በአዲሱ መጅሊስ ላይ ለቀረበው ክስ ፍርድ ቤት የሰጠው ውሳኔ DW Amharic January 21, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ከአዲስ አበባ ፤ ዘጋቢአችን ፣ ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የላከልን ዘገባ እንደሚያስረዳው አዲስ የተመረጠው የእስልምና ጉዳዮች ም/ቤት፣ አመራረጡ ህገ-ወጥ ስለሆነ ይፍረስ ሲሉ ክስ ላቀረቡ የሙስሊሙ ማኅበረሰብ ወገኖች ምላሽ በመስጠት በዛሬው ዕለት የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የኮልፌ ቀራንዮ ምድብ ችሎት ውሳኔ አሳልፏል።