ሳውዲና ኢትዮጵያ የተፈራረሙት የኮንትራት ሠራተኞች ውል

ሳውዲ ዐረቢያ 45,000 ኢትዮጵያውያንን በኮንትራት ሠራተኝነት ወደ ሀገርዋ ለመቀበል ከኢትዮጵያ ጋ ባለፈው ወር አንድ ስምምነት መፈራረምዋ ይታወሳል።