ሶማሊያ የሚገኙ የኢትዮጵያ ወታደሮች
ባለፉት ጥቂት ወራት ከሶማሊያ ከደርሱን አጫጭር የስልክ መልዕክቶች መካከል አብዛኞቹ ፣ በሶማሊያ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል መች ወደ ሀገ
ባለፉት ጥቂት ወራት ከሶማሊያ ከደርሱን አጫጭር የስልክ መልዕክቶች መካከል አብዛኞቹ ፣ በሶማሊያ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል መች ወደ ሀገ
በአንጎላ ሰሜናዊ የባህር ዳርቻ ከፍተኛ የነዳጅ ዘይት ክምችት ይገኛል። አንጎላ የነዳጅ ዘይት ክምችትዋን ለመጀመርያ ግዜ ያገኘችዉ በ1960ዎቹ ዓመታት መጨረ
ፈረንሳይና ብሪታኒያን የመሳሰሉ ሃገሮች ግን የአቶም ኃይል ጣቢያዎቻቸውን የመዝጋትም ሆነ የመቀነሰ ሃሳብ የላቸውም ። አንዳንድ የአፍሪቃ ሃገሮች ደግሞ የ…
የፊታችን ሐሙስ ለሚካሄደዉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ምርጫ በእጩነት የቀረቡት አምስት ሊቃነጳጳሳት ማንነት ትናንት ይፋ
ያለመኖሪያ እና ስራ ፈቃድ ሳዉዲ የሚገኙ ወገኖች ያለምንም ቅጣትና እስራት ወደሀገራቸዉ እንዲመለሱ መወሰኑን የጄዳዉ ወኪላችን በላከዉ ዘገባ ጠቅሷል።
የሮም ኤጣልያው ዘጋቢያችን ተክለ እዝጊ ገብረ እየሱስ ለኢጣልያ
630 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫዎችና ለ 315 የህግ መወሰኛ ምክር ቤት
መቀመጫዎች የተ
የኮንጎ ጎረቤቶች በጋራ በኮንጎ ጉዳይ ጣልቃ ላለመግባት ፣ ለታጣቂ አማፅያንም ድጋፍ ላለመስጠት ቃል ገብተዋል ። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በበኩሉ ኮ
አወዛጋቢው የኢትዮጵያዊ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን 6 ተኛ ፓትሪያርክ ምርጫ በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ መሠረት እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተ…
በብሪታንያዉ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር መልዕክት የልብ ልብ የተሰማቸዉ አንካራ፥ ዶሐ፥ ካይሮና ቤይሩት የከተሙት የአማፂ ሐይላት መሪዎች ከሰወስት ሳምንት በፊት…
ያለፈው ሰንበት የኢትዮጵያ አትሌቶች በተለያዩ ዓለምአቀፍ የማራቶን ሩጫ ውድድሮች ግሩም ውጤት ያስመዘገቡበት ነበር። በቶኮዮ ማራቶን ምንም እንኳ በወንዶ
ጉባኤው የምክር ቤቱ ን የእስካሁኑ እንቅስቃሴ መገምገሙንና የወደፊት አቅጣጫውንም ማስተዋወቁን የዋሽንግተን ዲሲው ወኪላችን ዘግቧል ። በሌላ በኩል በዋሽ
አፍሪቃ ውስጥ በያመቱ ሠላሣ ሰባት ሺህ ሰዎች የሱስ አስያዥ ዕፅ በሚያስከትሉ በሽታዎች እንደሚሞቱ የተመድ መዘርዝሮች አስታውቀዋል። ሕገ ወጥ የሱስ አስያ
አቶ ተማም እስር ቤት ያሉ ደንበኞቻቸው ጅሓዳዊ ሐረካት የተባለው ዘጋቢ ፊልም በቴሌቪዥን መተላለፍ ደንበኞቻቸውን እንዳሳዘናቸውም ተናግረዋል።
አሊ ባራካት እንዳሉት በዚህ ምክር ቤታዊ ምርጫ ተቃዋሚዎች የሚያሸንፉ ቢመስልም በዚህ ምርጫ የሚሳተፉ ፓርቲዎች በብዙ መልኩ ልዩነት እንደሚታይባቸው ይነገ…
እንደ ፌስቡክ ባሉ የማኅበራዊ መገናኛ ዘርፎች አንዳንዶች የቤተሰባቸውን ሀዘን ጭምር ድንገት የሚረዱበት ደረጃ ላይ ተደርሷል። ከስነምግባር ውጪ የሆኑ አፀ…
የዛሬው የባህል ዝግጅታችን ትኩረት በስነ ፁሁፍና እና ቋንቋ መምህርትነት በሚታወቁት ዶክተር ዮናስ አድማሱ ስራዎች ላይ ይሆናል። ዶክተር ዮናስ ከሁለት ሳ
ውይታቸው ይበልጥ ያተኮረውም የአፍሪቃና የአውሮፓ ህብረቶችን ግንኙነትና በተለይም በአፍሪቃ ሠላምና ደህንነት ሊረጋገጥ በሚቻላቸው የአሠራር የትብብር መ…
የደቡብ ደቡብ ሃገሮች ህብረት ባለፉት 4 አመታት ይህን ነው የሚባል ተጨባጭ ውጤት ባለማሳየት ይተቻል ። በሌላ በኩል 2 ተኛውን ጉባኤ ያደመቁት ፣ 3 ቱ መሪዎች
ሆስፒታሉን የሚገነባው የኢትዮ አሜሪካውያን ሐኪሞች ቡድን 3 አባላት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ለለግንባታው የሚያስፈልጋቸውን ቦታ መረከባቸውንና ግንባታው
ባለፈው ሳምንት ዓርብ፤ ከኅዋ በኩል ሁለት አስገራሚም፣ አስደንጋጭም ዜና ለፕላኔታችን ደርሷት ነበር። አንድ የኳስ ሜዳ የሚያክል ፣ 65 ሜትር ርዝማኔ ያለው
በሃያ-አምስት ከተሞች የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ተቃዉሟቸዉን በያሉበት አሰምተዋል።በየከተሞቹ የተሰበሰቡት ወይም አደባባይ የወጡት ኢትዮጵዉያንና የኢትዮ
የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጪ ግንባር፣ ኦብነግ፣ አንድ የካናዳ የነዳጅ ዘይት አውጪ ኩባንያ በኦጋዴን እንዳይሰማራ አስጠነቀቀ። ኦብነግ ባለፈው ሰኞ ባስተላ…
ዓለም አቀፉ የማኅበራዊ ፍትኅ ቀን በዛሬው ዕለት ታስቦ ውሏል። ይህን ዕለት መንስዔ በማድረግ ጀርመናዊው የማኅበራዊ ኑሮ ባለሙያ ዳንኤል ሽራድ-ቲሽለር ፤ በ…
ሞስኮ ላይ በአጠቃላይ ከባንኮች ቁጥጥር እሰከ ግብር፤ ከግብር እስከ ምንዛሪ ይዞታ ብዙ ነገር ተነስቷል። የኮሎኝ ዓለምአቀፍ የምጣኔ-ሃብት ምርምር ኢንስቲ
የዓለም ዜና
የቀድሞው የኮት ዲቫር ፕሬዚዳንት የሎሮ ባግቦ ክስ ከነገ ጀምሮ እስከ የካቲት ሀያ ስምንት ድረስ ዴን ሀግ በሚገኘው አለም አቀፉ የጦር ወንጀል ተመልካች ፍር
ዶክተር ጌድዮን የሚሰሩት ጀርመን ቢሆንም ሃገራቸውንና ህዝባቸውን አልረሱም ለረዥም ጊዜ በሊቀመንበርነት በሊቀመንበርነት በመሩት ማህበር አማካይነትና በ…
የአባይ ወንዝ ውሃን በመጠቀሙ ጉዳይ ላይ በኢትዮጵያና ግብጽ መካከል የነበረው የኃይል ሚዛን ወደ ኢትዮጵያ እያደላ መሆኑ ተነግሯ። ግብጽ ከአባይ ወንዝ የም
ኢትዮጵያውያን ለደረሰባቸው ግፍ ካሳ የሚያስጥ በአጠቃላይ መብቶቻቸውን የሚያስከብር የመንግሥት ተወካይ ባለማግኘታቸው ለልዩ ልዩ ችግሮች መጋለጣቸው መቀ…
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስትያን ቅዱስ ሲኖዶሱ በወሰነው መሰረት የካቲት 21 የፓትሪያርክ ምርጫ ይካሄዳል። የካቲት 24 ደግሞ በአዕለ ሲመቱ ይከ
ታንዛንያ የተፈጥሮ ማዕድን ባለ ሃብት ናት። በምስራቅ አፍሪቃዊትዋ ሀገር ታንዛንያ 36 ሚሊዮን አዉንስ ወርቅ፤ ማለት ወደ አንድ ሚሊዮን ኪሎ ግራም የወርቅ ክ
የዓለም ዜና
የቀድሞዉ ዩናይትድ ስቴትስ የጠቅላይ ኤታማዦር ሹሞች ጥምረት ሊቀመንበር አድሚራል አርተር ራድፎርድ መስከረም 1956 ለሐገራቸዉ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ያካፈሉት…
ሰሞኑን ጀርመኒያውያንን እያነጋገረ ካለ ጉዳይ አንዱ የጀርመን የትምህርት ሚኒስትር የነበሩት የአኔተ ሻቫን ጉዳይ ነው።
ፊዚክስ፤ የሥነ ፍጥረትን ምሥጢር ፤ ፍጥረተ ዓለም የተዘረጋበትን የተፈጥሮ ህግጋት ፤ደንቦችና የመሳሰለውን ለማወቅና ለመመራመር የሚረዳ የዕውቀት ዘርፍ
የዓለም ዜናዎች
የአውሮፓ ሕብረት በተለይም በጋራ ምንዛሪው ዓባል ሃገራት ውስጥ በተፈጠረው የዕዳ ቀውስ የተነሣ ብርቱ ፈተና ተደቅኖበት ነው የሚገኘው።
የዕለቱ ዜና
የታዋቂው ድምጻዊ (አርቲስት) ታምራት ሞላ የቀብር ሥነ ሥርዓት ዛሬ ከቀትር በኋላ በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ወዳጅ ዘመዶቹና የጥበብ ባልደረቦቹ በተገኙበት ተ…
የዓለም ዜና
ለአንድ ሀገርዕድገት ሳይንስንና ሥነ ቴክኒክን መሠረት ያደረገ የኃይል ምንጭ አቅርቦትና ፍጆታ ወሳኝነት ያለው መሆኑ የሚያጠራጥር አይደለም። በአሁኑ ጊዜ …
ከአንድ ወር በኋላ ብሔራዊ ምርጫን የምታካሂድ ኬኒያ፣ የህዝብ ተወካዮቿ በዓለም ከፍተኛ ደሞዝ ከሚያገኙ የፓርላማ አባላት ተርታ ይመደባሉ። ሆኖም ብዙ ኬኒ
ጀርመን ውስጥ የሚገኙት በትውልድ አገራቸው በሙያ የሰለጠኑ መጤዎች።
ከሁለት መቶ የሚበልጡ አፍሪቃውያን ተገን ጠያቂዎች በቱኒዝያ መዲና ቱኒስ በሚገኘው የተመድ የስደተኞች ጉዳይ ተመልካች መሥሪያ ቤት፡ ዩ ኤን ኤች ሲ አር ደጃ…