የአል ጀዚራ ስርጭት እና ኤርትራ DW Amharic February 5, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች ቡድን በኤርትራ የአልጄዚራ ቴሌፂዥን ስርጭት ሳንሱር ተደረገ በማለት ቅሬታውን ትናንት ባወጣው መግለጫው አስታውቋል። የኤርትራ መንግስት ግን የአልጀዚራን ስርጭት ሳንሱር አላደረኩም ሲል ለክሱ መልስ ሰጥቷል።። ገመቹ በቀለ እንደሚከተለው አጠናቅሯል።