Amharic የሕፃናት ጤናና ህክምናዉ በኢትዮጵያ DW Amharic Jan 22, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በየዓመቱ ኢትዮጵያ ዉስጥ ወደሶስት ሚሊዮን ሕፃናት እንደሚወለዱ ይገመታል። በተቃራኒዉ በዓመት ከመቶ ሺህ በላይ ሕፃናት በተለያዩ የጤና እክሎች ህይወታቸዉ ያልፋል። ሀገሪቱ ያሏት የሕጻናት ሃኪሞች ቁጥር ደግሞ አራት መቶ አይሞላም።