የሃበሻ የንግድ ማስተዋወቂያ በጀርመን DW Amharic March 26, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ኢትዮጵያንና ኤርትራውያን በብዛት የሚገኙት በታላላቆቹ የጀርመን ከተሞች ነው ። በተለያዩ ከተሞች መፅሄቱን በማከፋፈል ላይ የሚገኘው እዮብ እንደሚለው የኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ቁጥር ከፍተኛ በሆነባቸው ከተሞች የንግድ እንቅስቃሴያቸውም የዚያኑ ያህል ያደገ ነው ።