Amharic ፀረ የባህር ላይ ውንብድና ተልዕኮ ስኬት DW Amharic Mar 22, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ከአውሮፓ ጋር ከሚደረገውዓለም ዓቀፍ ንግድ 80 በመቶው በአደንባህረሠላጤበኩልየሚያልፍነው። በአካባቢው የባህር ላይ ውንብድናን ለመከላከል የዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ ባህር ኃይል ከተሰማራበት ከ ዛሬ 5 አመት ወዲህ ዘረፋና እገታው በእጅጉ ቀንሷል።