ማዕ/አፍሪቃ ሪፓብሊክና የአፍሪቃ ኅብረት DW Amharic March 25, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ማዕከላዊት አፍሪቃ ሪፓብሊክ ውስጥ ፣ በሳምንቱ ማለቂያ ላይ የአማጽያኑ « ሴሌካ» ጥምረት፤ ከ 2 ወራት የሰላም ውል ወዲህ፤ 13 የደቡብ አፍሪቃ ወታደሮች ጭምር በተገደሉበት ቀልጣፋ የማጥቃት እርምጃ ፣ ሥልጣን ከፕሬዚዳንት ፍራንሷ ቦዚዜ መንጠቃቸው የሚታወስ ነው።