በአፋር ክልል የተሰረቀው የርዳታ እህል ጉዳይ

ከለጋሽ ሀገሮች የሚገኘውን የርዳታ እህል ለተረጂዎች በአግባቡ እንዲደርስ መንግሥት ጠንካራ ቁጥጥር እንዲያደርግ ተጠየቀ። ይህ ጥያቄ ሊቀርብ የቻለው ሰሞኑን በአፋር ክልል ዞን ሶስት ከአዋሽ ሸለቆ መጋዘን ወደ ሀረር ድሬዳዋ ይጓጓዝ የነበረ የርዳታ እህል
በመንገድ ከተሰረቀ በኋላ ነው።