የመንፈሣዊ ኮሌጅ ተማሪዎች ጥያቄና ቤተክህነት

የአዲስ አበባ ቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኰሌጅ ተማሪዎች ትምህርት ካቆሙ ከሁለት ሣምንት በኋላ ዛሬ ወደ ትምህርት ገበታቸው መመለሳቸውን ለስድስት ቀናት ያካሄዱትን የረሀብ ዓድማም ማቆማቸውን ተማሪዎቹ እራሣቸው ገልፀዋል።