14 02 2012 ዜና 16:00 UTC
የዓለም ዜና
የዓለም ዜና
የተራቆተን አካባቢ በመከባከብ መልሶ ያጣዉን የተፈጥሮ ሐብት መመለስ እንደሚቻል ይታመናል። እንዲህ ያለዉ ሙከራ በተለያዩ አካባቢዎች ተስፋ ሰጪ ጅምሮችን …
የአንድነት ለዲሞክራሲና ፍትህ ፓርቲ ሰማንያ አመራር አባላት በፓርቲዉ የስራ አፈጻጸም የወደፊት የትግል አቅጣጫ በፓርቲዉ ጽፈት ቤት በዝግ ሌት እና ቀን መ
ስለሴት ህፃናት ወታደሮች የሚያወሳው ይህ ፅሁፈ-ተውኔት ካናዳ ውስጥ ነው የተፃፈው፤ ሱዛኔ ሌቤው በተባለች ፀሀፌ-ተውኔት። ቤልጂየም ውስጥ ለመድረክ ከበቃ
ለምግብ፤ ለመጠጥ፤ እና ለመሳሰሉ የዕለት ከዕለት ፍጆታዎች የሚዉል ነዉ።ይሁንና ጠበቃዉ እንዳሉት ከኖቬምበር አስራ-አምስት እስከ ፌብርዋሪ አስር የተሰጣ
ትናንት ምሽት የግሪክ ምክር ቤት የአዉሮጳዉ ህብረት የይሮ ሸርፍ ተጠቃሚ አገራት ያውጡትን የቁጠባ መረሃ-ግብር ከብዙ ዉጣ ዉረድ በኋላ ተቀብለዉ አጽድቀዋል
በኤኩዋቶሪያል ጊኒና በጋቡን የጋራ አስተናጋጅነት ለሶሥት ሣምንታት ያህል የተካሄደው የዘንድሮው የአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ ፍጻሜ ውድድር ባለፈው ምሽት ሊ…
ሱዳንና ደቡብ ሱዳን በአፍሪቃ ሕብረት አማካይነት አዲስ አበባ ላይ ባካሄዱት ድርድር እርስበርስ ያለመጠቃቃት ውል ተፈራረሙ። ውሉን የተፈራረሙት የሱዳን የ…
የዛሬው የወጣቶች ዝግጅት በአደንዛዥ እፅች ላይ ነው ያተኮረው። ባለሙያዎች እንደሚገምቱት እስከ 15 ከመቶ የሚሆነው የኢራን ህብረተሰብ የአደንዛዥ እፅ ሱሰ
ወደ ኢትዮጽያ እና ኬንያ በመጓዝ የዶሎ አዶን እንዲሁም ካኩምን የረሃብተኞች ካንፕ ጎብኝቶ የተመለሰዉ የጀርመን ሸንጎ አባሎች የልዑካን ቡድን ስለጉዞዉ በ
የይሮ ሸርፍ ተጠቃሚ አገር ሚኒስትሮች በግሪክ ቀዉስ ላይ ትናንት ምሽት ባደረጉት ስብሰባ ግሪክ ከገባችበት ቀዉስ ለመዉጣት ተስማማሁበት ስትል ለአዉሮጳ አ
የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ፤ ኮምፒዩተራቸውን ከፍተው ከአንድ ድረ ገጽ ወደሌላው ያላንዳች ሳንክ መሸጋገር ፤ መቃኘት፣ ሐሳብ መለዋወጥ ፣ ማንበብ ፣መጻፍም
የሶርያ የመንግሥት ፀጥታ ኃይሎች ተቃዉሞ በቀጠለባት የሆምስ ከተማ ጥቃታቸውን ማጠናከራቸውና ሩስያና ቻይናም በተመድ የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት የቀረበውን …
«አልደፈር ብሎ ራሱን ገደለ፣ ጀግና ሰዉ ሰዉቶ ካሳ መች ከፈለ፣ ከመቅደላ በኩል ጩኸት በረከተ የሴቱን አናዉቅም ወንድ አንድ ሰዉ ሞተ፤ አባት እና እናቱ ካላ
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባዔ፣(ኢ ሠ መ ጉ)የአፍሪቃ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ በተካሄደበት ሰሞን፤ ከተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብት ጽ/ቤትና ፤ ከአ…
የአፍሪቃ ኤኮኖሚ ዕድገት በዓለምአቀፉ የኤኮኖሚ ቀውስ ሳቢያ ጋብ ቢልና በወቅቱም በኤውሮ-ዞን ችግር ተጽዕኖ ቢደቀንበትም በዕርምጃው እንደሚቀጥል ነው የሚ…
ዴሞክራሲንና ፍትሓዊነትን የሚያበረታታው መንግሥታዊ ያልሆነ የሀንሪኽ በል ድርጅት በአንድ ህብረተሰብ ውስጥ መልካም ኑሮ የመኖር መብት ሊከበር ይገባል በ
የሴትን ልጅ ግርዛት ለማስቀረት የተጀመረዉ ዓለም ዓቀፍ ዘመቻ በየዓመቱ በጎርጎሮሳዉያኑ የዘመን ቀመር Feb 6 ቀን ይታሰባል። ዕለቱ ትናንት ሲታሰብ፤ የሴትን …
ሩሲያ ያልተቀበለችዉን ረቂቅ የሚተካ ሌላ ረቂቅ ለፀጥታዉ ጥበቃ ምክር ቤት አባላት አሰራጭታም ነበር።በዩናይትድ ስቴትስ ዘነድ ተቀባይነት አላገኘም።እነ
የአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ሰንበቱን ወደ ግማቭ ፍጻሜው ቭግግር አድርጓል። ይሄው ትናንትና ከትናንት በስቲያ የተካሄደው ሩብ ፍጻሜ ዙር ግን የሚያሳ
የሶሪያውን ውዝግብ ሰላማዊ እልባት ማግኘት ባለመቻሉ፣ በፕርዚዳንት በሺር አል አሰድ አገዛዝ ላይ ተጨማሪ እርምጃ ይወሰድ ዘንድ የቀረበውን ረቂቅ ውሳኔ ፤
ጀርመን ውስጥ በሙዩኒክ ከተማ የተካሄደው የ 3 ቀናት ዓለም አቀፍ የፀጥታ ጉዳይ ጉባዔ ፣ በዐበይትና ጥቃቅን ጉዳዮች ላይ በሰፊው ከመከረ በኋላ፣ ትናንት ማም
በይግባኝ ባይ በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤና በመልስ ሰጪ ተከሳሽ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ማኅበራት ኤጀንሲ መሃል የተጀመረዉን ክርክር ዛሬ ለዉሳኔ…
የዓለም ዜና
ጀርመናዊዉ አማረኛ ተናጋሪ ዶክተር አንድርያስ ቬተር የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን አጠናቆ ወደ ከፍተና የትምህርት ተቋም ከመግባቱ በፊት የሁለት አመት የሲቪ…
የዶይቼ ቬለ የመገናኛ ብዙሃን የድረ-ገጽ አገልግሎት በተሰኘዉ አዲሱ የኢንተርኔት አድራሻ በአዲስ ንድፍ ከቴሌቭዥን መረሃ-ግብር ጋር በመጣመር ከመጭዉ ሰኞ
የኔዘርላንድ መንግስት በአገሪቱ የጫት ንግድን ለመከልከል ማቀዱን አስታውቋል። ይኸው የኔዘርላንድ መንግስት ዕቅድ ከብዙው ህብረተሰቡ ድጋፍ ቢያገኝም ዕ
ብዙሃኑ የአውሮፓ ሕብረት ዓባል መንግሥታት መሪዎች ብራስልስ ላይ ባካሄዱት ጉባዔ ከትናንት በስቲያ ጥብቅ የበጀት ቁጥጥርን በሚያሰፍን አንድ ውል ለመስማማ…
ባለፈው ሳምንት ሳይንስና ኅብረተሰብ ቅንብራችን፣ በዩናይትድ እስቴትስ ከሚኖሩ
አጋቾቹ ማንናቸዉ? አርዱፍስ የትነዉ-የሚል ነበር። ሰሜን ምሥራቅ-ኢትዮጵያን ይጎበኙ የነበሩ አዉሮጳዉያንና አስጎብኚዎቻቸዉን የገደለ እና ያገተዉ ወገን ማ…
ኖርዌይ ስደተኞች ወደ አገራቸው የሚመለሱበት ስምምነት ከኢትዮጵያ ጋ መፈፀሟን እና 400 ስደተኞችን ልትመልስ እንደሆነ አሳወቀች።
የዓለም ዜና
የአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ ፍጻሜ ውድድር ወደ ሩብ ፍጻሜው እየተሸጋገረ ነው።
ኖርዌይ ስደተኞች ወደ አገራቸው የሚመለሱበት ስምምነት ከኢትዮጵያ ጋ መፈፀሟን እና 400 ስደተኞችን ልትመልስ እንደሆነ አሳወቀች።
ለ 2 ቀናት ሲካሄድ, የቆየው 18ኛው የአፍሪቃ ኅብረት ፤ የመሪዎች ጉባዔ፣ በመጠናቀቅ ላይ ነው። አሳሳቢ ውዝግቦች ብቻ ሳይሆኑ ፤ ተስፋ አስጨባጭ ጉዳዮች ጭምር …
ድልብ ሐብቷ፣ ከትልቅ መወዳጀትዋ ትልቅ-አስመስሏት በተለይ ከ1995 (ዘመኑ በሙሉ እንደ ጎሮጎሮሳዉያኑ አቆጣጠር ነዉ) ወዲሕ የሌለችበት ግጭት-ዉዝግብ የለም።ቀ…
የአፍሪቃ ህብረት ዛሬ ለህብረቱ ኮሚሽን ፕሬዚደንትነት ሥልጣን ምርጫ አካሂዶ ነበር። ለምርጫው የኮሚሽኑ ፕሬዚደንት ዣን ፒንግ እና የደቡብ አፍሪቃ የሀገር…
18 ኛዉ የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በቻይና መንግስት ወጭ በታነጸዉ በአዲሱ የህብረቱ ህንጻ ዉይይቱን ጀምሮአል።
የኢትዮጵያ የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች አንድ ቀን በአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ ተካፋይ እንሆናለን ብለው ያምናሉ። በግብፅ የነበራቸዉን ግጥሚያ አካሂደዉ…
«ሻቢያ-መራሽ» ባሉት የኤርትራ መንግሥት፣ በድንበር አካባቢ በኢትዮጵያውያን ዜጎች ላይ እየተፈጸመ ያለውን የሽብር ድርጊት
የከፍተኛዉ ፍርድ ቤት ሶስተኛ ወንጀል ችሎት ፌደራሉ አቃቤ ህግ በሽብር ወንጀል ጠርጥሮ ክስ በመሠረተባቸዉ አምስት ፖለቲከኞችና ጋዜጠኖች ላይ ዛሬ የቅጣት ዉሳኔ አሳልፏል። ተከሳሾች ከአስር ዓመታት በላይ እስራትና የገንዘብ ቅጣት ተበይኖባቸዋል። ያዳምጡ
የኢሕአዲግ መንግሥት ያወጣዉ አዋጅ መንግሥትን ባለርስት የኢትዮጵያ ሕዝብን ደግሞ ገባር ወይም ጪሰኛ የሚያደርግ ነዉ
የጀርመን ጦር አፍጋኒስታንን ለቆ ለመዉጣት አንድ እቅድ አዉጥቷል
የአውሮፓ ሕብረት ኢራንን ከአቶም መሣሪያ ባለቤትነት ለመግታት በሣምንቱ መጀመሪያ ጠንካራ የማዕቀብ ዕርምጃዎችን ወስዷል። ሕብረቱ ከኢራን ነዳጅ ዘይት ማ
ግብፅ ዉስጥ የተቀጣጠለዉ ህዝባዊ አመፅ ዛሬ አንድ ዓመቱን ደፈነ።
የአውሮፓው ኅብረት የገንዘብ ሚንስትሮች፤ትናንት ብራሰልስ ውስጥ ባደረጉት ስብሰባ፤ የኅብረቱን የኤኮኖሚ ይዞታና የወደፊቱን ተስፋ በመገምገም በበርካታ …
ባለፈው ሳምንት ሳይንስና ኅብረተሰብ ቅንብራችን፣ በዩናይትድ እስቴትስ ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊ የፊዚክስ ፕሮፌሰር ጋር ባደረግነው ጭውውት፤ ኢትዮጵያ ውስጥ፤…
የዐለቱ ዜና