የጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሣለኝ ልዩ ቃለምልልስ ከቪኦኤ ጋር – ክፍል 2

አቶ ኃይለማርያም ደሣለኝ ከቪኦኤው የአፍሪካ ቀንድ ኃላፊ ፒተር ሃይንላይን ጋር ባደረጉት ልዩ ቃለምልልስ ያነሷቸው ኢትዮጵያ ከኤርትራ፣ ከግብፅና ከሱዳን፣ ከቻይናና ከአሜሪካ ጋር ያሏትን ግንኙነቶች በዚህ ክፍል ውስጥ ያብራራሉ፡፡