በወግ ያልተያዘዉ ሀብት DW Amharic February 5, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ዉሃ ጥንቃቄ ከማይደረግላቸዉ የተፈጥሮ ሃብቶች አንዱና ዋነኛዉ ነዉ። ከቤት ዉስጥ አገልግሎት አንስቶ ለእርሻዉና ለኢንዱስትሪዉ ፍጆታ ያለእቅድ ሥራ ላይ የሚዉለዉ ዉሃ ተገቢዉ ጥንቃቄ ካልተደረገለት ቀስ በቀስ እጥረት ሊያጋጥም እንደሚችል የዘርፉ ተመራማሪዎች ጥናት ዉጤት ያመለክታል።