሰ

የአሜሪካ ድምፅ የአዲስ አበባ ዘጋቢ ፒተር ሃይንላይን እና አስተርጓሚው ስመኝሽ የቆየ ዛሬ ከእሥር ተለቅቀዋል፡፡ዝርዝሩ ዘግየት ብሎ ይወጣል፡፡

በኢትዮጵያ የእሥልምና አማኒያን ማህበረሰብ ውስጥ የተቋቋሙ ኮሚቴዎች “የሃገሪቱ መንግሥት በእስልምና ጉዳዮች ጣልቃ እየገባ ነው” ባሉት ላይ ተቃውሞ ለማሰማት ሠልፎችን እያደራጁ ነው።

የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን በ ጂ8 ስብሰባ ላይ መገኘት አስመልክቶ ኢትዮጵያዊያን በዋሽንግተን የድጋፍና የተቃውሞ ሠልፍ አደረጉ፡፡

ባለፈው ዓመት ተይዘው በዚሁ ሕግ የተከሰሱ 150 ሰዎችን ጉዳዮች ሦስት ዳኞች የተሰየሙበት ፌደራል ችሎት እየተመለከተ ነው፡፡ ከተከሣሾቹ መካከል ታዋቂ ፖለቲከኞች እና ጋዜጠኞች ይገኙባቸዋል፡፡