ለጋዜጠኞች መብት ደህንነት የሚሟገተው ድንበር የማይገድበው ድርጅት፡ በምሕፃሩ”አርኤስኤፍ” ምዕራባውያን መንግሥታት ፈላጭ ቆራጭ መንግሥታት ትችት የሚያ

ሁለት የቻይናውያን ኩባንያዎች አዲስ አበባን ከጅቡቲ ጋ የሚያገናኝ የባቡር ሀዲድ ስራ መጀመራቸውን የፈረንሣይ ዜና ወኪል ያወጣው ዘገባ ገለጸ። ይኸው ፕሮ

በኢትዮጵያ የዕድገትና ለውጥ (ትራንስፎርሜሽን) ዕቅድ ተግባራዊ መሆን ከጀመረ ግማሽ ጊዜው የተጠናቀቀ ሲሆን፤ የአፈፃፀም ሂደቱን የተመለከተ ግምገማ ባለፈ…

ድሬ ዳዋ ውስጥ ፣ በሁለት አገር በቀል በጎ አድራጎት ማኅበራት ፣ ጡረታ የወጡና ጧሪ ያጡ ዐረጋውያን እርዳታ በማግኘት ላይ መሆናቸው ተነገረ ።

ዳዊትና አሠገ…

ኬንያውያን ባለፈው ሰኞ ምርጫ አከናውነው ኡሁሩ ኬንያታ አዲሱ ፕሬዚዳንታቸው እንዲሆኑ መርጠዋል። አዲሱ ፕሬዚዳንት የጦር ወንጀሎችን በሚከታተለው ዓለም

ከኬንያዎች መማር የሚገባቸዉ፥ ከአዲስ አበባ እስከ ጀቡቲ፥ ከካርቱም እስከ ካምፓላ፥ ከዳሬኤሰላም እስከ ማፑቶ የሚገኙ የአካባቢዉ ሐገራት ባለሥልጣናት ወ

በኬንያ ባለፈዉ ሳምንት ሰኞ የተካሄደዉ አጠቃላይ ምርጫ ዉጤት ይፋ መሆን እስካሁን ያስከተለዉ ችግር የለም። የዛሬ አምስት ዓመት ምርጫ በከፍተኛ አመፅ መታ

ዛሬ ዛሬ ታሪክ ሆኖ ሊነገር የቀደሙት ኢትዮጵያዉያን ለጋራ ጉዳይ በጋራ ይቆሙ የነበረዉ በመካከላቸዉ ልዩነትም ሆነ ቅሬታ ሳይኖር ቀርቶ ሳይሆን በመቻቻል ባ

በዚምባብዌ ሕገ መንግሥት ላይ በሚቀጥለው ሣምንት ሕዝበ ውሳኔ ይካሄዳል። ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ የሚመሩት የዚምባብዌ መንግሥት ምዕራባውያን ታዛቢ ቡድ

አዲሱ የሶማሊያ መንግሥት ባቀረበው ጥያቄ ና አሜሪካንም በሰጠችው ድጋፍ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት በሶማሊያ ላይ የጣለውን የ

አንድ ልጅ ወይንም አዳጊ ወጣት እየተደበደበ ተሰቃይቶ ሲያድግ በስነ ልቦናው ላይ መጥፎ ትውስታ ጥሎ እንደሚያልፍ ይታመናል። ተፅዕኖውም ለእድሜ ልክ አብሮ

በአውሮጳ ምክር ቤት በተወከሉት ለዘብተኛ ቡድኖች አነሳሺነት ምክር ቤቱ በሶርያ ስለቀጠለው የርስበርስ ጦርነት ተወያይቶዋል። በውይይት ላይ ንግግር ካሰሙ

አቶ እንዳልካቸው የኢትዮጵያ ህገ መንግሥት ሰብአዊ መብትን ከ 23 ባላነሱ አንቀፆች አካቶ መያዙን አስታውሰው በተግባር ግን በተዘዋዋሪ መንገድ በህገ መንግሥ…

የአርቲስት በሃይሉ መንገሻ ስርዓተ-ቀብር ሐሙስ የካቲት 28 ቀን፣ 2005 ዓም ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ተፈፅሟል። አርቲስት በሃይሉን በቅርበት ከሚያውቁት የሙያ

በየጊዜው የሚቀርቡ አዳዲስ የረቂቅ ሥነ ቴክኒክ ውጤቶች፣ የሳይንሱንና የሥነ ቴክኑኩን ዓለም ፣ በእጅጉ እየለውጡት ነው። ባለፈው ጥር ወር መግቢያ ላይ ለ 4

ብሪክስ በሚል አሕጽሮት የሚጠሩት በተፋጠነ የኤኮኖሚ ዕድገት ላይ የሚገኙ አምሥት ሃገራት በቅርቡ ደቡብ አፍሪቃ ከተማ ደርባን ላይ የመሪዎች ጉባዔ ያካሂዳ

ቻይና እአአ በ 2013 ዓም ለጦር ኃይሏ ወደ 90ቢልዮን ዶላር ለመመደብ ትፈልጋለች። በጀቱ ከአምናው ጋ ሲነፃፀር በ 10,7 ከመቶ ጭማሪ አሳይቶዋል። ይህም የቻይና የጦ…

በሁለት ሺሕ በመፈንቅለ መንግሥት ከሥልጣን ተወገዱ።በሁለተኛዉ ቀን ግን ተመለሰዉ ሥልጣን ያዙ።በሙስና የላሻቁ ባለሥልጣናትን አስወግደዉ፥ በምዕራቦች በ…

ኬንያዉያን ትናንት በተካሄደዉ አጠቃላይ ምርጫ ከተገመተዉ በላይ በመዉጣት ድምፃቸዉን ሰጥተዋል። የምርጫዉን ሂደት ከቅርበት የሚከታተሉ ወገኖች እንደሚሉ…

ናይጀርያ ያለ ነዳጅ ዘይትዋ ምንም ነገርን ማንቀሳቀስን አትችልም። 80 በመቶዉ የሀገሪቱ ገቢ የሚገኘዉ ከዚሁ ከነዳጅ ዘይት ነዉ። ናይጀርያ የነዳጅ ዘይትዋን…

የታሳራዊዎቹ ቤተ-ሠቦች እና የአይን ምሥክሮች እንዳስታወቁት ፖሊስ በተለይ ከአንዋር መስጊድ አካባቢ እየለቀመ ካሠራቸዉ ወጣቶች መሐል ከአሥር የሚበልጡት …

ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያዊቷ ይሁዲ የዘንድሮው የእስራኤል የቁንጅና ውድድር አሸናፊ ሆና ተመርጣለች። ቀድሞ የእስራኤል ጦር ውስጥ በውትድርና ታገለግል የ

ለምርጫዉ ሠላማዊ፥ ዲሞክራሲያዊነት፥ ለዉጤቱ ነፃ፣ ትክክለኛነት፣ከምዋዪ ኪባኪ፥ ከራይላ ኦዲንጋ፥ ከኡሑሩ ኬንያታ እኩል ዩዌሩ ሙሳቬኒ፣ ፖዉል ካጋሚ፣

በዚህ ዓመት በብሔራዊ ደረጃ ምርት ላይ ባጠቃላይ መሻሻል መመዝገቡን አንዳንድ የወጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ምርቱ በተለይ ትርፍ በማምረት በሚታወቀው በምዕራ…

በኬንያ የፊታችን ሰኞ እአአ መጋቢት አራት፡ 2013 ዓም የሚካሄደው ፕሬዚደንታዊ፡ ምክር ቤታዊ እና ሀገረ ገዢዎች ምርጫ ያካሂዳሉ። ፕሬዚደንታዊው ምርጫ በሀገ

ሰሞኑን አንድ ከፍተኛ የሳውዲ አረቢያ ባለስልጣን ኢትዮጵያ በአባይ ግድብ የተነሳ በግብጽና በሱዳን የአባይ ወንዝ አጠቃቀም መብት ላይ አደጋ እየጣለች ነው

ዛሬ ከጁመዓ ሶላት በኋላ በየመሳጂዱና በየአካባቢዉ የተሰበሰበዉ ምዕመን የመንግሥት ታጣቂዎች ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ የሙስሊሞችን ቤት በሌሊት መበርበራቸ

ጎረቤት ከጎረቤቱ ጋር ተጋደለ። አንዱ የሌላዉን ሐብት፥ ንብረት ይዘርፍ፥ያጋይ ያዘ።በግጭት ጥፋቱ ማግሥት የተመሠረተዉ የኬንያ ተጣማሪ መንግሥት የእርቀ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን ትናንት አቡነ ማቲያስ አዲስ ፓትሪያክ አድርጋ መምረጧ ዩናይትድ ስቴትስ ከሚኖሩ የሐይማኖት አባቶችና ምዕመ

ሀና ግርማን ብዙዎች በኢትዮጵያ አይይል ውድድር ላይ ተመልክታችኋታል። በተለይ በልዩ የኦፔራ መዚቃ ተሰጥዎዋ ተደናቂነት ያተረፈችው አዳጊ ወጣት ሰሞኑን ሁ…

በሱዳን የድንበር ግዛት ብሉ ናይል ዉጊያ ተጠናክሮ መቀጠሉን ዘገባዎች ያመለክታሉ። ጉዳዩን በቅርብ የሚከታተሉ ምንጮች ኤል ኩርሙክ የተሰኘችዉን ከተማ ለመ…

የበፊቱ ተዕልኮ ከተጀመረበት ከሁለት ሺሕ አምስት ጀምሮ አምና እስከተቋረጠበት ጊዜ ድረስ ጀርመን ለማሊ ጦር ከከባድ ካሚዮኖች እስከ የግንባታ ማሺኖች፥ ከ

የምሥራቅ አፍሪቃ በይነ መንግሥታት የልማት ባለሥልጣን፤ ሽብርተኝነትን መቋቋም የሚቻልበት ማዕከል ለማቋቋም አቅድ ያለው መሆኑን የኢጋድ የሰላምና ፀጥታ

ኬሪ እዚያዉ በርሊን ዉስጥ ከሩሲያዉ አቻቸዉ ከሰርጌይ ላቫሮቭ ጋርም በተለይ የሶሪያዉን ጦርነት አስተዉ ተነጋግረዋል።ከአሜሪካዊ ዲፕሎማት የሚወለዱት ጆ