የሞዛምቢክ ድንጋይ ከሰል ሐብት DW Amharic January 31, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በሞዛምኒክ የቴህት ክፍለ ሀገር ያን ያህል ትኩረት የተሰጠው ቦታ አይደለም። በተለይ ማንም በሞቃታማ አየሩ በሚታወቀው ክፍለ ሀገር በፍቃደኝነት ለመኖር አይፈልግም። ዛሬ ግን ይህ አካባቢ ትልቅ ተስፋ የሚጣልበት ስፍራ ሆኗል። ምክንያቱም ከጥቂት አመታት በፊት በዚህ ስፍራ የድንጋይ ከሰል ማዕድን ተገኝቷል።