Amharic የእሥራኤል ምክር ቤታዊ ምርጫ DW Amharic Jan 22, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship 19 ኛው የእሥራኤል ምክር ቤት፡ ክኔሴት ምርጫ በዛሬው ዕለት በመካሄድ ላይ ይገኛል። የሀገሪቱ የምርጫ ቦርድ ያወጣው ዘገባ እንደሚያሳየው፡ ከጠቅላላው የእሥራኤል ሕዝብ መካከል ወደ አምሥት ነጥብ ስድስት ሚልዮኑ የመምረጥ መብት አለው።