Amharic የ29ኙ ፓርቲዎች አስተባባሪ ኮሚቴ መግለጫ DW Amharic Feb 2, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ያቀረቧቸዉ ጉዳዮች ትኩረት ካላገኙ በቅርቡ በሚካሄደዉ የአካባቢ ምርጫ እንደማይሳተፉ ያመለከቱት ፓርቲዎች የተቃዉሞ ፖለቲካ ፓርቲዎችን አስመልክቶ ከመንግስት ባለስልጣን የተሰጠ አስተያየት ቅር እንዳሰኛቸዉ በመግለጫቸዉ አመለከቱ።