የብሪክስ ጉባኤ ፍፃሜና ተቃውሞው DW Amharic March 27, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship 5 ቱ የብሪክስ አባላት ብራዚል ሩስያ ህንድ ቻያናና ደቡብ አፍሪቃ ለባንኩ ለታቀደው መነሻ ካፒታል 50 ቢሊዮን ዶላር እኩል ድርሻ እንደሚያዋጡ ተገልጿል ። ይሁንና የብሪክስ ጉባኤን በመቃወም በተጓዳኝ በተካሄደ ሌላ ጉባኤ ደቡብ አፍሪቃ በብሪክስ ቡድን ውስጥ የምትጫወተውን ሚናና የጋራ ባንኩን የማቋቋሙ እቅድ ተተችቷል