የእግር ኳስ ግጥሚያና ቅሌቱ
(ዩሮፖል) እንደሚለዉ የዓለም ተወዳጅ ስፖርት የእግር ኳስ ተጨዋቾች፥ ዳኞች፥ አሠልጣኖች፥ የክለብ ባለቤቶችና ባለሙያዎች ከቅሌት የተነከሩ ናቸዉ።
(ዩሮፖል) እንደሚለዉ የዓለም ተወዳጅ ስፖርት የእግር ኳስ ተጨዋቾች፥ ዳኞች፥ አሠልጣኖች፥ የክለብ ባለቤቶችና ባለሙያዎች ከቅሌት የተነከሩ ናቸዉ።
ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች ቡድን በኤርትራ የአልጄዚራ ቴሌፂዥን ስርጭት ሳንሱር ተደረገ በማለት ቅሬታውን ትናንት ባወጣው መግለጫው አስታውቋል። የኤርትራ
ዉሃ ጥንቃቄ ከማይደረግላቸዉ የተፈጥሮ ሃብቶች አንዱና ዋነኛዉ ነዉ። ከቤት ዉስጥ አገልግሎት አንስቶ ለእርሻዉና ለኢንዱስትሪዉ ፍጆታ ያለእቅድ ሥራ ላይ የ…
ሰሜን ኮሪያ ኑክሌር ቦምብ መታጠቋ፥ ለዋሽግተኖች ከተስፋ ጋር የሚጠበቅ አሳሳቢ ነዉ።ኢራን ኑክሌር ለመስራት አስባለች በማባሉ ግን የእስራኤሉ መከላከያ ሚ…
አቶ ተመስገን ለእገዳው የተሰጡትን ምክንያቶች መሰረተ ቢስ ሲል አጣጥሏል ። ዶቼቬለ ስለ አዲስ ታይምስ መፅሄት እገዳ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኤጀንሲን
ያቀረቧቸዉ ጉዳዮች ትኩረት ካላገኙ በቅርቡ በሚካሄደዉ የአካባቢ ምርጫ እንደማይሳተፉ ያመለከቱት ፓርቲዎች የተቃዉሞ ፖለቲካ ፓርቲዎችን አስመልክቶ ከመን…
የዕለቱ ዜና
ኤክስፕሬሲስን የተሰኘው የስዊድን ጋዜጣ ስለ ኤርትራው የማስታወቂያ ሚኒስቴር አሊ አብዶ ከሀገር መኮብለል ያወጣው ዘገባ ያልተረጋገጠ ነው ተባለ። ዘጋቢው …
በዓለም አቀፋዊ የፀጥታ ጉዳዮች ላይ የሚነጋገረው የሙኒክ የፀጥታ ጉባኤ ዛሬ ማምሻውን ተጀምሯል። ለ3 ቀናት የሚቆየው ይኽው ጉባኤ በማሊእና በሶሪያ እንዲሁ
አማኑኤል የማታ ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች በመንገድ ግንባታ ሥራ ተሰማርቶ የሚገኝ ወጣት ነዉ። ወጣቱ የሥራ ፍቅር እንዳለው ይናገራል።
ድንበር የለሽ ዘጋቢዎች ትናንት ይፋ ባደረገው ዘገባው ምስራቅ አፍሪቃ ከሶሪያ ቀጥሎ የፕሬስ ነጻነት በእጅጉ የሚጣስበት አከባቢ ሆኗል። ኤርትራ ለስድስተኛ…
የአውሮፓው ኅብረት ባደረገላቸው ግብዛ መሠረት ወደ ብራሰልስ ብቅ ያሉት ከትናንት አንስቶ ፤ ከውጭ ጉዳይ ሚንስትቸውና ከሌሎችም ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር
ለሁሉም ክፍት የሆኑትን ማህበራዊ ብዙሃን መገናኛ በኬንያ የጎሳ ፖለቲካ ለማራመድ አለአግባብ የሚጠቀሙባቸውም አሉ ። ከአሁኑ እንኳን ባለፈው ምርጫ ወቅት
በድሬዳዋ አስተዳደር የ 38 ቀበሌዎች፤ የአርሶ አደሮች ማኅበራት ፤ ከ 40 ሚሊዮን ብር በላይ በሚገመት ገንዘብ፤ እንዲሁም ነጻ የገበሬዎች ጉልበት፤ ያካባቢ ጥ
በሞዛምኒክ የቴህት ክፍለ ሀገር ያን ያህል ትኩረት የተሰጠው ቦታ አይደለም። በተለይ ማንም በሞቃታማ አየሩ በሚታወቀው ክፍለ ሀገር በፍቃደኝነት ለመኖር አ
«ከውድድሩ ወጥተናል፣ ሆኖም ሰፋ ያለ ተመክሮ አካብተናልና ፣ ከዚህ ልምድ በመነሣት የወደፊቱን ሂደት እንቀይሳለን» ። ይህን ያሉት ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡ…
«ከውድድሩ ወጥተናል፣ ሆኖም ሰፋ ያለ ተመክሮ አካብተናልና ፣ ከዚህ ልምድ በመነሣት የወደፊቱን ሂደት እንቀይሳለን» ። ይህን ያሉት ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡ…
የአውሮፓው ኅብረት ለሁለት ዐበይት ፕሮጀክቶች 2 ቢሊዮን ዩውሮ መድቧል። በ 10 ዓመታት ምርምርም የተመደበው ገንዘብ ውጤት ያስገኛል ተብሎ ይጠበቃል። ሰውነ
የዓለም ንግድ ድርጅት ባለፉት ዓመታት በደረሰበት የስኬት እጦት የተነሣ ዛሬ ወደ ቀድሞ ጥንካሬና ማንነቱ ለመመለስ ሲጥር ነው የሚታየው።
አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ በአስመራ የሚኖሩ ኤርትራውያን ጠቅሶ እንደዘገበው ከአመጹ በኋላ በርካታ ሰዎች ታስረዋል። የኤርትራ መንግስት ግን ለክሱ የአጸፋ መል…
የማሊ አማፂያንን ለሚወጋዉ ጦርና በጦርነቱ ለምትወድመዉ ማሊ ዳግም ግንባታ ገንዘብ ለማዋጣት ዛሬ አዲስ አበባ የተሰየመዉ ዓለም አቀፍ ጉባኤ ከአራት መቶ ሐ
ከሰሀረ በስተደቡብ በሚገኙ ሀገሮች ከእርግዝና ጋ በተገናኘ የጤና እክል በእያንዳንዷ ቀን 452 ሴቶች ህይወት ያልፋል። በሰዓት ደግሞ 18 ሴቶች። እሁድ ዕለት የ
በአዲሱ የጎርጎሮሳውያኑ 2013 አ.ም መግቢያ ላይ እንደተሰማው ደግሞ የጀርመን ህዝብ ቁጥር እጎአ በ2012 አ.ም ጨምሯል ። የሃገሪቱ የስታትስቲክስ ፅህፈት ቤት እን…
አንዲት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪ በተማሪዎች አገልግሎት ዲን ተደፈረች ስለተባለበት ወንጀል ለዶይቸ ቬለ መረጃ የሰጡት የዩኒቨርሲቲው ሰራተኛ አቶ ደማስ …
ደቡብ አፍሪቃዊቱ ንኮሳዛና ድላሚኒ ዙማ የአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበርነትን ሥልጣን ከተረከቡ ከአሥር ቀናት በፊት 100 ቀናት ሆናቸው። በዚሁ ሥልጣና
በትናንት ምሽት በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን እና በቡርኪና ፍሶ የእግር ኳስ ቡድን መካከል በተደረገዉ ጨዋታ ዉጤት በርካታ ኢትዮጵያዉያን የእግር ኳስ አፍቃሪ
ከዚያን ወዲህ የጋራ የመግባቢያ ሰነድ እስከማዘጋጀት የደረሱት ፓርቲዎች አሁን በተወሰኑ ጉዳዮች ላይ አብረው ሲሰሩ ወደፊት ደግሞ ትብብሩን ወደ ላቀ ደረጃ
ተቃዋሚዎቹ እርምጃውን የወሰዱት ኤምባሲው እንደማይፈራ ህዝቡ እንዲያውቅ ለማድረግ፤ እንዲሁም የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱና የመንግሥትም ሥልጣን ለህዝ
ሙስሊም ምዕመናኑ ዛሬ ከዚህ ቀደም ያቀርቧቸው የነበሩትን ጥያቄዎችና አዳዲስ መፈክሮችም ያሰሙ እንደነበርም ተመልክቷል። ከሌሎቹ ጊዜያት በተለየ ዛሬ በአ
ዳዊት በሻህ ለሶስት ሳምንት ያህል ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋ ሲለማመድ ቆይቷል። ለብሔራዊ ቡድን ተጫዋችነትም ታጭቶ ነበር።
ተሕሪር፥ ነፃነት አደባባይ፥ የሕዝባዊ አመፅ አብነት።ሠሞኑን ዳግም በሕዝባዊ አመፁ ተምሳሌት «ያሸበረቀበት»፥ በግጭት የተተራመሰበት ሠበብ ምክንያት ሁ
የነቢዩ መሐመድ የልደት በዓል (መውሊድ) አዲስ አበባ ውስጥ በአንዋር መሥጊድ በመንፈሳዊ ሥነ-ሥርዓት ተከብሮ ውሏል። በሥፍራው ተገኝቶ የነበረው ዮሐንስ ገ/
በዓለም ዙርያ የሚገኙ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች የነብዩ መሃመድ 1486 የትዉልድ ቀንን ዛሪ በደማቅ አክብረዋል። በመዉሊድ ክብረ በዓል ማህበረሰቡ በአን
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ህዝቡ እንዲወስን የሚያደርጉት ወግ አጥባቂው ፓርቲያቸው በመጪው ምርጫ ካሸነፈ ሲሆን ህዝበ ውሳኔውንም እ.ጎ.አ በ2017 መጨረሻ ለመጥራት ነው…
ለቱአሬግ ጎሳ አባላት መብትና ነፃነት ከሚፋለሙት ታጣቂዎች ብዙዎቹ በኮሎኔል ሙዓመር ቃዛፊ አገዛዝ ዘመን የቢሊያ ጦር ባልደረባ የነበሩ ናቸዉ።የቃዛፊ መን…
ዜና 24.01.2013
ከ 140 በላይ የሚሆኑ አገሮች፤ በአስዊስዘርላንድ መዲና ፣ በጀኔብ ስድስት ቀናት ከተደራደሩ በኋላ ባለፈው ሳምንት ዓርብ ከአንድ ገላጋይና አሳሪ ውል መፈራራ
የአፍሪቃ እግር ኳስ ኮንፈደሬሽን፤ (CAF)ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ በመካሄድ ላይ ባለው የአፍሪቃ ዋንጫ ውድድር፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ደጋፊዎች ከእንግዲህ እ
በዓለም ላይ በዛሬው ጊዜ በረሃብ የሚሰቃየው ሕዝብ አንድ ሚሊያርድ ገደማ ይጠጋል። በዚህ ሁኔታ የድህነት ኑሮ የሚገፋው አብዛኛው ደግሞ በአነስተኛ ደረጃ የ
የእለቱ ዜና
ለዶቼቬለ አስተያየታቸውን የሰጡ የፖለቲካ ተንታኞች ፣ ያመጹት የኤርትራ ወታደሮች እርምጃ በኤርትራ መንግሥት ውስጥ ውጥረቱ የመባባሱና የአገዛዙ የመዳከ
19 ኛው የእሥራኤል ምክር ቤት፡ ክኔሴት ምርጫ በዛሬው ዕለት በመካሄድ ላይ ይገኛል። የሀገሪቱ የምርጫ ቦርድ ያወጣው ዘገባ እንደሚያሳየው፡ ከጠቅላላው የእሥ…
በየዓመቱ ኢትዮጵያ ዉስጥ ወደሶስት ሚሊዮን ሕፃናት እንደሚወለዱ ይገመታል። በተቃራኒዉ በዓመት ከመቶ ሺህ በላይ ሕፃናት በተለያዩ የጤና እክሎች ህይወታቸ
ከአዲስ አበባ ፤ ዘጋቢአችን ፣ ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የላከልን ዘገባ እንደሚያስረዳው አዲስ የተመረጠው የእስልምና ጉዳዮች ም/ቤት፣ አመራረጡ ህገ-ወጥ ስ
በ20ኛው የአፍሪቃ ህብረት ጉባኤ መክፈቻ ላይም የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በአባል ሃገራት መሪዎች በይፋ እጎአ የ 2013 የህብረቱ ሊ…