የቀዝቃዛዉ ጦርነት ፍፃሜና የዓለም ሰላም

የጀርመኑ የግጭት ጉዳይ ጥናት ተቋም እንደቆጠረዉ ግን ዓለም ከቀዝቃዛዉ ጦርነት ፍፃሜ እስከ ሁለት ሺሕ አስራ-ሁለት ድረስ ሰወስት መቶ ዘጠና ስድስት ጦርነቶችን ወይም ግጭቶችን አስተናግዳለች።ሚሊዮኖችን ተገድለዉባታል።ሚሊዮነ ሚሊዮናት ቆስለዋል፥ ተሰደዋል ወይም ተፈናቅለዋል። ዛሬም—-