Amharic 9ኛው የኢህአዴግ ጉባዔ ተጠናቀቀ DW Amharic Mar 26, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ባህር ዳር ከተማ ውስጥ ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ ሲካሄድ የሰነበተው 9ኛው የኢህአዴግ ጉባዔ ከጥቂት ጊዜ በፊት ተጠናቋል። ስለጉባዔው ሂደት እና ስላሳለፋቸው ውሳኔዎች ነጋሽ መሀመድ የአዲስ አበባውን ወኪላችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔርን በስልክ አነጋግሮታል።